ገዱ እና ዮሃንስ ቧያለው ከሳወል እኩይ ስራ ወደ ጳውሎስ መልካም መንገድ --> ሳወል ብአድን! ሳወል! " አማራዎችን ለምን ታሳድዳለህ " የሚለው ጥሪ ተሰማቸው - ከሃሳዊ ቡድን ተለዩ።
ገዱ እና ዮሃንስ ቧያለው ከሳወል እኩይ ስራ ወደ ጳውሎስ መልካም መንገድ --> ሳወል ብአድን! ሳወል! " አማራዎችን ለምን ታሳድዳለህ " የሚለው ጥሪ ተሰማቸው - ከሃሳዊ ቡድን ተለዩ። የአማራ ህዝብ ፍትህ ወንጌል በመላው ዓለም ተሰራጨ ከእንግድህ ዲያብሎስ ኢህአደግ ብልጽግና ወ ትህነግ ምን ይበላ ይሆን እራሱ ከመበላት ውጭ።