-
Union
Re: Go Back to Eritrea, Go Back to Sudan! This didn't happen long ago!!
Habesha unity is a must!! Any misled group in Africa if given a chance could do this to Habesha. No doubt!!
-
Union
Re: Go Back to Eritrea, Go Back to Sudan! This didn't happen long ago!!
Whites Abusing Ethiopians but entertain with Ethiopian Rappers. Same old story all over the world
-
Union
Re: Go Back to Eritrea, Go Back to Sudan! This didn't happen long ago!!
Where ever you go as an Habesha or black in general, protect yourself at all times. Don't be driving at night through white dominated states or areas such as the Carolinas, if you get pulled over or run into a group of whites you are on your own.
-
Union
Re: Go Back to Eritrea, Go Back to Sudan! This didn't happen long ago!!
Wahabi sadacha Kenya face oromo and wahabi 'sun' have been saying on ER he hates Habesha. And told us repeatedly to go back to Yemen. But history knows we are the indigenous people of our lands.
Telling us to go to Yemen is like telling the red Indians of America to go back while the whites are the new comers!!
Telling us to go to Yemen is like telling the red Indians of America to go back while the whites are the new comers!!
Re: Go Back to Eritrea, Go Back to Sudan! This didn't happen long ago!!
እነዚህ ኤርትራኖች ካልተፈለጉ ለምን አገራቸው አይመለሱም። ለምን የስው አገር ይበጠብጣሉ። አገር ስጡኝ ብለው ጦር ከፍተው አገር ተስጣቸው አሁን ደግሞ ኤርትራ ውስጥ መኖር አይፈልጉም ታድያ ለምን አገር ስጡን አሉ ላይኖሩበት ነው ወይ። ምን አይነት አበሳ ነው የስው እዳ የሆኑ ስዎች
-
Union
Re: Go Back to Eritrea, Go Back to Sudan! This didn't happen long ago!!
ነገ ለኔ ነው ብለህ አስብ እንጂ። እናንተ ወያኔዎች ጦርነት ከፍታቹ ማእቀብ አድርጋቹባቸው ነው ለስደት የበቁት። የትግራይ ህዝብ የደረሰበት መከራስ የመን ውስጥ
ችግሩ በሙሉ ነጮች እኛ ላይ ለረዥም ግዜ የተከሉት ነው። ኢስት አፍሪካ ከመጡ ጀምሮ እርስ በእርስ እንድትባላ እና መከራ እንዲደርስብህ ታቅዶ የተሰራ ነው። አንድ ሚልዮን አጋሜ ሲሞት አንድ የሀዘን አበባ እንኳን አይልኩልህም። ጦርነቱ እንዲጀመር ግን እንደ ጉድ ሲገፍ ነበር
ችግሩ በሙሉ ነጮች እኛ ላይ ለረዥም ግዜ የተከሉት ነው። ኢስት አፍሪካ ከመጡ ጀምሮ እርስ በእርስ እንድትባላ እና መከራ እንዲደርስብህ ታቅዶ የተሰራ ነው። አንድ ሚልዮን አጋሜ ሲሞት አንድ የሀዘን አበባ እንኳን አይልኩልህም። ጦርነቱ እንዲጀመር ግን እንደ ጉድ ሲገፍ ነበር
Re: Go Back to Eritrea, Go Back to Sudan! This didn't happen long ago!!
አቶ አሀዱ
በነጮች አሳብ ኤርትራ አርፈው አገራቸው ይቀመጡ አለቀ።
ስለትግሬዎች ለማወራት ከፈለግህ አዲስ ብሎክ ክፈት ይህ ስለኤርትራዊያኖች ነው ። በየስወ አገር እየሄዱ ችክ የሚሉበት ጉዳይ ነው። ከዚያ ድግሞ እኛ ስልፍ ሪላያንስ ነን ፣ ከማንም ብድር አልወስድንም የምንምን እርዳታ አንፈልግም ይላሉ ። ታድያ ሲያንሳቸው ነው። ተመለስ ወሬ አታብዙ፣
ስለዘረኝነት ከሆነ ከጥቁሮች በላይ እና ከኤርትራኖች በላይ ማን ዘረኛ አለና፣ በነሱ ላይ ሲደርስ ነው እንጂ እነሱ ዋና መስሪ ናቸው አገራቸው ውስጥ ማንም መኖር መስራት አይችልም የተዘጋ አገር ነው

ነጮች ኢአር ER ላይ አሉ። አማርኛ የሚናገሩ እና የሚፅፍ። አሁን አንተ በአበሾች ላይ የምታሳየውን ጥላቻ በጣም ነው የሚወድት። ለብዙ ሺህ አመት ያስጨነቃቸው ብቸኛ ዘር ሀበሻ ነው። አሁን ግን ትንሽ የቀራቸው እኛ እንደሲርያ እና እንደሱማሌ ሆነን ማየት። የሁለት ሺህ አምስት መቶ አመት ሽንፈታቸውን ሊወጡብን አኮብክበዋል
Ethoash wrote: ↑03 Jun 2022, 18:57አቶ አሀዱ