Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
C beyond
- Member
- Posts: 1903
- Joined: 31 May 2013, 21:30
Post
by C beyond » 30 May 2022, 21:15
Isaias will travel to Dubai for hip surgery. His arthritis has progressed to the point where he can no longer point a finger.
-
euroland
- Member+
- Posts: 7957
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Post
by euroland » 30 May 2022, 22:06
almazye Qintir
I am sure your agame accent is way better than this commedian the “Eritrean POW”
እሲቲ ''ውጪ'' በ ኤርትራ ትግርኛ ምን እንደሚባል ንገሪን። ''መከላከያ'' ምንድነው?

። የሳዋ ሙሩቃን እነዚህን ቃላት በደንብ ያስተምሯቸሃል አይደል?
C beyond wrote: ↑30 May 2022, 21:15
Isaias will travel to Dubai for hip surgery. His arthritis has progressed to the point where he can no longer point a finger.
-
sesame
- Member+
- Posts: 7290
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
Post
by sesame » 30 May 2022, 22:13
ኣፍንጫ ጋውና
ሰራዊት ዝና ንTDF (Tigray Defeated Force) ካብ ሽራሮ ጸራሪጉ ኣብ ዓዲ ዳዕሮ ከቢድ ብረታቱ ተኺሉ ተገደም ዝብል ትእዛዝ ይጽበ ኣሎ ይበሃል ኣሎ።
-
Meleket
- Member
- Posts: 4549
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 31 May 2022, 11:47
ወንድማችን euroland የሰማሀው የጠላት ወሬ መሆን አለበት . . . ምክንያቱም . . .
"ፋኖ መብቱን ለማስከበር የሚታገል የጭቁን ህዝብ ፍሬ እንጂ፡ ኢሰብኣዊ ድርጊት የሚፈጽም ኣረመኒያዊ እንቅስቃሴ አለመሆኑን ሰፊው የአማራ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብም እንዲሁም የኤርትራ ህዝብ ጭምርም ጠንቅቆ ያውቃል" እንላለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
ወያኔን መጥላትና ሳያሰልሱ እኩይ ተግባሩን መዋጋት አንድ ነገር ነው፡ የፋኖን ስም ማጠልሸት ግን ሌላ ነገር ነው።
euroland wrote: ↑30 May 2022, 23:05
... እንደሰማሁት ከሆነ ፋኖዎች ....