ሻዕቢያና ተስፋፊው ልሂቅ: ድርድሩ ላይ አልተሳተፍኩም ብለህ አታለቃቅስ። ጦርነቱ ላይ መናጆ ሁነህ ነው የዘመትከው። የጦርነቱ ቀያሾች እንጂ ወዶገቦች አይደራደሩም።
https://www.facebook.com/haileeyesusadamu
Re: "ሻዕቢያና ተስፋፊው ልሂቅ: ድርድሩ ላይ አልተሳተፍኩም ብለህ አታለቃቅስ። ጦርነቱ ላይ መናጆ ሁነህ ነው የዘመትከው። የጦርነቱ ቀያሾች እንጂ ወዶገቦች አይደራደሩም።"
ይኸ ልጅ መቸ ነው ከአማኑዔል ሆስፒታል የወጣው? ለዘበኞች ጉቦ ሰጥቶ ወጣ እንደ? እባካችሁ ቢያንስ የአቡነ አረጋይን ፀበል እንኳን አስገቡት። sracasm ትኩስ እብድ እያነበበ ይወሰወሳል ፈራሁለት
sarcasm wrote: ↑05 Jun 2022, 12:14ሻዕቢያና ተስፋፊው ልሂቅ: ድርድሩ ላይ አልተሳተፍኩም ብለህ አታለቃቅስ። ጦርነቱ ላይ መናጆ ሁነህ ነው የዘመትከው። የጦርነቱ ቀያሾች እንጂ ወዶገቦች አይደራደሩም።
https://www.facebook.com/haileeyesusadamu