Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Deqi-Arawit
Senior Member
Posts: 16056
Joined: 29 Mar 2009, 11:10
Location: Bujumbura Brundi

Abay tsehaye's real estate in Addis Abeba

Post by Deqi-Arawit » 30 May 2022, 08:01

Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Abay tsehaye's real estate in Addis Abeba

Post by Ethoash » 30 May 2022, 14:59

አቶ ድንቅ አራዊት እንሰሳ፣

ለመሆኑ ኢምኔት ዶሜን ምን ማለት እንደሆነ ታውቃለህ ፣ ለምን ትራምፕ አያስረዳህም። በፊት ግዜ ኢምኔት ዶሜን መንገድ ፣ ስት ስራ፣ ሆስፒታል፣ ፋብሪካ፣ የመሳስሉትን ነገር ስት ስራ መንግዱ ላይ ያሉ የግል ንብረቶች በአስገዳኝ ከቦታው ይነሳሉ ካሳ ክተስጣቸው በኋላ፨ አሁን ጥያቄው የካሳው ማነስ ብቻ ይሆናል ፣ ለምን ተነሳሁ ብሎ መንጣጣት አይቻልም ኦሮሞም ብት ሆን ምንም የግዜው ጌታ ብት ሆንም ። ስልጥንናን ማስቆም አትችልም። በዛሬው ግዜ አሜሪካኖች ኢምኔት ዶሜንን አሻሽለው በግለስብ የሚስሩ ለአገር ብዙ ጥቅም ገንዘብ ያስገኛሉ ካለ ትነሳለህ። ለምሳሌ አቶ ፀሐዬ ፎቅ በፎቅ አገሪቱን ሊያረጋት ሲሞክር አንተ አንድ ደሳሳ ጎጆ ይዘህ አልነሳም ማለት አትችልም ይህንን የሚለው እኔ አይደለሁም አቶ ትራምፕ ናቸው ስማቸው።



2016 GOP Debate: Donald Trump, Jeb Bush spar on Trump's eminent domain stance

in America the government can take ur private land , house without your consent end of story listen to Trump

Post Reply