Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

eden
Senior Member
Posts: 10161
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ጉድ ስሙ! ኡሁሩ ኬኒያታ አቢይ አህመድን ሲሸውድ ተጋለጠ !! አስገራሚ ክስተት !!!

Post by eden » 02 Jun 2022, 14:51

ሆረስ፣ ዘሃበሻ የአብይ ግርፍ ነው፣ የተሸወድከው አንተ ነህ

የሼባ ጅላንፎ አንተን አየው lol

Horus
Senior Member+
Posts: 42983
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉድ ስሙ! ኡሁሩ ኬኒያታ አቢይ አህመድን ሲሸውድ ተጋለጠ !! አስገራሚ ክስተት !!!

Post by Horus » 02 Jun 2022, 14:55

eden wrote:
02 Jun 2022, 14:51
ሆረስ፣ ዘሃበሻ የአብይ ግርፍ ነው፣ የተሸወድከው አንተ ነህ

የሼባ ጅላንፎ አንተን አየው lol
እበት ይህኮ የማንም ኩታራ መከራከሪያ አይደለም ! ፋክት ነው? ኡሁሩ የሌለው አየር ሃይል ከደቡብ አፍሪካ ገዝቶ ኢትዮጵያን ሊሸውድ አይችል። ባንዳ ሁሉ የብሪቲሽ ሳህን አጣቢ!

eden
Senior Member
Posts: 10161
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ጉድ ስሙ! ኡሁሩ ኬኒያታ አቢይ አህመድን ሲሸውድ ተጋለጠ !! አስገራሚ ክስተት !!!

Post by eden » 02 Jun 2022, 15:01

ሆረስ፣ ከቻልክ ከሌላ ምንጭ አጣራ

አይ፣ በዘሃበሻ መሰል ውታፍ ነቃይ ለመጋለብ ፈቃኛ ነኝ ካልክ፣ ምን እላለው

እንደው አንድ ቀን ሳትባንን እንዳታልፍ ቆጭቶኝ ነው መምከሬ - ከእድሜህ አንፃር ማለቴ ነው lol
Last edited by eden on 02 Jun 2022, 15:20, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42983
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉድ ስሙ! ኡሁሩ ኬኒያታ አቢይ አህመድን ሲሸውድ ተጋለጠ !! አስገራሚ ክስተት !!!

Post by Horus » 02 Jun 2022, 15:19

eden wrote:
02 Jun 2022, 15:01
ሆረስ፣ ከቻልክ ከሌላ ምንጭ አጣራ

አይ፣ በዘሃበሻ መሰል ውታፍ ነቃይ ለመጋለብ ፈቃኛ ነኝ ካልክ፣ ምን እላለው

እንደው አንድ ቀን ሳትባንን እንዳታልፍ ቆጭቶኝ ነው መምከሬ - ከእድሜህ አንፃር ማለቴ ነው lol
አንተ ሰው አቢይን ስለጠላህ አንድ እውነት ላንተ ብሎ ወደ ዉሸትነት አይለወጥም። ይህኮ በምስል፣ በሰው ስም ሰውዬው የትና መች እንደ ወደቀና እንደ ሞተ መረጃ ያለው ዘና ነው ፣ አንተ ለምን ይህን የደቡብ አፍሪካ አየር አሳዪዎች ድርጅት አትመረምርም። ቁጭ ብለህ በድንቁርናና ጥላቻ ትቃጠላለህ! ኬኒያ ያንን ያየር ትራኢት የሚያሳይ አየር ሃይል የላትም!!

ትልቁ ጥያቄ ኡሁሩ ይህን መሰል ድራማ ለምን ፈለገ ነው? ምናልባት ያሜሪካና የግብጽ ስራ ነው !!! ያም ሆነ ይህ ባጫ ደበሌ ይደርስበታል !

eden
Senior Member
Posts: 10161
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ጉድ ስሙ! ኡሁሩ ኬኒያታ አቢይ አህመድን ሲሸውድ ተጋለጠ !! አስገራሚ ክስተት !!!

Post by eden » 02 Jun 2022, 15:25

በባንዲራና አርበኝነት ሽፋን፣ ጭፍን እና ጨለማ ሃሳቦችን መርጨትህ አሁን ሁሉምን አንባቢ የሰለቸው ስለሆነ፣ ትንሽ ረገብ፣ እሺ? ራስህን ከፍ ለማረግ፣ ሌላውን ዝቅ ማድረግ አይደብርህም?

p.s. የማው ማውን ታሪክ ብታውቅ የብሪትሽ ሰሃን አጣቢ ባላልከው

Horus
Senior Member+
Posts: 42983
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉድ ስሙ! ኡሁሩ ኬኒያታ አቢይ አህመድን ሲሸውድ ተጋለጠ !! አስገራሚ ክስተት !!!

Post by Horus » 02 Jun 2022, 15:32

eden wrote:
02 Jun 2022, 15:25
በባንዲራና አርበኝነት ሽፋን፣ ጭፍን እና ጨለማ ሃሳቦችን መርጨትህ አሁን ሁሉም አንባቢ የሰለቸው ስለሆነ፣ ትንሽ ረገብ፣ እሺ?

p.s. ማው ማው ንቅናቄን ብታውቅ የብሪትሽ ሰሃን አጣቢ ባላልከው
አንተ ቆርፋዳ ወያኔ ለምን አትተወኝም! የኬኒ ያ ጥቁር የህንድና የነጭ ሆቴል እንዲበላ ያደረግነው እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን! ስለማታቀው ነገር አትቀብጥር ። 1980 የኬኒ ያ ጥቁር ከነጭ አይደለም ከህንድ እኩል አልነበረም! ፈሳም!!

Asmara
Member
Posts: 1404
Joined: 24 May 2007, 05:09

Re: ጉድ ስሙ! ኡሁሩ ኬኒያታ አቢይ አህመድን ሲሸውድ ተጋለጠ !! አስገራሚ ክስተት !!!

Post by Asmara » 02 Jun 2022, 15:37

List of Eden's trusted news outlets:

TMH
Dimtsi Weyane
Aigaforum
Etc.

eden
Senior Member
Posts: 10161
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ጉድ ስሙ! ኡሁሩ ኬኒያታ አቢይ አህመድን ሲሸውድ ተጋለጠ !! አስገራሚ ክስተት !!!

Post by eden » 02 Jun 2022, 15:43

Horus wrote:
02 Jun 2022, 15:32
ለምን አትተወኝም!
እንዳ በለኛ! lol
Last edited by eden on 02 Jun 2022, 15:48, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42983
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉድ ስሙ! ኡሁሩ ኬኒያታ አቢይ አህመድን ሲሸውድ ተጋለጠ !! አስገራሚ ክስተት !!!

Post by Horus » 02 Jun 2022, 15:48

eden wrote:
02 Jun 2022, 15:43
Horus wrote:
02 Jun 2022, 15:32
ለምን አትተወኝም!
እንዳ በለኛ! lol
የባዳ ልጅ ሁልግዜ ኢትዮጵያ ዝቅ ዝቅ እንድትል ነው የሚመኘው! ያ ደሞ በፍጹም አይታሰብም።

eden
Senior Member
Posts: 10161
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ጉድ ስሙ! ኡሁሩ ኬኒያታ አቢይ አህመድን ሲሸውድ ተጋለጠ !! አስገራሚ ክስተት !!!

Post by eden » 02 Jun 2022, 15:49

ተወኝ ያልክ መስሎኝ? ነው ሃሳብህን ቀየርክ?

ካልክማ፣ ያዝ እንግዲህ

ማው ማው ንቅናቄን አጥና - ድንቁርናህን ቅረፍ ጃል፣ አትጃጃል lol

quindibu
Member
Posts: 3279
Joined: 31 Dec 2010, 13:17

Re: ጉድ ስሙ! ኡሁሩ ኬኒያታ አቢይ አህመድን ሲሸውድ ተጋለጠ !! አስገራሚ ክስተት !!!

Post by quindibu » 02 Jun 2022, 16:08

Asmara wrote:
02 Jun 2022, 15:37
List of Eden's trusted news outlets:

TMH
Dimtsi Weyane
Aigaforum
Etc.
And anyone who parrots woyane's talking points! Seeking perpetual validation from anyone- starting from non-Tigrean low IQ local youtubers whose livelihoods are based on the # of clicks, 'politicians' who sold their souls for crumbs, pseudo-intellectuals who can't distinguish the hole in their behind from the one on the ground....to their ferenji handlers who have their own vested interests hiding behind 'humanity' and shed crocodile tears in the name of the Adwa thugs.......

Post Reply