Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13256
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 03 Apr 2022, 14:24
If there is a will there is a way, goes a saying.
A proof here.
Can Fano, in addition to carrying its newly minted AK47 around also show similar cases?
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 04 Apr 2022, 14:40
የዚህን ኢኮኖሚስት ቃለምልልስ ከግማሽ በላይ አንብቤዋለሁኝ ። በጣም ጥሩ ነው ግን ብዙ ግልፅ ያልሆነ ነገር አለ።
ብቻ የድጅታል መሬት ባንክ የኢኮኖሚስቱን ጥያቄዎች በአብዛኛው የሚመልስ ይመስለኛል።
ስለዚህ የድጅታል መሬት ባንክ አስራር ላስረዳ።
ለምስሌ አንድ ቀበሌ ውስጥ አስር ገበሬዎች እያንዳንዳቸው አንድ ጋሻ መሬት አላቸው ። አስሩም መሬታቸውን በማቀናጀት አስር ጋሻ አርገው ማረስ ይችላሉ። ይህ አንዱ መንገድ ነው። ከአስሩ አንዱ ካልፈለገ አንድ ጋሻ መሬቱን ይዞ ማረስ ይችላል።
ይህ ቅንጅት ትራክተሮችንና ሌላ ቴክኖለጂ ለመጠቀም ያስችለናል። መግዛት ከልቻልን በክራይ አንድ ግዜ ትራክተር መጥቶ አስሩን ጋሻ ያርስልናል ። ማለት ነው። ስለዚህ ይህ መንገድ ያስኬዳል ግን አንድ ገበሬ ሹንቡራ መዘራት ፈልጎ ዘጠኙ ስንዴ እንዝራ ቢሉ ፍላጎቱን ማርካት አይችልም ። በአንድ ስብል ላይ መተማመን ደግሞ ሁሉም የአካባቢው ገበሬ ስንዴ አምርቶ ገበያው ቢጠፋስ ወይ ቢረክስና ኪሳራ ቢያስከትል፣ ወይ ድርቅ ቢመጣ ወይ በሽታ ቢመጣ እንቁላሎቻቸውን በአንድ ቅርጫት ውስጥ በማረጋቸው ኪሳራ ይገባሉ ማለት ነው።
ይህ ነው ዲጂታል የመሬት ባንክ የሚያስፈልገን።
አንድ ገበሬ አንድ ጋሻ መሬቱን ይህ ባንክ ውስጥ ያስመዘግባል ። ባንኩም እንበል መቶ ሼር ይስጠዋል ። በፈለገው ምርት ላይ እንዲሳተፍ። ለምስሌ ይህ ገበሬ መሬቱን ስጥቶ መቶ ሼር ተቀበለ እንበል ። ከዚያ በኋላ አንድ ሼር ሽቡራ ምርት ላይ አንድ ሼር ባቄላ ላይ ስንዴ ላይ ገብስ ላይ እያለ ኢንቨስት ማረግ ይችላል።
እንዳልኩት የመሬት ባንኩ ከሚሊዬን ገበሬዎች መሬት ተቀማጭ ቢያረግ ። አንድ ሚሊዬን ጋሻ መሬት አለው ማለት ነው ይህንን ሚሊዬን መሬት ጎንደር ይሁን ጎጃም ወይ ጋምቤላ ባንኩ በይዞታነት መሬቱን ይይዛል። እንበል ከላይ የጠቀስኩት ቀበሌ አንድ ገበሬ አንድ ጋሻውን አሲዞዋል እንበል እሱ ያለው ጎንደር ነው እንበል ግን የጋምቤላ ሩዝ ባታም ትርፋም እንደሆነ ተረድቶ የአምሳ ሼር የጋምቤላ መሬት ይገዛል ማለት ነው ። የተረፈውን አምሳ ሼ ጎንደር ፣ አሮሞ ፣ ሲዳሞ እያለ መግዛት ይችላል።
እኔ ደግሞ አንድ እንቨስተር ነኝ እንበል አንድ ሺህ ጋሻ መሬት እፈልጋለሁኝ ልበል ። የድጅታል ባንኩን ጥያቄ አቀርባለሁኝ ድጅታል ባንኩ ደግሞ ማስታውቅያውን ያወጣል ገበሬዎች ይህንን እንቨስትመት መሳተፍ ከፈለጉ በሼራቸው አክሲዬን ይገቡና መሬት እኔ ጋምቤላ ውስጥ አገኛለሁ ማለት ነው።
የቀበሌ አንድ ገበሬ መሬቱን ከፈለገ ድግሞ ሼሩን ሽጦ አንድ ጋሻ መሬቱን ያገኛል ማለት ነው። ይህ ትንሽ ጥናትና ሙከራ ሊያስፈልገው ይችላል። ግን አንድ ነጋዴ መሬቱን ሽጦ ምን ሊስራ ነው ለሚለው ጠያቂ ከለ መልስ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ። በድጅታል ባንክ ድሬ ገበሬው ከሚያገኘው አስር እጥፍ ማግኘት ይችላል ። ኑሮወንም ማሻሻል ይችላል ፣ አናኑዋሩም ማዘመን ይቻላል። ጠያቂ ካለ ሁለተኛ ክፍሉን እነግራቹዋለሁ። ግን ነጭ ያላመጣው ሐሳብ ነው ብላቹሁ ከናቃቹሁት ተጎጂዎቹ እኛው ነን።
-
temari
- Member
- Posts: 3930
- Joined: 28 Dec 2014, 21:18
Post
by temari » 12 Apr 2022, 09:03
How does Queens supermarket became the "supermarket for the poor" by providing food items with much lower prices than the market prices found in the city? The backbone of Queens supermarket is its mechanized agro-industry and direct supply chain. Its mechanized farming enables it to produce abundant products using modern farming technologies and to use its logistics capabilities to serve the market directly from its farms. Queens shows how to reduce food prices. The solution is increased and reliable production via commercial agro-industry and good logistics to supply the market directly and cut out the middle men.
There is no excuse for food prices to be so high that many couldn't afford it in Ethiopia. That is insane and has no valid excuse other than broken policies.
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 12 Apr 2022, 10:12
temari wrote: ↑12 Apr 2022, 09:03
How does Queens supermarket became the "supermarket for the poor".......in Ethiopia. That is insane and has no valid excuse other than broken policies.
እኔ አንድ ጥያቄ ብቻ ነው ያለኝ። ሌባውን እንዴት ነው ችለው እንዲህ ፊለፊት ወድ እቃዎችን አስቀምጠው የሚነግዱት ። ብቻ ለማንኛውም እድሜ ለመለስ ከቀበሌ ሱቅ አውጥቶን ለሱፕር ማርኬት ያበቃን።
-
temari
- Member
- Posts: 3930
- Joined: 28 Dec 2014, 21:18
Post
by temari » 06 May 2022, 10:48
This is a good step in the right direction but much more needs to be done especially in land policy and utilization to attract private capital into the agriculture sector. The government should focus on policies and see how the capital flows. Business friendly police is the most important thing the government should focus.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13256
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 28 Oct 2022, 15:12
Is the said "Forget agro-processing industry without commercial agricultural industry" materialize itself now?
Just before a year there was a prophecy of unsuccessful agro-processing without a commercial farming.