Re: Enset, New Super Food Found In Ethiopia -United Nations
Why is Enset is supper food
Unlike Carbohydrates food found in a wide array of unhealthy foods—bread, beans, popcorn, potatoes, cookies, spaghetti, soft drinks, and corn, and
Enset is Healthy high starch foods include whole grains, whole grain bread, whole grain pasta, minimally processed vegetables, and beans (legumes)
እኔ ሳስበው የቆጮን አስራር መቀየር አለበን ለምሳሌ ቡላ ውስጥ ሙዝ በመጨመር የሙዝ ማፍን መስራት ከቻልን፣ ሽኮላት፣ እና ሱካር እንቁላል በመጨመር ኬኮችን ለመስራት ከቻልን ብዬ አስባለሁኝ ለምን ቢባል ቆጮ አያስወፍርም ለምን ካርፖሀድሬት አይደለም ስታርች ነው ስታርች ጥሩ ነው ለጤንነታችን።
በሁለተኛ ድረጃ ኮባ ለብዙ ነገር ይጠቅመናል ብዬ አስባለሁኝ ትንንሽ ማሽን በመጠቀም ፕሮሰስ ካረግነው ቃንጫ ማግኘት አንችላለን። በአሁን ግዜ ደግሞ ወረቀት መስራት ይቻላል። ይህ ወረቀት እሳት ወይም ሙቀት ስለሚቋቋም ምግብ ኬኮችን ስላበስል ድስቱ እንዳያጣብቅ መጠቀም እንችላለን የኮባ ወረቅትም ወሃ አያሳልፍም ፣ ይህ ብቻ አይደለም ለምግብ ሳህኖች እና መጠጫ ልንስራበት እንችላለን። ከምግቡ በላይ ይህ የቢሊዬን ዶላር ንግድ ሊሆን ይችላል ባይ ነኝ።
አሁን ድግሞ ስለክትፎ ትንሽ ልበል። እኔ ክትፎ ሲባል ዝም ብሎ ጥሬ ስጋ ከትፎ ማቅረብ መስሎኝ ነበር ግን ከአስራ ሁለት በላይ ቅመማቅመሞች ናቸው ክትፎን ክትፎ የሚያስኙት ለካ ይህ ምን ት ዝ አለኝ መስላቹሁ ኬፍሲ ችክንን አስታወስኝ። ኬፍሲ ችክን በአስራ አንድ ቅመማ ቅመሞች ነው የሚቀመመው እንደምታውቁት ኬፍሲ አንድ ቢሊዬን ዶላር ንግድ ነው። ታድያ የእኛም ክትፎ ቅመሙ ተጠብቆ ወይ በስሎ ወይ በጥሬው ተደርጎ እንደሳንዱች ተደርጎ ቢሽጥ የቢሊዬን ዶላር ንግድ ሊሆን ይችላል ባይ ነኝ። የሳንድሹ ዳባ ከቆጮ ከተስራ ደግሞ ወድር አይኖረውም ማለት ነው።
አንድ ተመራማሪ ብዙ ስለቆጮ ያጠና ቪድዬ አይቼ ነበር ቆጮዎች ብዙ አይነት ጠአም አላቸው ያንን ጠአም የሚያመጡት ልክ እንደአይብ ቺዝ ባክቴሪያዎች የተለያዩ ናቸው ታድያ ተመራማሪው ይህንን ባክቴሪያዎችን አግኝቻለሁ ሲል የስማሁት መስሎኝ ነበር አሁን ቪድዬን ብፈልገው አጣሁት እንጂ ይህ ምርምር በስራ ላይ ቢውል ትልቅ ጥቅም ይስጣል።
ቆጮ በብዛት መትከልና በብዛት ማምረት መቻል አለብን ለዚህ ድግሞ ፕሮሰስ የምናረግበት ማሽኖችን መስራት ያስፈልግናል ።

-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 11001
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: Enset, New Super Food Found In Ethiopia -United Nations
I think All indigenous plants, have great capability for mass production, export, innovation. For instance, out of the Enset fiber, you can create notebooks, clothes ( hemp plant also does), bags, etc. What is recommend is to create machine for Enset making. I saw documentary that the women slaving from getting the Enset from the ground to processing is really labor intensive. The reason it smells is because, it is fermentation process. Fermentation is now known to be healthy for the gut microbiome, balances ph in the gut as well as bacteria.Enjera is also fermented that is why it is healthy
Last edited by ethiopianunity on 03 Jun 2022, 16:51, edited 2 times in total.
-
Union
Re: Enset, New Super Food Found In Ethiopia -United Nations
Yes, the gamos, hadiyas and welayita as well should be happy about this. Its their orginal food their ancestors game them
Re: Enset, New Super Food Found In Ethiopia -United Nations
አረ ይህንን ጉድ ተመልከቱ የቆጮ ኬክ
How to make coffee flavored False Banana dessert with Tg. የቡና : ጣዕም : ቡላ : ጣፋጭ ኣሰራር : ከቲጂ : ጋር::
የቡላ ጣፋጭ የማያስወፍር ኬክ፣ ቆጮ ስታርች ነው ካርቦንሀድሬት አይደለም
How to make coffee flavored False Banana dessert with Tg. የቡና : ጣዕም : ቡላ : ጣፋጭ ኣሰራር : ከቲጂ : ጋር::
የቡላ ጣፋጭ የማያስወፍር ኬክ፣ ቆጮ ስታርች ነው ካርቦንሀድሬት አይደለም
Re: Enset, New Super Food Found In Ethiopia -United Nations
Interesting!. I was in Ethiopia Last September, most of the welayitas and hadiya residents of Addis went back home for Meskel holiday. I used to think Meskel was a big holiday mainly for Gurages. By the way the shoe shining business in Addis is now being overtaken by Welayitas and Hadiya. It used to be dominated by Gurages back in the days.
-
Union
Re: Enset, New Super Food Found In Ethiopia -United Nations
Exactly, most Ethiopians are exposed to Gurages only from the south. So we think Kocho, kitfo, inset belongs to Gurages only. But when you ask other southerners they would strongly disagree. They even get very upset!!
I had a group of gurages who stayed silent when a welaita man told them kocho/inset and kitfo are not Gurage cultural foods. I was shocked. And when I explored more, I found out the Welita guy was correct. Most people still do not know.

Bashu wrote: ↑03 Jun 2022, 20:47Interesting!. I was in Ethiopia Last September, most of the welayitas and hadiya residents of Addis went back home for Meskel holiday. I used to think Meskel was a big holiday mainly for Gurages. By the way the shoe shining business in Addis is now being overtaken by Welayitas and Hadiya. It used to be dominated by Gurages back in the days.
Re: Enset, New Super Food Found In Ethiopia -United Nations
ሁላችሁም ሲያሻቹ ተሳደቡ፣ ሲያሻችሁ አመስግኑ! ባሁን ወቅት አይደለም ደቡብ ምራብ ኢትዮጵያ የደብረ ብርሃን አርሶ አደሮች የእንሰት ተክል ልምምድ እያደረጉ ነው። ለምግብነት እና ለቅጠሉ ብቻ ሳይሆን አገሩን አረንጓዴ በማድረግ ኢኮሎጂውን ለማከም እየዋለ ነው። ከዚያ በተረፈ መላው የደቡብ ክልል እስከ ቦረና ድረፍ የእንሰት ካልቸር ሕዝብ ናቸው ። ነገር ግን እያንዳንዱ ጎሳ ለየት ባለ መንገድ ይበላዋል። በተለይ በቡላ መልክ ከተዘጋጀ በኋል። ስለሆነም ሆረስ አንድ ቦታ እንሰት የጉራጌ ብቻ ተክል ነው ብሎ አያውቅም። ግ ን ቆጮን አዘምኖ በየሆቴል ቤቱ አስለምዶ ዛሬ የመላ ኢትዮጵያ እጅግ ተወዳጅ ጤነኛ ሃያል ምግብ ያስደረገ፣ ከእንጀራ ቀጥሎ ያለና ምናልባት ወደ ፊት ዳቦን እንዲተካ ለማድረግ እየጣረ ያለው የፈጣራ ባለቤት፣ ባለስራ ባህሉ ትጉህ ጉራጌ ነው ።
ባሁን ወቅት በምግብ ከለር አማካይነት በተፈለገ ቀልም ይዘጋጃል። በዳቦ፣ በገንፎ፣ በጁስ መልክ ይዘጋጃል በቅርቡ ብቋንጣና በቺፕስ መልክ የዘጋጃል ። ልክ እንደ ጤፍ በፓወር ምግብነት ለስፖርትና ለጤና ወደ ውጭ ኢክስፖርት ይገረጋል። አሁን መፋቂያ ማቺኖች ኢንቬት ተደርገውለት ማሺኑን በዝቅተኛ ዋጋ ለተራው ባለ ተጋን (ተጋን ፕላንት ጋርደን ማለት ነው) ለማቅረብ እየተሰራ ነው ።
ይህ ብቻ አይደልም የዕንሰት ምርት አካል የሆነው ቃጫ ወደ ዘመናዊ የምንጣፍ ኢንዱስትሪነት እየተሸጋገረ ነው ። እስካሁን ዝነኛው የጉራጌ አንጮት (ምንጣፍ) በእናቶች ደቦ በእጅ ነበር የሚሰራው ። የጉራጌ ቤት ወለል በሶስት አይነት ምንጣፎች ነው የሚነጠፍበት ። ሁሉም ከእንሰት ውጤት ነው የሚሰሩት ። ጂበ ፈረንጆች ረግ የሚሉት ነው ። ቅጭቀጨ ከኮባ የሚሰራ ሁልግዜ ላዘቦት ቀን ወለል የምለብስ ነው ። አንጮት ከፍተኛ ጥራት ያለው ድንቅ ምንጣፍ ለበአልና እንግዳ የእልፍኝ ወለል የሚነጠፍ ነው ።
ስለ እንሰት፣ ቆጮ ቡላ ገና ገና ብዙ ትሰማላችሁ!!!

ለምሳሌ ሴቶቹ የተቀመጡበት ምንጣፎች ማለት ነው
የቡላ ፍርፍር (እርግፎን) በቅመምና ንጥር ቅቤ አብዶ ተበልቶ ያልቃል እንጂ የማይጠገብ ምግብ ነው!
የቡላ ፍርፍር (እርግፎን) በቅመምና ንጥር ቅቤ አብዶ ተበልቶ ያልቃል እንጂ የማይጠገብ ምግብ ነው!
-
Union
Re: Enset, New Super Food Found In Ethiopia -United Nations
ሆረስ
አሁን ልክህን አውክ። እውነቱም ተናገክ። ክትፎ ቆጮ ምናምን የጉራጌ ነው ምናምን እያልክ ስትፎግር ነበር።
አመን ኢያሱስ ጌታ ነው ብለናል።

Horus wrote: ↑03 Jun 2022, 21:43ሁላችሁም ሲያሻቹ ተሳደቡ፣ ሲያሻችሁ አመስግኑ! ባሁን ወቅት አይደለም ደቡብ ምራብ ኢትዮጵያ የደብረ ብርሃን አርሶ አደሮች የእንሰት ተክል ልምምድ እያደረጉ ነው። ለምግብነት እና ለቅጠሉ ብቻ ሳይሆን አገሩን አረንጓዴ በማድረግ ኢኮሎጂውን ለማከም እየዋለ ነው። ከዚያ በተረፈ መላው የደቡብ ክልል እስከ ቦረና ድረፍ የእንሰት ካልቸር ሕዝብ ናቸው ። ነገር ግን እያንዳንዱ ጎሳ ለየት ባለ መንገድ ይበላዋል። በተለይ በቡላ መልክ ከተዘጋጀ በኋል። ስለሆነም ሆረስ አንድ ቦታ እንሰት የጉራጌ ብቻ ተክል ነው ብሎ አያውቅም። ግ ን ቆጮን አዘምኖ በየሆቴል ቤቱ አስለምዶ ዛሬ የመላ ኢትዮጵያ እጅግ ተወዳጅ ጤነኛ ሃያል ምግብ ያስደረገ፣ ከእንጀራ ቀጥሎ ያለና ምናልባት ወደ ፊት ዳቦን እንዲተካ ለማድረግ እየጣረ ያለው የፈጣራ ባለቤት፣ ባለስራ ባህሉ ትጉህ ጉራጌ ነው ።
ባሁን ወቅት በምግብ ከለር አማካይነት በተፈለገ ቀልም ይዘጋጃል። በዳቦ፣ በገንፎ፣ በጁስ መልክ ይዘጋጃል በቅርቡ ብቋንጣና በቺፕስ መልክ የዘጋጃል ። ልክ እንደ ጤፍ በፓወር ምግብነት ለስፖርትና ለጤና ወደ ውጭ ኢክስፖርት ይገረጋል። አሁን መፋቂያ ማቺኖች ኢንቬት ተደርገውለት ማሺኑን በዝቅተኛ ዋጋ ለተራው ባለ ተጋን (ተጋን ፕላንት ጋርደን ማለት ነው) ለማቅረብ እየተሰራ ነው ።
ይህ ብቻ አይደልም የዕንሰት ምርት አካል የሆነው ቃጫ ወደ ዘመናዊ የምንጣፍ ኢንዱስትሪነት እየተሸጋገረ ነው ። እስካሁን ዝነኛው የጉራጌ አንጮት (ምንጣፍ) በእናቶች ደቦ በእጅ ነበር የሚሰራው ። የጉራጌ ቤት ወለል በሶስት አይነት ምንጣፎች ነው የሚነጠፍበት ። ሁሉም ከእንሰት ውጤት ነው የሚሰሩት ። ጂበ ፈረንጆች ረግ የሚሉት ነው ። ቅጭቀጨ ከኮባ የሚሰራ ሁልግዜ ላዘቦት ቀን ወለል የምለብስ ነው ። አንጮት ከፍተኛ ጥራት ያለው ድንቅ ምንጣፍ ለበአልና እንግዳ የእልፍኝ ወለል የሚነጠፍ ነው ።
ስለ እንሰት፣ ቆጮ ቡላ ገና ገና ብዙ ትሰማላችሁ!!!
Re: Enset, New Super Food Found In Ethiopia -United Nations
ያልኩትን መልሰህ አንብብ!
"ቆጮን አዘምኖ በየሆቴል ቤቱ አስለምዶ ዛሬ የመላ ኢትዮጵያ እጅግ ተወዳጅ ጤነኛ ሃያል ምግብ ያስደረገ፣ ከእንጀራ ቀጥሎ ያለና ምናልባት ወደ ፊት ዳቦን እንዲተካ ለማድረግ እየጣረ ያለው የፈጣራ ባለቤት፣ ባለስራ ባህሉ ትጉህ ጉራጌ ነው።" ይህን እስካልካድ ድረስ ችግር የለም!!
አይደለም የግቤ፣ አይደለም የኦሞ ሕዝብ እኒያ ባለ እንሰት ካልቸር ቡርጂዎችን ተመለከታቸው!