Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ ጎሳ ለኢትዮጵያ ምን ፈየደ? ያንተ ጎሳስ ምን ፈየደ?

Post by Horus » 02 Jun 2022, 02:28

እያንዳንዱ ጎሳ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ካልቸር የየራሳቸው አስተዋጻኦ አድርገዋል ። ማን ምን እሴት (ቫልዩ አድ አደረገ) ወይም አዋጣ የሚለው የራሳቸውን እሴት ለሚያውቁት ትቼ ለዛሬ 7 ጉራጌ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያበረከታቸው የባህል፣ የኑሮ ዘይቤ በረከቶችን ልጥቀስ።

አንደኛ፣ የንግድ ባህልና መርካቶ
መርካቶ የሚለው ቃል ጣሚያን ትቶት የሄደ ቢሆንም፣ ሱቅ የሚለው ቃል አረቦች ያመጡት ቢሆንም፣ በኢትዮጵያ ባላገር ሳምንታዊ በተለያዩ ቀናት የሚውሉ ገበያዎች ቢኖሩም 'ንግድ እና መርካቶን' እንደ ልዩ የኢኮኖሚ ጽንሰ ሃሳብ ለኢትዮጵያ ያበረከተ ጉራጌ ነው ።

ሁለተኛ፣ የሥራ ባህል
ሥራ፣ ጥበብ፣ ፈጠራ፣ ጥረት እንደ ጽያፍ ታይቶ ልመና እና ስንፍና ይከበርበት በነበረው ረጅም የጭለማው የፊውዳል ዘመን የማንኛውም ስራ ክቡረነትና የእጅ ጥበብ ልሂቅነት ለኢትዮጵያ ያበረከተ ጉራጌ ነው ።

ሶስተኛ፣ የጡረታ ስርዓት
በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ለመንግስት ወይም ይህ ነው ለሚባል መስሪያ ቤት የሰራ ሰም እንደ ተፈጥሮ ስጦታ የሚጠብቀው 'ጡረታ' የሚባለው ጽንሰ ሃሳብ ጉራጌኛ ነው ። ዛሬ ጡረታ የሚለው ቃል ምን ማለት ነበር? ከየት መጣ ቢባል መልሱን የሚያውቀው ጉራጌ ብቻ ነው ።

ጡር ማለት ሸክም ማለት ሲሆን ጦረ ተሸከመ ማለት ነው። እርግጥ በአማርኛ ሌላን ሰው መርዳት እንደ ሸክም ይታያል። ግን መጦር፣ ጡረታ፣ ጡር መሆን የጉራጌኛ ቋንቋ ለኢትዮጵያ ካልቸር ያበረከተው ስጦታ ነው ።

አራተኛ፣ የዕቁብ ስርዓት
እቁብ የተያዘ ገንዘብ ማለት ነው ። ቃሉ ጥንታዊ ሴም ሲሆን አቀበ፣ ጨበጠ፣ በእጁ መዳፍ ያዘ ማለት ነው። የቁጠባም ሆነ የባንክ ስርዓት ባልነበረበት ኢትዮጵያ ዕቁብን ፈጥሮ ቁጠባ፣ የክሬዲት ህብረት ብሎም የባንክ ስርዓትን ለኢትዮኦያ ያስለመደ ጉራጌ ነው ። ዛሬ ከዘመናዊ እስከ ባላገር ዕቁብ የማይጥል የለም።

አምስተኛ፣ የእድር ስርዓት
እድር የጉራጌኛ ቃል ሲሆን ሌጣ ትርጉሙ መርዳት፣ መደገፍ፣ ማበር፣ መጠንከር ማለት ነው። ጉራጌ ለሁሉም አይነት ተግባሮች በህብረት የሚሰራባቸው ስርዓቶች አሉት፤ ለእርሻ፣ ለቁፋሮ፣ እንሰት ለመፋቅ፣ ከብት ለማገድ ፣ ወዘተ ። እድር ጉራጌ ለኢትዮጵያ ያበረከተው የቀብር ህብረት ስርዓት ነው ።

ስድስተኛ፣ የብድር ስርዓት
ዛሬ ብድር (ሎን) የሚለው ግዙፍ የኢኮኖሚና ባንኪንግ ቃል ጉራጌኛ ነው ። በደረ ማለት ቀደመ፣ ብድር ጅምር፣ አብዳድራ መጀመሪያ ማለት ነው ። ስለዚህ ብድር ቀድሞ የሚሰጥ ወይም የሚወሰድ ገንዘብ ወይም እቃ ሲሆን ዛሬ ግዙፉ የንግድና የፕሮጀክት መጀምሪያ ገንዘብ ነው ። ብድርም እንደ ዕቁብ ግዙፉ የባንክ ሰርዓት ሲሆን ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካልቸር የሰጠው ስጦታ ነው ።

ስድስት፣ የቆጮ ምግብ ባህል
እንሰት ጉራጌን ከድርቅና ረሃብ ጠብሮ የኖረ የጉራጌ እናት ነው ። ቆጮ ለዘመናት ማንም የማይደፍረው ሃይለኛ አድካሚ ምግብ ሆኖ ኖሮ ዛሬ ግን እጅግ በዘመነ መልኩ ተዘጋጅቶ የመላ ኢትዮጵያ ምግብ ሳይሆን ለውጭ ገበያ ኤክስፖርት እየተዘጋጀ ነው ። ይህን ሚራክል ፉድ፣ ፓወር ፉድ ለኢትዮጵያና አለም ያበረከተ ጉራጌ ነው ።

ሰባት፣ የክትፎ ምግብ ባህል
ጥሬ ስጋ የኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ባህል ነው ። ባማርኛ ቀይ ስጋ ብርንዶ ይባላል። በጉራጌኛ ቀይ ክትፎ ነው ብርንዶ የሚባለው ። ዛሬ ከአበሻ እስከ ፈረንጅ የጉራጌ ክትፎን የማይደሰት ሰው የለም። ለዚህ ሁሉ በህዝቦቼ አስተዋጽኦ፣ በጥረታቸው ሁሉ ክብርና ደስታ ይሰማኛል!

ገና ወደፊት ጉራጌ ኢትዮጵያ ችግሮቿን እንድተፈታ ባዳዲስ ብልሃቶችና ጥበባት መትጋቱን ይቀጥላል!

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!!!

ሆረስ (በአ)
ጁን 1 2022
Last edited by Horus on 02 Jun 2022, 14:47, edited 4 times in total.

Right
Member
Posts: 4883
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የጉራጌ ጎሳ ለኢትዮጵያ ምን ፈየደ? ያንተ ጎሳስ ምን ፈየደ?

Post by Right » 02 Jun 2022, 08:15

You are a sick tribalist, probably worst than the Weyannies.

You will never go back and live with your tribe. Never.
You will die here abroad.
If you ever get deported to Ethiopia, trust me, 100% you will never go to the Guraghie land.

YeGuraghie Jegna ena Kese yelewem. Guraghene Yamene yetekebre. Guraghie kayatchehu esu new yegematchhu.

You are trying to invent a different image to overcome inferiority complex.

ZEMEN
Member
Posts: 2635
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: የጉራጌ ጎሳ ለኢትዮጵያ ምን ፈየደ? ያንተ ጎሳስ ምን ፈየደ?

Post by ZEMEN » 02 Jun 2022, 08:35

Horus wrote:
02 Jun 2022, 02:28
እያንዳንዱ ጎሳ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ካልቸር የየራሳቸው አስተዋጻኦ አድርገዋል ። ማን ምን እሴት (ቫልዩ አድ አደረገ) ወይም አዋጣ የሚለው የራሳቸውን እሴት ለሚያውቁት ትቼ ለዛሬ 7 ጉራጌ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያበረከታቸው የባህል፣ የኑሮ ዘይቤ በረከቶችን ልጥቀስ።

አንደኛ፣ የንግድ ባህልና መርካቶ
መርካቶ የሚለው ቃል ጣሚያን ትቶት የሄደ ቢሆንም፣ ሱቅ የሚለው ቃል አረቦች ያመጡት ቢሆንም፣ በኢትዮጵያ ባላገር ሳምንታዊ በተለያዩ ቀናት የሚውሉ ገበያዎች ቢኖሩም 'ንግድ እና መርካቶን' እንደ ልዩ የኢኮኖሚ ጽንሰ ሃሳብ ለኢትዮጵያ ያበረከተ ጉራጌ ነው ።

ሁለተኛ፣ የሥራ ባህል
ሥራ፣ ጥበብ፣ ፈጠራ፣ ጥረት እንደ ጽያፍ ታይቶ ልመና እና ስንፍና ይከበርበት በነበረው ረጅም የጭለማው የፊውዳል ዘመን የማንኛውም ስራ ክቡረነትና የእጅ ጥበብ ልሂቅነት ለኢትዮጵያ ያበረከተ ጉራጌ ነው ።

ሶስተኛ፣ የጡረታ ስርዓት
በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ለመንግስት ወይም ይህ ነው ለሚባል መስሪያ ቤት የሰራ ሰም እንደ ተፈጥሮ ስጦታ የሚጠብቀው 'ጡረታ' የሚባለው ጽንሰ ሃሳብ ጉራጌኛ ነው ። ዛሬ ጡረታ የሚለው ቃል ምን ማለት ነበር? ከየት መጣ ቢባል መልሱን የሚያውቀው ጉራጌ ብቻ ነው ።

ጡር ማለት ሸክም ማለት ሲሆን ጦረ ተሸከመ ማለት ነው። እርግጥ በአማርኛ ሌላን ሰው መርዳት እንደ ሸክም ይታያል። ግን መጦር፣ ጡረታ፣ ጡር መሆን የጉራጌኛ ቋንቋ ለኢትዮጵያ ካልቸር ያበረከተው ስጦታ ነው ።

አራተኛ፣ የዕቁብ ስርዓት
እቁብ የተያዘ ገንዘብ ማለት ነው ። ቃሉ ጥንታዊ ሴም ሲሆን አቀበ፣ ጨበጠ፣ በእጁ መዳፍ ያዘ ማለት ነው። የቁጠባም ሆነ የባንክ ስርዓት ባልነበረበት ኢትዮጵያ ዕቁብን ፈጥሮ ቁጠባ፣ የክሬዲት ህብረት ብሎም የባንክ ስርዓትን ለኢትዮኦያ ያስለመደ ጉራጌ ነው ። ዛሬ ከዘመናዊ እስከ ባላገር ዕቁብ የማይጥል የለም።

አምስተኛ፣ የእድር ስርዓት
እድር የጉራጌኛ ቃል ሲሆን ሌጣ ትርጉሙ መርዳት፣ መደገፍ፣ ማበር፣ መጠንከር ማለት ነው። ጉራጌ ለሁሉም አይነት ተግባሮች በህብረት የሚሰራባቸው ስርዓቶች አሉት፤ ለእርሻ፣ ለቁፋሮ፣ እንሰት ለመፋቅ፣ ከብት ለማገድ ፣ ወዘተ ። እድር ጉራጌ ለኢትዮጵያ ያበረከተው የቀብር ህብረት ስርዓት ነው ።

ስድስተኛ፣ የብድር ስርዓት
ዛሬ ብድር (ሎን) የሚለው ግዙፍ የኢኮኖሚና ባንኪንግ ቃል ጉራጌኛ ነው ። በደረ ማለት ቀደመ፣ ብድር ጅምር፣ አብዳድራ መጀመሪያ ማለት ነው ። ስለዚህ ብድር ቀድሞ የሚሰጠ ወይም የሚወሰድ ገንዘብ ወይም እቃ ሲሆን ዛሬ ግዙፉ የንግድና የፕሮጀክት መጀምሪያ ገንዘብ ነው ። ብድርም እንደ ዕቁብ ግዙፉ የባንክ ሰርዓት ሲሆን ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካልቸር የሰጠው ስጦታ ነው ።

ስድስት፣ ቆጮ ምግብ ባህል
እንሰት ጉራጌን ከድርቅና ረሃብ ጠብሮ የኖረ የጉራጌ እናት ነው ። ቆጮ ለዘመናት ማንም የማይደፍረው ሃይለኛ አድካሚ ምግብ ሆኖ ኖሮ ዛሬ ግን እጅግ በዘመን መልኩ ተዘጋጅቶ የመላ ኢትዮጵያ ምግብ ሳይሆን ለውጭ ገበያ ኤክስፖርት እየተዘጋጀ ነው ። ይህን ሚራክል ፉድ፣ ፓወር ፉድ ለኢትዮጵያና አለም ያበረከተ ጉራጌ ነው ።

ሰባት፣ የክትፎ ምግብ ባህል
ጥሬ ስጋ የኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ባህል ነው ። ባማርኛ ቀይ ስጋ ብርንዶ ይባላል። በጉራጌኛ ቀይ ክትፎ ነው ብርንዶ የሚባለው ። ዛሬ ከአበሻ እስከ ፈረንጅ የጉራጌ ክትፎን የማይደሰት ሰው የለም። ለዚህ ሁሉ በህዝቦቼ አስተዋጽኦ፣ በጥረታቸው ሁሉ ክብርና ደስታ ይሰማኛል!

ገና ወደፊት ጉራጌ ኢትዮጵያ ችግሮቿን እንድተፈታ ባዳዲስ ብልሃቶችና ጥበባት መትጋቱን ይቀጥላል!

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!!!

ሆረስ (በአ)
ጁን 1 2022
ትግራይ ለ ኢትዮፕያ ምን ኣበረከቱ
ልመና
ለብነት
ዉሸት
ሴትን መድፈር
ግብረሶዶም
እህትን መድፈር
ሴት ልጅህን ማሰወለድ
ጥግ የነካ ጭካኔ
ማለቅያ የለዉም።።።።።።።።።።።።

Union

Re: የጉራጌ ጎሳ ለኢትዮጵያ ምን ፈየደ? ያንተ ጎሳስ ምን ፈየደ?

Post by Union » 02 Jun 2022, 10:33

OMG

This is getting worst. ዘረኝነት ነገሰ። የባህልእና ታሪክ ዘረፍው ቀጥላል።

የደቡቦች ቆጮ እና ክትፎ ባህል :lol: የለቅሶ ቤት ገንዘ ብ :lol: እቁብ :lol: ንግድ :lol: ማረስ መስራት :lol: አራጣ አበዳሪ :lol:

ምነው ታዲያ ሊስትሮን እረሳሀት ክክክክክ

አንተ ወደ አማኑኤል ሆስፒታል በፍጥነት መሄድ አለብህ። ቶሎ በል በአበዱ ዘረኞች እየሞላ ነው። ሽማግሌ የለ ምን የለ፣ ሁሉም ገቢ እየተደረገ ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 42991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ጎሳ ለኢትዮጵያ ምን ፈየደ? ያንተ ጎሳስ ምን ፈየደ?

Post by Horus » 02 Jun 2022, 12:37

ከዚህ በላይ ያሰፈርኳቸው 7 ቁም ነገሮች እኔ ሳልሆን የታሪክና የቋንቋ ሊቃውንት ፈትሸው ውሸት ነው ይበሉኝ! ግን አይሉም ። ከዚያ በተረፈ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም እንደሚባለው አንድ ሁለት የኢ አር ፎረም ወያኔ ጂሎች እንኳንስ ጥያቄውን ሊመልሱ ሃሳቡም አይገባቸውም!

አይደለም አንድ ማህበረሰብ፣ አይደለም አንድ ድርጅት ፣ አንድ ግለሰብ በዚህ አለም ሲኖር አላማ፣ ፐርፐዝ፣ እሴት፣ ቫልዩ የሚባለ ነገር እንዲኖረው የግድ ነው ።

So I am challenging all of you tribal noise makers. What is the worth your tribe to Ethiopia? what values do you create for the Ethiopian nation and culture? What is your value-add? If you can't answer these simple questions, it means you do don't even know the reason why your tribe exists.

Facts are too hard to get rid of with idiotic insult.Again, what discernible value do you add to Ethiopia?

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የጉራጌ ጎሳ ለኢትዮጵያ ምን ፈየደ? ያንተ ጎሳስ ምን ፈየደ?

Post by TGAA » 02 Jun 2022, 13:14

Granted the enumerated cultural contributions of Gurages are true, but for you to dear other Ethiopians to prove their tribal worthiness in comparison to Grages is so presumptuous of you. why do you think inviting all of us to jump down the rabbit hole is a cool thing?

Horus
Senior Member+
Posts: 42991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ጎሳ ለኢትዮጵያ ምን ፈየደ? ያንተ ጎሳስ ምን ፈየደ?

Post by Horus » 02 Jun 2022, 13:36

TGAA
እኔ ሃሳቤን ስጀምር የሚከተለውን ጽፌያለሁ "እያንዳንዱ ጎሳ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ካልቸር የየራሳቸው አስተዋጻኦ አድርገዋል ። ማን ምን እሴት (ቫልዩ አድ አደረገ) ወይም አዋጣ የሚለው የራሳቸውን እሴት ለሚያውቁት ትቼ ለዛሬ 7 ጉራጌ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያበረከታቸው የባህል፣ የኑሮ ዘይቤ በረከቶችን ልጥቀስ።" እኔ እንዳንዱ ጎሳ ላገራችን ያደረገውን ነገር ማወቅ መልካም እንጂ ክፉ አይደለም ። ሙሉ ህይወቱን በጎሳ ፖለቲካና ብሄር ብሄረሰብ እያለ ለሚያባክን ሕዝብ ይህ ተገቢ ጥያቄ ነው! ፖዘቲቭ ጥያቄ ነው ። ጥያቄውን መመለስም ሆነ በጥያቄው መንፈስ የማይስማማ አለመካፈል መብቱ ነው።

እኔ የሰጠሁት መረጃና እውቀት ነው፣ ሁለቱም ነጻ ስጦታዎች ናቸው ። ደስ ያላቸው ይውሰዱት፣ ያልተመቻቸው አይውሰዱት ። ይህው ነው ።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10997
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የጉራጌ ጎሳ ለኢትዮጵያ ምን ፈየደ? ያንተ ጎሳስ ምን ፈየደ?

Post by ethiopianunity » 02 Jun 2022, 18:14

While Horus is okay to share what societies bring benefit to Ethiopia, he is adding fire to negative pro ethnicity that is divisive to the nation.

By the same token, if Right, Union, etc if are truly Amaras and not Weyanes, they are showing their true color towards other ethnic tribes. They are just as ethnic fanatics as Tplf and Olf by insulting Gurage society means their resentment is showing and hope they are Weyane/ Olf camp and not Amara, as Amara are pro Ethiopia and these two individuals are not necessarily unitary Ethiopia. I hear Gondrres saying Jegnaw Gondere, etc, just like what Horus saying about Gurage, and yet they oppose him from talking positive about his ethnicity although he does it too much. Advice: this nation was built by far sighted, wise kings by linking all ethnicities of Ethiopians. Shows your color insulting rudely insulting Ethiopia's ethnicity as a whole says about your upbringing.

Horus
Senior Member+
Posts: 42991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ጎሳ ለኢትዮጵያ ምን ፈየደ? ያንተ ጎሳስ ምን ፈየደ?

Post by Horus » 02 Jun 2022, 20:18

ethiopianunity,

እዚህ ፎረም ላይ 24/7፣ 365 በየደቂቃው ስለ ትግሬ ይወራል፣ ስለ ኦሮሞ ይወራል፣ ስለ አማራ ይወራል፣ ስለ ኤርትራ ይወራል!!! ሺ እልፍ ግዜ በቀን!! ሆረስ ስለ ኢትይዮጵያ ያወራል፣ ስለ ጉራጌ ያወላል ። እኔን በዚህ የሚቃወሙ ለምን እንደ ሆነ አውቃለሁ። መልሴ ለነሱ ገደል ግቡ ነው

የእኔ ፖስት አንባቢዎች የወያኔ ካድሬዎች አይደሉም !!!

ጉራጌ ይለምልም! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 18003
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጉራጌ ጎሳ ለኢትዮጵያ ምን ፈየደ? ያንተ ጎሳስ ምን ፈየደ?

Post by Selam/ » 02 Jun 2022, 23:15

Horus - አንጫጫልኝ ደቃቃ የወያኔ ሸለምጥማጦችን. Only woyane rats hate Gurages so bitterly.
Horus wrote:
02 Jun 2022, 20:18
ethiopianunity,

እዚህ ፎረም ላይ 24/7፣ 365 በየደቂቃው ስለ ትግሬ ይወራል፣ ስለ ኦሮሞ ይወራል፣ ስለ አማራ ይወራል፣ ስለ ኤርትራ ይወራል!!! ሺ እልፍ ግዜ በቀን!! ሆረስ ስለ ኢትይዮጵያ ያወራል፣ ስለ ጉራጌ ያወላል ። እኔን በዚህ የሚቃወሙ ለምን እንደ ሆነ አውቃለሁ። መልሴ ለነሱ ገደል ግቡ ነው

የእኔ ፖስት አንባቢዎች የወያኔ ካድሬዎች አይደሉም !!!

ጉራጌ ይለምልም! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ጎሳ ለኢትዮጵያ ምን ፈየደ? ያንተ ጎሳስ ምን ፈየደ?

Post by Horus » 02 Jun 2022, 23:17

የጆካ የሕግና አስተዳደር ሴራ

የጎርደና ሕግና አስተዳደር ሴራ

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የጉራጌ ጎሳ ለኢትዮጵያ ምን ፈየደ? ያንተ ጎሳስ ምን ፈየደ?

Post by Educator » 02 Jun 2022, 23:42

Union,

Do you recall Woyanes claiming rasdashin mountain to be in Tigray? :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Let's be thankful for wutaf nekais, for without them the rest of us wouldn't be entertained.
union wrote:
02 Jun 2022, 10:33
OMG

This is getting worst. ዘረኝነት ነገሰ። የባህልእና ታሪክ ዘረፍው ቀጥላል።

የደቡቦች ቆጮ እና ክትፎ ባህል :lol: የለቅሶ ቤት ገንዘ ብ :lol: እቁብ :lol: ንግድ :lol: ማረስ መስራት :lol: አራጣ አበዳሪ :lol:

ምነው ታዲያ ሊስትሮን እረሳሀት ክክክክክ

አንተ ወደ አማኑኤል ሆስፒታል በፍጥነት መሄድ አለብህ። ቶሎ በል በአበዱ ዘረኞች እየሞላ ነው። ሽማግሌ የለ ምን የለ፣ ሁሉም ገቢ እየተደረገ ነው

Union

Re: የጉራጌ ጎሳ ለኢትዮጵያ ምን ፈየደ? ያንተ ጎሳስ ምን ፈየደ?

Post by Union » 03 Jun 2022, 00:16

Educator,

:lol: Exactlly. ግን ይሄኛው የሚብስ ይመስለኛል። አጋሜዎች ተራራ እና ቁሳዊ ነገር ነው የሚፈልጉት እና የሚሰርቁት በአብዛኛው። ይሄኛው ደግሞ አስለቃሾች ሁሉ ኬኛ እያለ ነው :lol: :lol:

Educator wrote:
02 Jun 2022, 23:42
Union,

Do you recall Woyanes claiming rasdashin mountain to be in Tigray? :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Let's be thankful for wutaf nekais, for without them the rest of us wouldn't be entertained.
union wrote:
02 Jun 2022, 10:33
OMG

This is getting worst. ዘረኝነት ነገሰ። የባህልእና ታሪክ ዘረፍው ቀጥላል።

የደቡቦች ቆጮ እና ክትፎ ባህል :lol: የለቅሶ ቤት ገንዘ ብ :lol: እቁብ :ንግድ :ማረስ መስራት አራጣ አበዳሪ :lol:

ምነው ታዲያ ሊስትሮን እረሳሀት ክክክክክ

አንተ ወደ አማኑኤል ሆስፒታል በፍጥነት መሄድ አለብህ። ቶሎ በል በአበዱ ዘረኞች እየሞላ ነው። ሽማግሌ የለ ምን የለ፣ ሁሉም ገቢ እየተደረገ ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 42991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ጎሳ ለኢትዮጵያ ምን ፈየደ? ያንተ ጎሳስ ምን ፈየደ?

Post by Horus » 03 Jun 2022, 01:12

እድሜ ማንም ለማያየው ኢንተርኔት (ስውር ትስስር) እንደ union, right, Educator፣ minits, ለማኝ፣ ሊባና አምበጣ ለቃሚ ስሙን እየለዋወጠ መሳደቢያ መሳሪያ አግኝቷል። በዚያ ሪታርድድ በሆነ አንጎሉ ግን አንድ ሃሳብ አቅርቦ ሊከራከር ወይም ሊረታ አይችልም ። ሆረስ ጋ ለመድረስ የሚያስብ እንሰሳ መሆን አለብህ! ከልመና ወጥተህ ሰርተህ መብላት ከጀመርክ በኋላ ማለቴ ነው! ከኔ በታች ስለሆንክ ነው በያንዳንዱ ፖስት በማድረገው ላይ ስምህን ለውጠህ የምትጣበቀው! ማፈሪያ የበታች!!!

ይህው በግልጽ በአንባቢያ ፊት ልፈትንህ? ያንተ ጎሳ ለኢትዮጵያ ካልቸር ይህን አበረከተ ብለህ ዘርዝር :lol: :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 18003
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጉራጌ ጎሳ ለኢትዮጵያ ምን ፈየደ? ያንተ ጎሳስ ምን ፈየደ?

Post by Selam/ » 03 Jun 2022, 06:38

ትግሬ ወያኔ ለኢትዮዽያ ምን ያላበረከተው ነገር አለ - ክፋት፣ ወንጀል፣ ቅጥፈት፣ ሌብነት፣ ቦዘኔነት፣ ልመና፣ አመንዝራ፣ ግዑዝነት፣ ግብዝነት፣ ቅናት፣ ምቀኝነት። በቃ አስርቱን ትፅዛዝ ባፍጢሙ የደፋ የወያኔ አጋሜ ጎሣ ብቻ ነው።

Horus wrote:
03 Jun 2022, 01:12

Post Reply