Re: Worried Sad Face
ምንድነው በግራ ኪስ ያስገባው የሽንት ቤት ወረቀት ነው ወይ። ሲሊ ስምቶ ፣ ነው ሲያረጉ አይቶ ገደል ገባ ነው ወይስ መፀሐፍ አጠበ ነው። ቅሌታም ስልቫጅ አውጥቶ የሚለብስ ንጉስ ። ወይ ልብስ ለብሶ አያምርበት ወይ በልቶ አያምርበት ስልጣን ምን ይጠቅመዋል እንዲህ በድህነት ለመኖር ከፈለገ። ዶክተር አባይን አታይም እንዴ ልክ እንደፋሺኒስታ ልብሱን በየቀኑ በየስዓቱ የሚቀይር ። ሱፍ ልብስ እንኩዋን ማረግ የጀመረው ከአብይ ጋራ መዋል ከጀመረ በኋላ ነው።
እስቲ እነዚህ ጎታታዎች ምን እንድሚሉ እንስማ እንዴት ነው በስላሳ አንደኛው አመትባላቸው ላይ ቁጭ ብሎ መግለጫ የሚስጠው ። ምን አይነት ነገር ነው በስማን ያ አመቱ እንዲየሚሞዘዘው ለአፄ ሐይለስላሴም አልበጀ ። በሽምግልናው ወርደት እንዳይዋረድ ከጋዳፊ፣ ከሙባረክ፣ ከአል በሽር።
በጣም የሚገርመው ደግሞ በግልፀ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስተር ደሳለኝ ሐይለማርያም ለአልበሽር ስልጣንህን ልቀቅ ብየዋለሁ ወይም ብዬ መክሬዋለሁ ብለው ነበር። ይሄው ቅሌቱ የስረቀውን ገንዘብ ሳይበላ በስር ላይ ነው ያለው። አረ እኛ አፍሪካኖች በቃ እንበል ጥንብ ሽማግሌ ደጋፊዎቹ ናቸው የሚያሳስቱት ትልቅ ፎቅ ዱባይ አለው ለምን እዚያ ሄዶ በስላም አይኖርም ውይም ዝንባቡዬ ለምን አይሄድም።