ኢትዮጵያ ውስጥ በየትኛም ሀይማኖት ጌታ ተናገረን የሚሉ ሰዎች (ዳንሳ እህተ ማሪያም መምህር ግርማ ) መንፍስ የተጣበቀባቸው ራሳቸው ፈውስ (Entity Attachment Release Therapy) የሚያስፈልጋቸው በሽተኞች ናቼው http://habeshacults.com/
ኢትዮጵያ ህዝብ ከመጃጃል በመንቃቱ ደስ የሚል ዜና ነው
At the end the truth comes out in Ethiopia የቀድሞ ፓስተር ኑዛዜ ፡ በቸርች ፌኩን ኢየሱስን ነበር የምናገለግለው ፡ ጠንቋይ ኮት እና ከረባት አድርጎ ነብይ ሆኗል
Last edited by clear12 on 22 May 2022, 11:30, edited 2 times in total.