Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ጉዱ ካሳ ሲሾም ያልበላ ፣ ሲሻር ይቆጨዋል

Post by Ethoash » 04 Jun 2022, 10:56

በጣም ልቤን የነካው ነገር ቢኖር ጉዱ እንዳርካቸው ምንም ጉቦ ሳይበላ ከስልጣን መባረሩ ነው። አንድ ስወ ጎ ፈንድሚ ከፍቶለታል ሲባል ስምቻለሁ ። አንድ ሃያ ብር አለቺኝ እሱዋን ልስጥ ፈልጌ ። የጎ ፈንድሚ ሊንኩን ንገሩኝ። ሊንኩን ለእናንተ ስም ሌላ ሃያ ብር እስጠዋለሁና እባካቹሁ ርዱኝ።

ጉድ እናቱ በቀበሌ ቤት ሲኖሩ ጉዱ የራሱን ቤት አልስራም አሁን ተመልሶ እናቱ ጋ ለምኖር ሁለት ሻንጣውን ሽክፎ ጎንድር ሄዶዋል። እናቱ የቤት ክራዩን ሶስት ብር ስለማልችል ጉዱ ካሳ ይክፈል መኖር ከፈለገ ብላለች አባትዬው ለግዜው በስማይ ቤት ናቸው። ጉዱ ሚስት የለው ልጅ የለው ። አሁን በዚህ እድሜው በዚህ መልኩ ማን ያገበዋል። በፊት ስልጣን በነበረው ግዜ አግብቶ እንደመወለድ ። ሲንከራፈፍ ዘግይቶ አሁን ከሁለት ያጣ ጦጣ ሆኖዋል። እናቱ የአብይ እግር ላይ ወድቀህ ለምነው ትንሽ እራ እንዲስጥህ ብላ መክረዋለች።

የቡዳ ሚድያዎች ደግሞ በነፃ ኢንተርቪው እያረጉት ዶክተር ዝናቡን እንዲስድብላቸው ይፈልጋሉ። እዚህ ላይ ነው አቶ ገዱ ጉድ መስራት ያለበት አፉን መዝጋት አለበት ያለበለዚያ እነዚህ ነፍጠኞች ይረዱኛል ብሎ አፉን ከከፈት ዋ ብያለሁ አብይ አይመለስለትም ጉቦ በልቶዋል ብሎ ከርቸሌ ነው የሚያጉረው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉዱ ካሳ ሲሾም ያልበላ ፣ ሲሻር ይቆጨዋል

Post by Ethoash » 04 Jun 2022, 14:15

ምነው እናንተ ጋጠ ወጥ አማሮች ኑ ና ልክ አደረገ ብሉ ። አቀኛ ነው ብሉ የት ተሽጋቹሁ፣ ትግሬዎች ቢሊዬን ስረቁ ስትሉ አነበረም ወይ። አሁን የእናንተው ጉዱ ካሳ ባዶ ኪሱን ወጣ ከስልጣን አሁን ሚስት የሌለው እንዳያገባ ጡረታው ለራሱም አይበቃውም። ቤት የለው ምን የለው ቤሳ የለው ማን ሴት ይፈልገዋል ከመልክ የለበት ከገንዘብ የለበት አሁን ምን ሊወጠው ነው። ትረዱታላቹ ወይ ። ወይስ ስለተማሪያም እያለ ይኖራል።

ትግሬዎችስ ዘንጠው ልጆቻቸውን የግል ትምህርት ቤት እያስተማሩ ዘር ማንዘራቸውን እያስተማሩ ነው ፣ አዳዲስ መኪና እያገላባበጡ ። ጉድ ካሳስ ምን ሊወጣው ነው። ምን ቅሌት ነው አሁን ታሞ የኢትዬዽያ ሕዝብ ነው ሀብቴ ገንዘብ አዋጡልኝ የሚልበት ግዜ ሩቅ አይደልም።

እስቲ አማራ ጎንደሬዎች አዝነውለት ስራ እንደሚስጡት እንመልከት ወይስ የወደቀ ዛፍ መጥረቢያ ይበዛበታል ነው። የት ጠፋቹ እስቲ መልሱልኝ ። እነአቦይ ፎቅ ስሩ ስትሉ
አነበረም ወይ እሺ ይህ ዝግምተኛ ምንም አልበላም ምን ሊወጠው ነው እስቲ ይህንን አስረዱኝ፣

Union

Re: ጉዱ ካሳ ሲሾም ያልበላ ፣ ሲሻር ይቆጨዋል

Post by Union » 04 Jun 2022, 14:25

አጋሜ አሽ

ገድ የራሱን ገንዘብ በልቶ እና ስራውን ሰርቶ ጨርሷል። ህውህትን ወደመጣችበት ደደቢት አስገብቷል። አራት ሚልዬን አማራ አስታጥቋል።

እናንት ህውሀቶች እኮ ገንዘብ ላይ ነው አይምሮአቹ ያለው። እሱ ለህዝቡ የሚሰራው ስራ ነው ገንዘቡ። By the way i tried to explain this concept of money vs principles to Listro Horus but he didn't get it. You two have a lot in common!! :lol:

የወልቃት ወርቅ መሬት ያምርሀል አሁንም? :lol:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉዱ ካሳ ሲሾም ያልበላ ፣ ሲሻር ይቆጨዋል

Post by Ethoash » 04 Jun 2022, 14:45

union wrote:
04 Jun 2022, 14:25
[deleted] አሽ

ገድ የራሱን ገንዘብ በልቶ እና ስራውን ሰርቶ ጨርሷል። ህውህትን ወደመጣችበት ደደቢት አስገብቷል። አራት ሚልዬን አማራ አስታጥቋል።

እናንት ህውሀቶች እኮ ገንዘብ ላይ ነው አይምሮአቹ ያለው። እሱ ለህዝቡ የሚሰራው ስራ ነው ገንዘቡ። By the way i tried to explain this concept of money vs principles to Listro Horus but he didn't get it. You two have a lot in common!! :lol:

የወልቃት ወርቅ መሬት ያምርሀል አሁንም? :lol:
እኔም እኮ አቶ ጉቦን እንድርጋቸው፣ ለመደገፍ አንድ ልጅ ጎፍንድ ሚ ከፍቶዋል እኔ ደግሞ ሃያ ብር ልስጠው ፍልጌ ሊንኩን ካለህ ለጥፍ በአንተ ስም ሌላ ሃይ ብር ለመስጠት ፍልጌያለሁና እባክህ ርዳኝ።

እኔ ጉቦ ካስ ተርቦ እንዳየው አልፈግም፣ ሀብቴ የኢትዬዽያ ፍቅር ነው ማለት እኮ ለጥላሁንም ለብዙ ለኢትዬዽያ አልጠቀመም ምንግድ ላይ ነው የተጣሉት አላሙዲ ባይድርስላቸው ኖሮ ዛሬ ጥላሁን ጉድ ይሆናል ነበር። ግን ምን ችግር አለ አማራ ሽልማት ወረቀት ለመስጠት አንደኛ ናቹሁ። ጉደኛ ሕዝብ ናቹሁ። ምን አለ በለኝ አቶ ጉቦ ካሳ ተርቦ ሲስርቅ ይያዛል።

Abere
Senior Member
Posts: 15519
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጉዱ ካሳ ሲሾም ያልበላ ፣ ሲሻር ይቆጨዋል

Post by Abere » 04 Jun 2022, 14:54

የበሉትማ አስታውኳቸው ሆድዕቃቸው ከቋጥኝ ስር እራስ ምላሳቸው ደግሞ ከቁጥቋጦው ስር ተንቤን በርሃ ወድቆ ቀረ። ጎመን በጤና አለ ገዱን አሳመረ። አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል ሲባል ሰምተሃል?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉዱ ካሳ ሲሾም ያልበላ ፣ ሲሻር ይቆጨዋል

Post by Ethoash » 04 Jun 2022, 15:08

Abere wrote:
04 Jun 2022, 14:54

የበሉትማ አስታውኳቸው ሆድዕቃቸው ከቋጥኝ ስር እራስ ምላሳቸው ደግሞ ከቁጥቋጦው ስር ተንቤን በርሃ ወድቆ ቀረ። ጎመን በጤና አለ ገዱን አሳመረ። አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል ሲባል ሰምተሃል?
ቱ ከዘላለም ድህነት የአንድ ቀን ነፃነት።

ጉዱ ገና ጉድ ያረግሀል ታሞ ጎፈንድሚ ሲሞላለት ። ምነው ቢቀርሳ በእናቱ የቀበሌ ቤት ተመልሶ ሊገባ ከዚህ በላይ ምን ሞት አለ። አማራ ባህሉ ነው በድህነት መኖር። የድህነት ዘበኞች መሆን እናንተ ልማዳቹ ነው ፎከታሞች፣ ጫማ ቢስ ትግሬዎች ናቸው ኢትዬዽያን የጫማ እንዱስትሪ ቁጥር አንድ አረጉዋት ። አማራ ጫማ አይቶ ለማያወቀው ይብላኝልኝ። አሁንም ድህነት ጥራ ። ማን ይስምሀል ከአሁን በኋላ ክላ በል ወግድ በል እዛው በጥግህ ድህነት ህን ይዘህ ጎመን እራሰህ ብላ ። ችጋራም ችግር ጠሪ

Union

Re: ጉዱ ካሳ ሲሾም ያልበላ ፣ ሲሻር ይቆጨዋል

Post by Union » 04 Jun 2022, 15:17

በአንተ በወደቀ አስተሳሰብ ከሆነ አላሙዴ እኮ አማራ ነው :lol: ታዲያ አማራ አላሙዴ ግማሽ አማራን ጥላሁንን ቢረዳው ምን ይሁን። ገንዘቡ የአላሙዴ። እናንተ ለምናቹ ያመጣችሁት ገንዘብ አይደለም። ወይም ከዛች ከወርቋ ከትግራይ ያመጣችሁት አምስት ሳንቲም የለም። የኛን ሀብት ነው ስትዘርፍ የነበረው በገዛ መሬታችን ላይ። ቅማል የወረሰው ቡታንቲ ለብሳቹ እንደመጣቹ ትረሳዋለህ?

ብትረሳ ብትረሳ አዲስ አበባ ያሉ አደባባዮች ላይ በሙሉ ቡታንቲአችሁን ሰቅላቹ ክርሲማስ አስመስላችሁት እንደነበረ ትረሳለህ? :lol:

ዛሬ የለመንከውን እና የዘረፍከውን ገንዘብ እሰጣለሁ እኛ ጎልድ ምናምን ትላለህ :lol: :lol: :lol:

ቅጫማም!! :lol:
Ethoash wrote:
04 Jun 2022, 14:45
union wrote:
04 Jun 2022, 14:25
[deleted] አሽ

ገድ የራሱን ገንዘብ በልቶ እና ስራውን ሰርቶ ጨርሷል። ህውህትን ወደመጣችበት ደደቢት አስገብቷል። አራት ሚልዬን አማራ አስታጥቋል።

እናንት ህውሀቶች እኮ ገንዘብ ላይ ነው አይምሮአቹ ያለው። እሱ ለህዝቡ የሚሰራው ስራ ነው ገንዘቡ። By the way i tried to explain this concept of money vs principles to Listro Horus but he didn't get it. You two have a lot in common!! :lol:

የወልቃት ወርቅ መሬት ያምርሀል አሁንም? :lol:
እኔም እኮ አቶ ጉቦን እንድርጋቸው፣ ለመደገፍ አንድ ልጅ ጎፍንድ ሚ ከፍቶዋል እኔ ደግሞ ሃያ ብር ልስጠው ፍልጌ ሊንኩን ካለህ ለጥፍ በአንተ ስም ሌላ ሃይ ብር ለመስጠት ፍልጌያለሁና እባክህ ርዳኝ።

እኔ ጉቦ ካስ ተርቦ እንዳየው አልፈግም፣ ሀብቴ የኢትዬዽያ ፍቅር ነው ማለት እኮ ለጥላሁንም ለብዙ ለኢትዬዽያ አልጠቀመም ምንግድ ላይ ነው የተጣሉት አላሙዲ ባይድርስላቸው ኖሮ ዛሬ ጥላሁን ጉድ ይሆናል ነበር። ግን ምን ችግር አለ አማራ ሽልማት ወረቀት ለመስጠት አንደኛ ናቹሁ። ጉደኛ ሕዝብ ናቹሁ። ምን አለ በለኝ አቶ ጉቦ ካሳ ተርቦ ሲስርቅ ይያዛል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉዱ ካሳ ሲሾም ያልበላ ፣ ሲሻር ይቆጨዋል

Post by Ethoash » 04 Jun 2022, 15:25

doctor union,

i don't deny that Al Amoudi is half wollo ,,, what i was saying if not for him most famous Ethiopian artist would have been homeless and die sickness and forgotten but thanks to Al Amoudi ..

now that is the same thing going to happened to ጉዱ ካሳ not day not tomorrow but down the road he will be sick and homeless and he will beg for money on street ... that is the end of the Amhara icon.

u know how the golden take care of their own billion of dollar .. yes , they r rich all u have to do is watch them in Europe with their super car, this is how u live baby ,,, buda when people get rich u don't like it...now u got ዘግምተኛ ጉዱ ካሳ deal with him

Union

Re: ጉዱ ካሳ ሲሾም ያልበላ ፣ ሲሻር ይቆጨዋል

Post by Union » 04 Jun 2022, 17:11

አንበጣ ቆርጫሚ ቅማላም ለማኝ

ሂድና ለማያውቁህ ለነጮች ንገራቸው የህውሀትን ሀብታምነት። የትግራይ ህዝብ ቅማሉን እያከከ ቁልቋል አሮበታል አንተ ስለ እስፓርት መኪና ታወራለህ :lol: ወቸ ጉድ!! ይቺ ነች ጫወታ!!

ነገርኩህ። ቅጫማችሁን እኛ ሀገር መጥታቹ አራገፍቹ።

ቡታንቲ እና በረባሶ አድርገህ መጥተህ ሱሪና ሸሚዝ ለበስክ። ሰውም መሰልክ። ዛሬ ደግሞ ተንጠራርተህ ከሰው እኩል ማውራት መፈለክ። ለማኝ እና ቅጫማምነትህን ዘንግተኸው ማለት ነው። አይነፍም።

የቤት መኪና ስታይ ድንብርብርህ ይወጣ እንዳልነበረ፣ በውይይት ታክሲ ውስጥ አልገባም ብለህ ከታኪው አናት ላይ ወጥተህ ለመቀመጥ ስትጋጋጥ፣ ውስጥ ነው መሆን ያለብህ እንደሌላው ተሳፍሪ ብለን መክረን እንዳላሰለጠንህ ዛሬ እስፓርት መኪና ምናምን ምናምን እያልክ ትንጠራራለህ? እኛኑ ላይ መልሰህ።

ይሁና አለች!!

ቅጫማም። ለማያቅሽ ታጠኚ እዛው!! :lol: :lol: :lol:

Ethoash wrote:
04 Jun 2022, 15:25
doctor union,

i don't deny that Al Amoudi is half wollo ,,, what i was saying if not for him most famous Ethiopian artist would have been homeless and die sickness and forgotten but thanks to Al Amoudi ..

now that is the same thing going to happened to ጉዱ ካሳ not day not tomorrow but down the road he will be sick and homeless and he will beg for money on street ... that is the end of the Amhara icon.

u know how the golden take care of their own billion of dollar .. yes , they r rich all u have to do is watch them in Europe with their super car, this is how u live baby ,,, buda when people get rich u don't like it...now u got ዘግምተኛ ጉዱ ካሳ deal with him

Union

Re: ጉዱ ካሳ ሲሾም ያልበላ ፣ ሲሻር ይቆጨዋል

Post by Union » 05 Jun 2022, 12:36

አጋሜው
የትዝታ ሰመመን ገባህ እንዴ። አዲስ አበባ አደባባዮቻችን ላይ ቁጭ ብለህ ከቡታንቲህ ላይ ቅማልህን ስትለቅም ትዝ አለህ አይደል ፣ የኛ የዛሬው ባለ መኪና ያውም ስፖርት መኪና :lol: :lol: :lol:

Post Reply