Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Hermela Aregawi's mother Haregewoin Assefa fired from two universities

Post by Ethoash » 01 Jun 2022, 20:15

Sam Ebalalehu wrote:
01 Jun 2022, 19:56
Ethoash, what does “ she [has] blood in her hand” means ? She believed TPLF shouldn’t engage in war that the outcome would be thousands of Tigrean kids who should be in school die unnecessarily. The TPLF which fed young kids to bullets does not have blood in its hand, but, according to Ethoash, the lady who opposes the TPLF initiated war has blood in her hand. Welcome to the logic school of TPLF. Enroll. You will be enlightened to the degree you couldn’t imagine.
አንተ እወነተኛ ገላጋይ ከሆንክ አንተም ተው አንተም ተው ትላለህ እንጂ አንዱን ወገን ለይተህ አንተ ጦርነት አቁም ትላለህ። ባንተው ሎጂክ ብንሄድ። ትግሬዎ እኮ ጦርነት ድጃቸው ላይ መጣ እንጂ እነሱ አዲስ አበባ አልመጡብንም ። ተዋቸው ።

ያው የፈረደበት የሴሜንን እዝ ወታደሮች ገደሉ ነው መልሰህ ስለዚህ ገብተን በአሮፕላን በቦንብ መቀሌን እንደብድባት፣ ነው መልሰህ ይገባኛል። አንተ ኤርትራዊ ስለሆንክ ፣ መላ ቅጡ ጠፍቶሀል። የመቀሌ ሕዝብ ወይም የትግሬ ሕዝብ አይደለም ጦር ወይም ጠመንጃ የያዘው የትግሬ ወታደሮች ናቸው ስለዚህ በምን ሒሳብ ነው ። ውሃ የሚዘጋባቸው መብራት የሚጠፋባቸው እሱዋን እወር ስለሆነች መብራት ጠፋ በራ ምንም ቅም አይላትም እሺ ባንክ እና ስልክ እንተርኔት የሚዘጋባቸው በሕዝቡ ላይ ምን አጥፍቶ ነው።

የሴሜን ወታደሮቹን የገደሉዋቸው የትግሬ ወታደሮች ናቸው ከነሱ ጋራ ማኖ አልማኖ ግጠሙ ህዝቡ ምን አጠፋ። ደግሞም እውነት ትግሬዎቹ የስሜኑን ወታደር ቢገድሉም ሕግ ይምታስከብረው በሕግ ነው እንጂ ወታደር በመላክ አይደልም። አንድ ስው አባት ህን ቢገድለው ከመሬት ተነስቶ አንተ የአባት ህን ገዳይ ለመግደል መብት የለህም ለሕግ ታቀርበዋለህ እንጂ ። ስለዚህ ትግሬዎች መሪዎች ስወ ቢገድሉ አንት እነሱን ያለ ሕግ የመግደል መብት የለህም መጀመሪያ ለህግ ታቀርባቸዋለህ እንጂ ዝም ብለህ ጦር አትልክም ። ብዙ ነገር አብይ ማረግ ይችል ነበር ለምሳሌ የደርግ ባለስልጣኖች እዛው አዲስ አበባ ተመሽገው እያሉ ማን ይከልክላቸው ነበር ገንጥለው ገብተው የደርግን ወታደሮች ቢይዙ አንድ ስሞን ወሬ ይሆናል ከዚያም ይረሳ ነበር። ግን ትግሬዎች በዘዴ ከጣሊያኖች ጋራ ተነጋግረው ሰዎቻቸውን አግኝተው አስሩዋቸው። ትግሬዎች ዙምባቡዬ ውስጥ ያለውን መንግስቱን ካልስጣቹኝ ብለው ጣሪያ አነኩም ወይም የዚንባቡዬውን ኢንባሲ አላገቱም ይሄው ምንም ሳይነኩት በስደት ሽምግሎ ሊሞት ነው። እንግዲህ ሁሉም የብልሀትና የዘዴ ጉዳይ ነው።

አሁን አንድ ሺህ ወታደር የተሳው ደም አስመልሳለሁ ብሎ በሚሊዬን ደም ያፈሰስው ኢኮኖሚውንና አገሪቱን ስደት ላይ የጣለው ዶክተር ጋራ መስለፍ ካዋጣት ትቀጥልበት ግን የስው ደም ይጮሀል። ፈራጁ ያሽነፈው ነው ስለዚህ ትግረዎች ካሽነፉ እነሱ ፈራጆች ይሆናሉና መጠበቅ ነው። ጉድ ያሳየናል

አንተ አቶ እባብ እባላለሁ ለሄርሚላ ከምትቆጭ እሱዋ በመቶ ሺህ ዶላር እየበላች ነው። አንተ ለአባት አገርህ ለኤርትራ ስጋ ወያኔዎች ጦርነት ጀምረዋል ተብሎዋል በወር ውስጥ አስመራ ገበተው ንጉስ ይሳይሳን ከስልጣን ጎተተው እንዳያወርዱት ፍራ በስው አገር ነገር ከምታቧካ

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: Hermela Aregawi's mother Haregewoin Assefa fired from two universities

Post by Sam Ebalalehu » 01 Jun 2022, 20:27

Your third grade “ little logic” is becoming tiresome. Anyone who disagrees with you is an Eritrean, meaning how on earth Ethiopians despise TPLF. When you write at least try to be honest to yourself, forget the rest of us. In that case you do a great service to yourself.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Hermela Aregawi's mother Haregewoin Assefa fired from two universities

Post by Ethoash » 02 Jun 2022, 13:21

Sam Ebalalehu wrote:
01 Jun 2022, 20:27
Your third grade “ little logic” is becoming tiresome. Anyone who disagrees with you is an Eritrean, meaning how on earth Ethiopians despise TPLF. When you write at least try to be honest to yourself, forget the rest of us. In that case you do a great service to yourself.
አቶ እባብ እባላለሁ፥፡

አላወቕህም እንጂ እኔ ሁሉ ለተቀናቃኞቼ ማምለጫ መንገድ እስጣለሁ፣ የማሪያም መንገድ፣ መልስ ከጠፋቸው የሚያመልጡበት መንግደ ይህ ደግሞ እኔ ልክ እንደሆንኩ ይነግረኛል ። መወጫ ቢቻ ሲያጡ ነው የማሪያም መንገዱን የሚወስዱት ስለዚህ አንተም ኤርትራዊ ስልህ ካልሆንክ ምን ቆሽት ህን አሳረረው ። መልስ ካለህ መልስ ህን ብቻ አት ስጥም ነበር ወይ። መልስ ስሌለህ ነው ማምለጫ መንገዱን ተጠቅመህ ያመለጥከው። ደድብናህን እንድስልልህ ከፈለግህ ምነው ቀላል መንግድ አለ አላውቅም ብሎ መጠየቅና መማር አለ። የማያውቁት ነገር ገብቶ ከመላዘብ። ደህና ስንብት መንገዱን ያቅናልህ።

Post Reply