Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4621
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አብይ በ 49 ቢልዮን ብር ቤተመንግስት ሊያሰራ ነው :: ግን በሕይወት መኖሩን እርግጠኛ ነው? በነገራችን ላይ የወንዙ ፕሮጀክት ምን ደረሰ? የተሰበሰበውስ ብር የት ሄደ?

Post by Abaymado » 03 Jun 2022, 15:17

ይህ ሰው በድንገት እና በእድል ነው የመጣው እናም የሚያሳየው ንቀትና በራስ መተማመኑ ይገርማል:: አገሪቱ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ምስቅልቅል ባልችበት ወቅት ቤተመንግስት ግንባታ?
ለመሆኑ የወንዙ ፕሮጀክት የት ደረሰ? የሰበሰበውን ብር ምን አረገው?
እሺ ደሞስ የለገሃር መንደሩስ የት ደረሰ? እኔ ሁሌ በለገሃር አልፋለሁ እናም መንደር አያለሁ ብዬ ባስብም የማየው ግን ሁለት ፎቆች ሲሰሩ ነው:: እና ያን የመሰለ የኢትዮጵያ መርከብን ህንፃ ማፍረስ ለምን አስፈለገ?

እኔ ፍራቻዬ ግን አንዱ አንገቱን ብሎ እንዳይደፋው ነው:size]

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: አብይ በ 49 ቢልዮን ብር ቤተመንግስት ሊያሰራ ነው :: ግን በሕይወት መኖሩን እርግጠኛ ነው? በነገራችን ላይ የውንዙ ፕሮጀክት ምን ደረሰ? የተሰበሰበውስ ብር የት ሄደ?

Post by Sam Ebalalehu » 03 Jun 2022, 15:31

የመጨረሻውን አረፍተነገርህን እኔ ፉላጎቲ አንዱ አንገቱን ብሎ እንዲደፋው ነው ብየ ተረገምኩት። ስህተት ሰራሁ, Tekezemado ?

ZEMEN
Member
Posts: 2635
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: አብይ በ 49 ቢልዮን ብር ቤተመንግስት ሊያሰራ ነው :: ግን በሕይወት መኖሩን እርግጠኛ ነው? በነገራችን ላይ የወንዙ ፕሮጀክት ምን ደረሰ? የተሰበሰበውስ ብር የት ሄደ?

Post by ZEMEN » 03 Jun 2022, 15:37

Abaymado wrote:
03 Jun 2022, 15:17

ይህ ሰው በድንገት እና በእድል ነው የመጣው እናም የሚያሳየው ንቀትና በራስ መተማመኑ ይገርማል:: አገሪቱ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ምስቅልቅል ባልችበት ወቅት ቤተመንግስት ግንባታ?
ለመሆኑ የወንዙ ፕሮጀክት የት ደረሰ? የሰበሰበውን ብር ምን አረገው?
እሺ ደሞስ የለገሃር መንደሩስ የት ደረሰ? እኔ ሁሌ በለገሃር አልፋለሁ እናም መንደር አያለሁ ብዬ ባስብም የማየው ግን ሁለት ፎቆች ሲሰሩ ነው:: እና ያን የመሰለ የኢትዮጵያ መርከብን ህንፃ ማፍረስ ለምን አስፈለገ?

እኔ ፍራቻዬ ግን አንዱ አንገቱን ብሎ እንዳይደፋው ነው:size]

የሚያሳየው ንቀትና በራስ መተማመኑ ይገርማል

I agree he has no respect for the people or for the country but በራስ መተማመn hell no. He cares so much about his power, his narcissists nature seems as he has self assurance. What most amazes me is his F-UP prioritization.

Tiago
Member
Posts: 3379
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: አብይ በ 49 ቢልዮን ብር ቤተመንግስት ሊያሰራ ነው :: ግን በሕይወት መኖሩን እርግጠኛ ነው? በነገራችን ላይ የወንዙ ፕሮጀክት ምን ደረሰ? የተሰበሰበውስ ብር የት ሄደ?

Post by Tiago » 03 Jun 2022, 16:13

Here’s the thing: being a dictator is hard. Being an African despot is even harder – you have to keep the people wowed and scared of you at the same time. All that responsibility, every minute of every day, even while you sleep.

Killing people pretty much does the job, but you can’t kill everyone can you? Some you kill, others you wow with your grandiosity.

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: አብይ በ 49 ቢልዮን ብር ቤተመንግስት ሊያሰራ ነው :: ግን በሕይወት መኖሩን እርግጠኛ ነው? በነገራችን ላይ የወንዙ ፕሮጀክት ምን ደረሰ? የተሰበሰበውስ ብር የት ሄደ?

Post by Assegid S. » 03 Jun 2022, 16:53

ጠቅላይ ሚንስትሩ የሚሊየኖች ቤት ፈርሶ በቢሊየን በሚቆጠር ብር ለኣንድ ንጉስ ቤት ልገንባ ብለው ቢነሱ የማልገረምባቸው ሁለት ምክንያቶች አሉኝ፦

1. የሰውየው ከመጠን ያለፈ ራስ ወዳድነትና ለ artificial ገፅታ ግንባታ የሚሰጡት ከፍተኛ ዋጋ፣
2. ይህን ቤተመንግስት የሚገነባው (contractor) ማን ነው? በምንስ ዓይነት ግለሰባዊ ስምምነትና ቃል (ውለታ) ለሚለው ጥያቄ የሰጠሁት ግላዊ መልስ

Bashu
Member
Posts: 808
Joined: 19 Mar 2009, 22:24

Re: አብይ በ 49 ቢልዮን ብር ቤተመንግስት ሊያሰራ ነው :: ግን በሕይወት መኖሩን እርግጠኛ ነው? በነገራችን ላይ የወንዙ ፕሮጀክት ምን ደረሰ? የተሰበሰበውስ ብር የት ሄደ?

Post by Bashu » 03 Jun 2022, 19:23

The most powerful country in the whole wide world and biggest economy in the world USA let its presidents reside in a modest "bete mengist) which was built almost 300 hundreds years ago. The US can afford to build the most expensive and extravagant palace in the world, but it chooses to house its leaders at the white house because it is a historical place. On the other hand, Ethiopia, one of the poorest country's on earth, has two decent palaces at the heart of the capital Addis Ababa, but deemed not good enough for segetew prime minister from Beshasha Jimma .And he is going to build a new one with astronomical figure as the entire Ethiopian population suffers from unimaginable economic hardship resulted from his inept leadership. :roll: :roll: :roll:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አብይ በ 49 ቢልዮን ብር ቤተመንግስት ሊያሰራ ነው :: ግን በሕይወት መኖሩን እርግጠኛ ነው? በነገራችን ላይ የወንዙ ፕሮጀክት ምን ደረሰ? የተሰበሰበውስ ብር የት ሄደ?

Post by Ethoash » 03 Jun 2022, 19:34

promised and not delivered Dr.abiy roject.

1. pipe line from Assmara to Addis that carry oil

2. factory to produce wheelchair for handicap people

3. stop all TPLF project and finished the one that is started nothing deleiver none of them finished for the last four years nothing started too.

4. we will convert our jail to national museum

5. i forget many of his promised project with the Dubai guys

Selam/
Senior Member
Posts: 18003
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አብይ በ 49 ቢልዮን ብር ቤተመንግስት ሊያሰራ ነው :: ግን በሕይወት መኖሩን እርግጠኛ ነው? በነገራችን ላይ የወንዙ ፕሮጀክት ምን ደረሰ? የተሰበሰበውስ ብር የት ሄደ?

Post by Selam/ » 03 Jun 2022, 19:55

Kichamam woyane - Where were you when TPLF thugs bulldozed the buildings next to Menilik Palace & City Hall & fenced that huge tract of land for 20 years? You literally turned the areas to open air public latrine. KIFFU!
Abaymado wrote:
03 Jun 2022, 15:17

ይህ ሰው በድንገት እና በእድል ነው የመጣው እናም የሚያሳየው ንቀትና በራስ መተማመኑ ይገርማል:: አገሪቱ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ምስቅልቅል ባልችበት ወቅት ቤተመንግስት ግንባታ?
ለመሆኑ የወንዙ ፕሮጀክት የት ደረሰ? የሰበሰበውን ብር ምን አረገው?
እሺ ደሞስ የለገሃር መንደሩስ የት ደረሰ? እኔ ሁሌ በለገሃር አልፋለሁ እናም መንደር አያለሁ ብዬ ባስብም የማየው ግን ሁለት ፎቆች ሲሰሩ ነው:: እና ያን የመሰለ የኢትዮጵያ መርከብን ህንፃ ማፍረስ ለምን አስፈለገ?

እኔ ፍራቻዬ ግን አንዱ አንገቱን ብሎ እንዳይደፋው ነው:size]

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አብይ በ 49 ቢልዮን ብር ቤተመንግስት ሊያሰራ ነው :: ግን በሕይወት መኖሩን እርግጠኛ ነው? በነገራችን ላይ የወንዙ ፕሮጀክት ምን ደረሰ? የተሰበሰበውስ ብር የት ሄደ?

Post by Ethoash » 03 Jun 2022, 20:04

Selam/ wrote:
03 Jun 2022, 19:55
Kichamam woyane - Where were you when TPLF thugs bulldozed the buildings next to Menilik Palace & City Hall & fenced that huge tract of land for 20 years? You literally turned the areas to open air public latrine. KIFFU!
Salam

r u talking this palace>?

Selam/
Senior Member
Posts: 18003
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አብይ በ 49 ቢልዮን ብር ቤተመንግስት ሊያሰራ ነው :: ግን በሕይወት መኖሩን እርግጠኛ ነው? በነገራችን ላይ የወንዙ ፕሮጀክት ምን ደረሰ? የተሰበሰበውስ ብር የት ሄደ?

Post by Selam/ » 03 Jun 2022, 20:12

አመዶ፥ This one, find yourself among the ashy & lice-infested agame thugs.

Ethoash wrote:
03 Jun 2022, 20:04

Post Reply