Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Dr, Aiby welcome back home

Post by Ethoash » 04 Jun 2022, 14:38

Dr, Aiby was adopted son of the Golden , they raise him form childhood they nurtured him to adulthood and they make him the 7th king,,, they rise him to Noble prize ... they took him like one of their own and teach him their language and their secret... they trust him like one of their own and put him in spy agent number one ...

Then somewhere some thing gone bad and he run away with Buda Amhara and he landed in mess, he become the worst leader in history of Ethiopia he become failed state king, and he fight with American and his guardian. Aiby lost his way he start listening to those Amhara and they told him to shut his palace and travel to avoid American diplomatic envoy ... he make the American mad as hell and they put embargo on him and black listed him ..

then miracle happened Dr.Abiy released that he make mistake toward his makers he waged war on his own guardian and kill them for what for feeding him taking him to their wing and teach him to best they know how and make him the 7th king this is the reward he give them

then Dr. aBiy

ህሊናውን ገዛ ፣ ሂሊናውን ስጠይቅ ከድሮም አማሮች ነበሩ ገደል የከተቱት ፣ ስለዚህ መመለስ ፍልጎ ጉዞ ወድ ሐቁ መንገድ ኣንድ ወድ መሐል ጉዞ አርጎ ። አሁን ምን እንደሚፈልግ ምን እንድሚመኝ አግኝቶታል

አንደኛ አማሮችን እርግፍ አርጎ መተው። ከትግሬዎች ጋር ተሳስሮ መስራት።

ለዚህም ወልቃይት ይመለሳል ለትግሬዎች ። ኤርትራኖች ይወጣሉ።

ሁለት ትግሬዎች ባለስልጣን የዘረፉትን ገንዘብ በሙሉ ከወንጀል ነፃ ያረግላቸዋል፣ የወረስባቸውንም በሙሉ ይመልስላቸዋል።

ሶስት ባጀት ከአማራ ቀንሶ ለትግሬዎች ባጀቱን ይጨምርላቸዋል ። ለምን ቢባል የጦር ካሳ አማሮች መክፈል አለባቸው ለሚቀጥሉት አስር አመት።

ትግሬዎች ከማንኛውም ጥፋት ነፃ ይሆናሉ ስለዚህም በሙሉ እስር ቤት ያሉ ይፈታሉ ገንዘባቸውንም አይነካባቸውም ንብረታቸውንም ሽጠው ወድ መቀሌ የመወስድ መብት ይስጣቸዋል። የታስሩትን እነበረከትን እነሜቴክ አለቃ ይፈታሉ ። ካሳም ለታስሩበት ይስጣቸዋል።

ከዚያ በኋላ አብይ ወድ ስላሙ ይመለሳል አማራን ድንበሩን እንዳያልፍ በትግራይ ይጠበቃል። አብይ የጀመራቸውን ፕሮጀክትን ይጨርሳል። ኢትዬዽያ ስላም ከመሆኑዋ ኢንቨስትመት ይመለሳሉ። ብዙ የኢኮኖሚ ፖሊሲያችንን ያለ አማሮች ፤አስተያየት ማረግ ይችላል በሙሉ ሚድያቸው ወድ ጎንደር ውስዱ ይባላሉ። አማሮች ከእዲስ አበባ የማስወጣት ተግባር ሊውስድ ይችላል እኔ ግን አልደግፈውም ግን ሊሆን የሚችለውን ነው የምናገረው።

የሚኒሊክ ሐውልት ይፈርሳል ጎንደር ከፈለጉት በራሳቸው ወጭ መጫን ይችላሉ።

Abere
Senior Member
Posts: 15518
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Dr, Aiby welcome back home

Post by Abere » 04 Jun 2022, 14:49

Old man, is this a warm welcome from Seyoum Mesfin hehehehehe :mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Dr, Aiby welcome back home

Post by Ethoash » 04 Jun 2022, 15:13

አቡዋሯ
እርር ቅጥል በል እዋ እድሜ ፀጋ ነው። በአንተ ቤት አብሽቀህ ሞተሀል። እሺ ይሁንልህ በሽቂያለሁኝ ። አንተ ግን አባይን ለእድሜ ልክ ነው ያጣኸው በአንተ ቤት አማራ በመምስል ለትግሬ ኤርትራ ልታጎበድ ድ ነበር ግን አይቻልም። አብይ መንገዱን ይዘጋል ወጣ ከትግሬ መሬት አይንህ ይወጣና ። አብይ ምንም አቅም የለውም ተቀመጡ ለማለት ከበላይ ት ዛዝ መጥቶበት ነው። ወድህ ነው በግድ ትለቃለህ ቅሌታም ቶሎ ሳይመሽብህ ወጣ ጣጣ ሳታበዛ

Post Reply