የእኔ ጠበቃ በመስቀለኛ ጥያቄ፣
" የኢንሳ ዴሬክተር ማነው?" ብሎ ጠየቀ።
ከሳሽ፣
"አብይ አህመድ!" በማለት ምላሽ ሰጠ።
ጠበቃው መልሶ፣
"አብይ አህመድ አሁን ምን ስልጣን ላይ ነው?"
ከሳሽ፣
"የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ነው" በማለት በድጋሚ ምላሽ ሰጠ።
በፍርድ ቤቱ የታደሙ ታዛቢዎች ሳቃቸውን መቆጣጠር አልቻሉም። ሁሉም ሳቁ ።
Source: https://www.facebook.com/kalkidan.legesse.58
-
ethiopian
Re: ኤርሚያስ ለገሠን ፍርድ ቤት የከሰሰው አበበ ገላው ፍርድ ቤት ውስጥ መሣቂያ ሆነ
these days for aga.ames even news like that makes them sing iber tegadaly .... LOVE LOVE it
Re: ኤርሚያስ ለገሠን ፍርድ ቤት የከሰሰው አበበ ገላው ፍርድ ቤት ውስጥ መሣቂያ ሆነ
አቶ ኢትዬዽያዊ
አንተ እውነት ኢትዬዽያዊ ከሆንክ እንዴት አንድ ኢትዬዽያዊ ወንድሙን ለነጮች አሳልፎ ይስጣል ። ከዚህ በላይ ክህደት የት ይገኛል እርስ በርሳችን በሽማግሌ እንጨርሳለን እንጂ እንደጠላት ለፍርድ አሳልፎ መስጠት ምን ይሉታል። ጥቁር አሜሪካዊ ቢሆን አቶ ፎደ አንፈልግም ፎሮዶም ነው የምንፈልገው አይጥ አሳባቂ ተብሎ ነበር አንክ እትፍ ተብሎ የሚጣለው ። ስው ነኝ ብሎ ያ ጠማማ አፍ ስው ይከሳል። አፉን ሴጣን በጥፊ የመታው ነው የሚመስለው በፍፁም መዝጋት አይችልም። የተማረ ስወ ጠላቱ ነው ።
ትናንት የድሮ ጠቅላይ ሚኒስተራችን የክብር ዲግሪ እንዳያገኙ አረገ ዘሬ ደግሞ በገዛ ወንድሙ አብረው ከሚስራው ጋራ ተጣልቶ ፍርድ ቤት አቆመው።
-
ethiopian
Re: ኤርሚያስ ለገሠን ፍርድ ቤት የከሰሰው አበበ ገላው ፍርድ ቤት ውስጥ መሣቂያ ሆነ
ETHANUS - you guys should be worry about Tigray republic which is almost there to be the next powerful nation on earth , eber tigadaly !Ethoash wrote: ↑03 Jun 2022, 19:03አቶ ኢትዬዽያዊ