የዘለንስኪን ምዕራባውያን ጌቶቹ ባዘዙት የውክልና ጦርነት ውስጥ የዩክሬናውያን ህይዎት ኡንደቀልድ ኡየተቀጠፈ ይገኛል ብለው የተናገሩ አንደበተ ርቱዕ ሴትዮ የአውሮጳ ሕብረት አባል ናቸው።
ታልቁ ጁንታው ዎንድሜ Meleket ሆይ፣
ዝምታህ ይሰበር፣ ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምምና ኡባክህን ባስቸኳይ መልስ ስጣቸው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
So true!Digital Weyane wrote: ↑04 Jun 2022, 13:42
የዘለንስኪን ምዕራባውያን ጌቶቹ ባዘዙት የውክልና ጦርነት ውስጥ የዩክሬናውያን ህይዎት ኡንደቀልድ ኡየተቀጠፈ ይገኛል ብለው የተናገሩ አንደበተ ርቱዕ ሴትዮ የአውሮጳ ሕብረት አባል ናቸው።
ታልቁ ጁንታው ዎንድሜ Meleket ሆይ፣
ዝምታህ ይሰበር፣ ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምምና ኡባክህን ባስቸኳይ መልስ ስጣቸው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!![]()
![]()
![]()


Biden should make clear that there areis not a realistic goal. … Russia remains too strong.
the Times said.limits to the arms, money and political support Ukraine can expect,
https://www.pewresearch.org/global/2022 ... -an-enemy/not a war about Ukrainian freedom but a war against Russia itself.
Zmeselo wrote: ↑05 Jun 2022, 02:43US urged China, to open up Xinjiang for investigation. China accepted, the visit of the UN human rights council. Bachelet, didn't find any genocide or concentration camps. Now, she is pressured to resign. Western rogue regimes are hysterical, that their lie on Xinjiang is not echoed.
Btw, there's no 'chgray-genocide' either!
__________

And.... who is Augusto Pinochet, the dictator who came to power in Chile by overthrowing the democratically-elected President Salvador Allende? Pinochet imprisoned and tortured Michelle Bachelet, and murdered her father. But who installed the Pinochet dictatorship? It's not China. Watch this clip...As a member of the Youth Socialist group in Chile in the 1970s, Michelle Bachelet was imprisoned, along with her mother, under Chilean dictator Augusto Pinochet's military regime. Her father died after being tortured in 1974. She was president of Chile for two terms before being named as U.N. high commissioner for human rights in September 2018.
Meleket wrote: ↑10 May 2022, 03:30ያውሮፓው ሻዕብያ የዩክሬን መሪ ዘለንስኪ ጀግና ነው የምንለው በምክንያት ነው፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች!![]()
የኛ ተራ ካድሬዎች፡ ማጭድና መዶሻ ያለበት ቀዩ ባንዴራን የናፈቁ መስለዋል።በተለዪ ያስራለቃ ኩራባቸው ልጅ Digital Weyane ብሎ ብሎ “የሌኒን ሃውልት በመዲናችን ይተከል” የሚል መስሏል፡ ታላቁ ተራ ካድሬና የትግራዪ ትግርኚዉ የቋንቋ ኮሜዲያን። ምን እፍረት ያውቅና፡ እንደ እስስት ስንትና ስንት ስም ይዞ ብቅ ጥልቅ የሚለው ይህ ምስኪን ወንድማችን። ለማንኛውም እታች ማጠቃለያ ላይ ያስቀመጥናቸው ሃቆች ደህና አድርገው ራሱን እየቀወሩት እንዳሉ መገንዘብ ችለናል፡ ይበልጥ የጐረበጠችው የትኛዋ እንደሆነች ግን አልነገረንም፡ ለኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
ጉዳዩ እንዲህ ነው።
ራሻ፦ ተምበርከኩ
ዩክሬን፡ አንምበረከክም
ወራሪ ከሰሜን ይምጣ ከደቡብ ከምስራቅ ይምጣ ከምዕራብ ወራሪ ነው፡ በህዝብ ትግልም ይሸነፋል![ አራት ሚሊየን ነጥቦች]
Zelensky: Russia trod on a rake
In his nightly address, President Volodymyr Zelensky said the Russians would meet the same fate of all Ukraine's previous invaders over the centuries.
In typically colourful language, Zelensky said: "On February 24, Russia launched an offensive. Treading on the same rake. Every occupier who comes to our land treads on it. We have been through different wars. But they all had the same finale.
"Our land was sown with bullets and shells, but no enemy was able to take root here. Enemy chariots and tanks drove through our fields, but it did not bear fruit.
"Enemy arrows and missiles flew in our skies, but no one will be able to overshadow our blue sky."
ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች
የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም
ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም (ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!
ዘለንስኪ ጀግና ነው!
ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!![]()
Meleket wrote: ↑19 Mar 2022, 05:07“ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=291645
Meleket wrote: ↑01 Jun 2022, 04:35. . .
እስቲ የውሸት ዜና ለምታስተጋባዋ ለታላቂቱ ተራ ካድሬ ለsesame እንግጠምላት . . .
"ኣጨበጭባለሁ እጄ እስኪመላለጥ፡
የሩሲያን ድርጊት ከልቤ በመምረጥ።![]()
“ሉዓላዊነት” የሚባለው ቃል፣
ተገፍትሮ ይግባ በጥልቁ ገደል።![]()
sesame ካድሬይቱ ይሄ ነው እምነቴ፣
የሰው ሃገር ላፈርስ ሳላስብ ለቤቴ።![]()
ሩሲያ ይሻለኛል የምን ዩክሬን ዩክሬን፡
እየተለማመጥኩ ከሰጡኝ ቴክኒሻን፡
ሚሳይል ከሰጡኝ ከለገሱ ድሮን፡
እንዳሻቸው ያርጉ ያጥፏት ድምጥማጧን።[እንጌራ ጀላዕ ኣይበላዕ]
ምኑ ይሳነኛል ‘አውራ ነኝ’ ያፍሪካ፡
እኔ ከተናገርኩ ማነው የሚያሽካካ፡
የምን ዲሞክራሲ ምን ሚሉት ፋብሪካ፡
ግዛቴ ከወዲህ እስከ ስሪላንካ።"![]()
ብለሽ እስቲ ኣስቂን sesame ካድሬይቱ፡
በህልምሽ የሆንሽዉ እቴጌ ጣይቱ።![]()
ኣንቺ በሃገርሽ እንዳሻሽ ልትሆኚ፡
ሌላውን ባገሩ የምትመቀኚ፡
ለኅሊናሽ ፍረጅ ‘ልዕልት’ እንድትሆኚ።![]()
ትንታኔሽ ሁሉ ዓለም ያስደመመ፡
ወራሪን ደግፎ ዕርቃኑን የቆመ።![]()
ከኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችን ጋር ሆነን ተዝናናንብሽ ኣይደል በኤርትራዊ ኣማርኛ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት ትህትናም ጭምር።![]()