
Re: ፃድቃን ገብረትንሳኤ vs ምግበይ ሃይለ
ጄኔራል ፃድቃን ኤርትራን ለመውረር በሚዘጋጅበት ጊዜ የተናገረው፣

ጄኔራል ፃድቃን ከጦርነቱ በኋላ ..."ሻእቢያን ካላጠፋን እኛ መኖር አንችልም። የሻእቢያ ሃይል ደካማ ነው። የኤርትራ ኢኰኖሚ ጦርነቱን መሸከም አይችልም። በተኩስ ሃይልም የበላይነት አለን። ይህ ዉሳኔም የመንግስት ዉሳኔ በመሆኑ ማንም ሊያደናቅፈው አይችልም!"

Re: ፃድቃን ገብረትንሳኤ vs ምግበይ ሃይለ

-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ፃድቃን ገብረትንሳኤ vs ምግበይ ሃይለ
ይኖር ይመስለው ነበር ሥልጣኑ ኡንዲህ ጣፍጣ
መድከም መንገዳገድ ኡርጅና ሳይሞጣ
መላጣ ራሱ ሲያብለጨልጭ ፈገግታው ሲያበራ
<<ባንዳ ኡኔ ነኝ ኡኮ ወዮልሽ አሥመራ>>
ብሎ ሲደነፋ ቆሞ ሲንጠራራ
ቀኑ መሽቶ ነግቶ ይለፈልፋል ከተደበቀበት ተራራ
መድከም መንገዳገድ ኡርጅና ሳይሞጣ
መላጣ ራሱ ሲያብለጨልጭ ፈገግታው ሲያበራ
<<ባንዳ ኡኔ ነኝ ኡኮ ወዮልሽ አሥመራ>>
ብሎ ሲደነፋ ቆሞ ሲንጠራራ
ቀኑ መሽቶ ነግቶ ይለፈልፋል ከተደበቀበት ተራራ
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13243
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ፃድቃን ገብረትንሳኤ vs ምግበይ ሃይለ
Every time I see the pictures of the insets (child soldiers in Tigray) I only remember the guy called Teodros Adhanom of the WHO and his short twitt saying "pride" (in refeerence to at least one of them) and then I can't stop wondering myself about how disgraced the world we live in should be, by keeping such a low-life individual at the top of such a global body, supposed to play a key role for our collective security.
I think he must be a war criminal.
I think he must be a war criminal.
Re: ፃድቃን ገብረትንሳኤ vs ምግበይ ሃይለ
Bon Appetit


Last edited by Fiyameta on 03 Jun 2022, 23:33, edited 1 time in total.
Re: ፃድቃን ገብረትንሳኤ vs ምግበይ ሃይለ
Surgical precision!


-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ፃድቃን ገብረትንሳኤ vs ምግበይ ሃይለ
አይተ ፃድቃን ባንዳ ብፈረንጂ ተዓሲቡ
ኽኳሻሕ ኡየ ኢሉ ህፃናት ትግራይ ከቲቡ
ዓባይ ትግራይ ክምስርት ኡዩ ነይሩ'ቲ ሓሳቡ
ሓንቲ ጥይት ኻይተኮሰ ግን ብሻዕዉያ ተኸቢቡ
ተጠሊዑ አእወየ ብረቱ አውሪዱ ኻው መንኩቡ
ፈረንጂ ኻድሕኑኒ እዮም ኢሉ ሓሲቡ ብልቡ
ምስጠለሙዎ ግን ላው ዓድዋኡ ተሓንቢቡ
ንብዓቱ ጀረብረብ አበለ ላው ደብሪጭ ቀሪቡ
ምምራኽ ምሓሾ ነይሩ እዙይ ፃሕፃሒ ኢዱ ሂቡ

ኽኳሻሕ ኡየ ኢሉ ህፃናት ትግራይ ከቲቡ
ዓባይ ትግራይ ክምስርት ኡዩ ነይሩ'ቲ ሓሳቡ
ሓንቲ ጥይት ኻይተኮሰ ግን ብሻዕዉያ ተኸቢቡ
ተጠሊዑ አእወየ ብረቱ አውሪዱ ኻው መንኩቡ
ፈረንጂ ኻድሕኑኒ እዮም ኢሉ ሓሲቡ ብልቡ
ምስጠለሙዎ ግን ላው ዓድዋኡ ተሓንቢቡ
ንብዓቱ ጀረብረብ አበለ ላው ደብሪጭ ቀሪቡ
ምምራኽ ምሓሾ ነይሩ እዙይ ፃሕፃሒ ኢዱ ሂቡ
Re: ፃድቃን ገብረትንሳኤ vs ምግበይ ሃይለ
Pride? 














