Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ተገንጣይ ትግሬዎች ትግርኛ ቁንቋ እንዲጠላ አደረጉ፤ ተገንጣይ ኦሮሞች ኦሮምኛ ቋንቋ እንዲጠላ እያደረጉ ነው!

Post by Za-Ilmaknun » 04 May 2022, 14:20

It is anyone's guess that the spark to ignite popular resistance against the Orommuma invasion is to happen anytime soon. It was the hope for a better country that led to the removal of TPLF from Menilk Palace. Now it is going to be the fear of descending in to dreadful bloodshed and the possible dismemberment of the country that will be the cause for the removal of the Oromo unhinged jingoism.

Horus
Senior Member+
Posts: 42941
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ተገንጣይ ትግሬዎች ትግርኛ ቁንቋ እንዲጠላ አደረጉ፤ ተገንጣይ ኦሮሞች ኦሮምኛ ቋንቋ እንዲጠላ እያደረጉ ነው!

Post by Horus » 04 May 2022, 14:27

አንድ ሃቅ ተከታተሉ። ድሮ ድሮ ከዘመነ ወያኔ የዘረኝነት ስርዓት በፊት ኢትዮጵያዊያን ባካባቢያቸ ካሉ ሌሎች ጎሳዎች ማንኛውም ቋንቋ በፍላጎትና አለምንም ግፊት እያወቁ ሁለት ሶስት፣ አራት ቋንቋዎችን እንችል ነበር ። ሌላው ቀርቶ ሰዎች ልጆቻቸውን በሌላ ቋንቋ ስም ይሰጡ ነበር። የወጣቶች መፈቃቀርም እንዲሁ እሱ ምን ጎሳ ነው? እሷ ምን ጎሳ ነች ሳይባል ይዋደዱ፣ ይጋቡ ነበር ።

ወያኔ ትግሬዎች የዘረኛነት መርዝ በኢትዮጵያ ካመጡና የኦሮሞ ዘረኞች አብረው ከጨፈሩ ጀምሮ መጀመሪያ ትግሬ ያልሆነው ኢትዮጵያዊ ትግርኛ ቋንቋን እርም ብሎ ስለጠላ ዛሬ አንድ ትግሬ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ የትግርኛ ቋንቋ ሲጠቀም አይታይም ። ሌላው ቀርቶ ትግሬ ያልሆኑ ወጣቶች ከትግሬ ወጣቶች ጋር ፍቅር ሲመሰርቱ፣ ሲጋቡ አይታይም ። የራስን ባህልና ቋንቋ በጉልበት በሌሎች ላይ ለመጫን መሞከር ትርፉ መጠላትና መወገድ ነው ።

ከዚህ ያልተማሩት የኦሮሞ ተረኞች የነሱን ቋንቋና ባህል በጉልበት በሌላው ለመጫን ሲሞክሩ እየሆነ ያለው ልክ በትግሬ ላይ የሆነው ነው። ኢትዮጵያዊያን ስራዬ ብለው ኦሮሞኛ ላለመናገር፣ ላለመማር መወሰን ጀምረዋል ። የኦሮሞ ወያኔዎች አሁን በያዙት የእብደትና እብሪት ጎዳና ከቀጠሉ ኦሮሞኛ በመላ ኢትዮጵያ የተጠላ ቋንቋ እንደ ሚሆን ከትግሬ ተማሩ እንላቸዋለን !! ታሪክ ይስትም፣ ታሪክ አይዋሽም!

Right
Member
Posts: 4878
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ተገንጣይ ትግሬዎች ትግርኛ ቁንቋ እንዲጠላ አደረጉ፤ ተገንጣይ ኦሮሞች ኦሮምኛ ቋንቋ እንዲጠላ እያደረጉ ነው!

Post by Right » 04 May 2022, 15:09

This is true. I did like Tigrigna music before, it has been a while- it just can’t sink in.
I know it is wrong but that is how human perception shape up.
In all of this the Oromo elite like Merara Gudina should be blamed. This has nothing to do with the poor people of Oromo.

Abere
Senior Member
Posts: 15508
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ተገንጣይ ትግሬዎች ትግርኛ ቁንቋ እንዲጠላ አደረጉ፤ ተገንጣይ ኦሮሞች ኦሮምኛ ቋንቋ እንዲጠላ እያደረጉ ነው!

Post by Abere » 04 May 2022, 15:40

ሆረስ፤

የስነ-ልሳን አስገድዶ ደፈራ ይባልል (linguistic raping)። አስገድዶ በመድፈር አይፈቀርም። ኩብለላ ወይም መልሶ የቃርያ ጥፊ መቅመስ ያመጣል። ኦነግ እና ወያኔ ለዘመናት እራሳቸው የፈጠሩትን ከልክ በላይ የሆነ የስነ-ልቦና የበታችነት ስሜት ለመግለጽ ሲፈልጉ ህዝብ አስገድደው ትግርኛ እና ኦሮምኛ አውሩልኝ ይላሉ። ህዝብ ይብስ ብሎ አፍንጫችሁን ላሱ እያላቸው ነው። ቋንቋ እና ፍቅር የግለሰብ ፍላጎት ምርጫ እንጅ በማስገደድ አይሆን። በተለይ ኦነጎች ኦሮምኛ ቋንቋን የበለጠ ትንሽ ህዝብ ብቻ እንድናገረው አደረጉት - ምክንያቱም ህዝብ ከኦነግ ጋር መነካካት አይፈልግ። ነገ ኬኛ ብለው ማንነታችንን ይደፈጥጣሉ ብሎ ስለሚያምን።

Abere
Senior Member
Posts: 15508
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ተገንጣይ ትግሬዎች ትግርኛ ቁንቋ እንዲጠላ አደረጉ፤ ተገንጣይ ኦሮሞች ኦሮምኛ ቋንቋ እንዲጠላ እያደረጉ ነው!

Post by Abere » 04 May 2022, 15:48

ግን ደረጄ ሃብተ-ወልድ በአዲስ አበባ ትምህርት ቤት መለስተኛ ችግር ተፈጥሮ ነበር ብሎ ሲናገር ትንሽ አያስበም ልበል? ከዚህ የበለጠ ድፍረት በምን መልኩ እንድሆን ፈልጎ ነው? በጣም ያሳዝናል። ለምን ይህን እራሱን መዘገቡን አይተወውም ነበር?

Horus
Senior Member+
Posts: 42941
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ተገንጣይ ትግሬዎች ትግርኛ ቁንቋ እንዲጠላ አደረጉ፤ ተገንጣይ ኦሮሞች ኦሮምኛ ቋንቋ እንዲጠላ እያደረጉ ነው!

Post by Horus » 04 May 2022, 20:16

አበረ፣
ተራውን ሕዝብ እንደ ፈለግን ልንመዝናቸው እንችላለን እኛ ምሁራን ማለት ነው። ግን እኔ ሕዝብ አዋቂና አስተዋይ ነው ብዬ የማምን ሰው ነኝ። ደሞም ሕዝብ ቂም ይቋጥራል። በሳይኮሎጂ ውስጥ ትልቁ መምሪያና ማስጠንቀቂያ no body likes to be told what to do ይባላል። ይህ አባባል እንደ መርህ መከተል አለብን። ያን የጣሱ ሁሉ መጨረሻቸው ውድቀት ነው። የትግሬ ወያኔ አወዳደቅ ልብ ይሏል። እኔ ቋንቋ በጣም ስለምወድ ግዕዝ፣ ትግርኛ፣ አፋን ኦሮሞ ለመማር ብዙ ሞክሪያለሁ፣ በመጠኑም እችላቸዋለሁ ። ግን ወያኔ አዲስ አበባ ከረገጠ ጀምሮ አንድ የትግርኛ ቃል ከአንድ ትግሬ ጋር ካፌ ወጥቶ አያውቅም ። አሁን ደሞ የኦሮሞ እብሪተኞች በያዙት ከቀጠሉ አንድ ኦሮሞኛ ቃል ካፌ አይወጣም! ማንም ማንም ሰው ተገዶ ቋንቋ አይማርም፣ ቢያውቀውም አይጠቀመውም።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ተገንጣይ ትግሬዎች ትግርኛ ቁንቋ እንዲጠላ አደረጉ፤ ተገንጣይ ኦሮሞች ኦሮምኛ ቋንቋ እንዲጠላ እያደረጉ ነው!

Post by Sam Ebalalehu » 04 May 2022, 20:40

The very idea of learning a new language espouses the idea of movement. When people are free to move, they will definitely encounter a new language to learn out of interest or necessity. Ethiopians for more than three decades have not been free to move with their own country. The government practically declared where Ethiopians were born where they should die.
Yes, there are those who override the government decree to move to a big city, especially Addis. They are a tiny minority. More than ninety percent of Ethiopians are still die at the place where they were born.
In this situation how on earth somebody learns a second Ethiopian language.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ተገንጣይ ትግሬዎች ትግርኛ ቁንቋ እንዲጠላ አደረጉ፤ ተገንጣይ ኦሮሞች ኦሮምኛ ቋንቋ እንዲጠላ እያደረጉ ነው!

Post by sarcasm » 04 May 2022, 21:19

FB post by Dereje Gerefa Tullu

ላለፉት 20 ዓመት በኦሮሚያ አፋን ኦሮሞ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ቢያንስ ከኣንደኛ ክፍል ጀምሮ እንደ አንድ ትምህርት ይሰጣል።
አብዛኞቹ የኦሮሚያ ከተሞችም አማርኛ እና አፋን ኦሮሞ ይነገርባቸዋል።

ስለዚህ አሁን እየተመረቁ ያሉት የጤና ባለሙያዎች ኦሮሞ ሆኑ አልሆኑ አፋን ኦሮሞ ለመልመድ በቂ እድል አግኝተዋል።

የሚገርመው እሄንን ሁሉ እድል (ቋንቋውን ለመልመድ) ያላቸው ልጆች ናቸው ዛሬ ህዝቡ በኛ ለመታከም እኛ የሱን ቋንቋ ማወቅ ሳይሆን ህዝቡ እኛ የምንናገረውን ቋንቋ ማወቅ አለበት እያሉ ያሉት።

ማፈር የለባቸውም?
ማፈር አለባቸው።
[/quote]

ዶክተር ለመሆን ትልቅ IQ ባለቤት መሆን ይፈልጋል። At least that was the case when I was in college.

ያን ሁሉ በሽታና መድሀኒት ተምሮ የሚያክም ዶክተር የአንድ ወር የቋንቋ crash course ቢወስድ at least basic communication skills ያዳብራል የሚል እምነት አለኝ። መሰናክል ሆኖ የመጣብንን ነገር ወደ opportunity እንቀይረው።

Multicultural Fedralismምን Dismantle ከማረግ ኦሮምኛ መልመድ አይቀልም?

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ተገንጣይ ትግሬዎች ትግርኛ ቁንቋ እንዲጠላ አደረጉ፤ ተገንጣይ ኦሮሞች ኦሮምኛ ቋንቋ እንዲጠላ እያደረጉ ነው!

Post by sun » 04 May 2022, 21:37

Za-Ilmaknun wrote:
04 May 2022, 14:20
It is anyone's guess that the spark to ignite popular resistance against the Orommuma invasion is to happen anytime soon. It was the hope for a better country that led to the removal of TPLF from Menilk Palace. Now it is going to be the fear of descending in to dreadful bloodshed and the possible dismemberment of the country that will be the cause for the removal of the Oromo unhinged jingoism.

Laughable and clueless low IQ idiot baboon!

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ተገንጣይ ትግሬዎች ትግርኛ ቁንቋ እንዲጠላ አደረጉ፤ ተገንጣይ ኦሮሞች ኦሮምኛ ቋንቋ እንዲጠላ እያደረጉ ነው!

Post by Sam Ebalalehu » 04 May 2022, 21:52

Eden, do not expect people to learn language because you want them to. They learn language if they want to. You arguing your case based on inferiority complex. If a Welkayete Amhara says I have a good language, I do not care about those Tigre language — it might not be wise for him to believe that — but he has the right to believe as he wishes.
Your whole argument seems to sound if you do not have a high opinion of my language, you do not have a high opinion of me. That might be true, but not an indictable offense.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ተገንጣይ ትግሬዎች ትግርኛ ቁንቋ እንዲጠላ አደረጉ፤ ተገንጣይ ኦሮሞች ኦሮምኛ ቋንቋ እንዲጠላ እያደረጉ ነው!

Post by sun » 04 May 2022, 22:04

Abere wrote:
04 May 2022, 15:40
ሆረስ፤

የስነ-ልሳን አስገድዶ ደፈራ ይባልል (linguistic raping)። አስገድዶ በመድፈር አይፈቀርም። ኩብለላ ወይም መልሶ የቃርያ ጥፊ መቅመስ ያመጣል። ኦነግ እና ወያኔ ለዘመናት እራሳቸው የፈጠሩትን ከልክ በላይ የሆነ የስነ-ልቦና የበታችነት ስሜት ለመግለጽ ሲፈልጉ ህዝብ አስገድደው ትግርኛ እና ኦሮምኛ አውሩልኝ ይላሉ። ህዝብ ይብስ ብሎ አፍንጫችሁን ላሱ እያላቸው ነው። ቋንቋ እና ፍቅር የግለሰብ ፍላጎት ምርጫ እንጅ በማስገደድ አይሆን። በተለይ ኦነጎች ኦሮምኛ ቋንቋን የበለጠ ትንሽ ህዝብ ብቻ እንድናገረው አደረጉት - ምክንያቱም ህዝብ ከኦነግ ጋር መነካካት አይፈልግ። ነገ ኬኛ ብለው ማንነታችንን ይደፈጥጣሉ ብሎ ስለሚያምን።
That is the bygone extremist neftenya tradition and behavior of exclusion which you want to bring back while at the same time blaming the victims who are trying to liberate their regions, languages and culture. That is what makes you keep foaming and boiling non stop. Kashalabbee Fanddiya Xooxaa hulla!

Abere
Senior Member
Posts: 15508
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ተገንጣይ ትግሬዎች ትግርኛ ቁንቋ እንዲጠላ አደረጉ፤ ተገንጣይ ኦሮሞች ኦሮምኛ ቋንቋ እንዲጠላ እያደረጉ ነው!

Post by Abere » 05 May 2022, 10:40

ሆረስ፤

ትክክል ብለሃል እንኳን ሰው የቤት እንሰሳት የሆነችው ላም እንኳን ብዙ ወተት የምትታለበው በሰላማዊ መንገድ ነው። ያለበለዚያ አላቢውን ወይ በእርግጫ ታቀምሰዋለች ወይም ትንሽ ወተት ብቻ አልቦ ይወጣል። ይህ እንግድ ማስገደድ ከንቱ ድርጊት መሆኑን ለማመላከት ነው።

እኔ ቋንቋን በተመለከተ የሚወስነው ስውር ኀይል ህበረተሰቡ ነው (invisible hand)። ልክ እንደ ነጻ ገበያ ነው። የገበያን ዋጋ የሚቆርጠው ስውር እጅ የሆነው የግለሰቦች ድምር የህዝብ ፍላጎት ነው። ኦሮምኛ እንደ ሌሎቹ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ለብዙ ዘመናት በህዝብ መካከል ያለ ቋንቋ ነው። የዕድገት እና ስርጭት ባህርይው በምርጫ ላይ ተወስኖ አሁን ያለበትን ደረጃ ያንጸባርቃል። የፓለቲካ አርቲፊሻል ሆርሞን በመስጠት ልታስፋፋው አትችልም - አቅሙ እስከዚህ ነው። ከዚህ በታች ዝቅ እንድል ይበልጡን እየጎዱት ነው።

አንተ ብቻ አይደለህም በርካታ ኢትዮጵያዊያን በትግሬ እና በኦሮሙማ ስግብግብነት እና የእኔ የእኔ ባይነት ባህርይ በርካታ ባለብዙ ልሳን(multi-lingual) ኢትዮጵያዊን አቁመዋል ምክንያቱም መብታቸው የተደፈረ አድርገው ወስደውታል። እኔ በርካታ ሰዎች አውቃለሁ - በቅርብ። እንዳውም ሲናገሩ ሌሎች ከሰሙ አንተ/አንቺ ደግሞ ኦሮሙማ ወይም ወያኔ ሆንክ/ሆንሽ እንደ በማለት ይሳለቃሉ። ለዚህ ደግሞ ዋናው ምክንያት ወያኔ ይሁን ኦነግ የሚታወቁት በክፉ ስራ እንጅ በመልካም ድርጊት በሰው ህሌና አይታሰቡም። ክፉ ስራቸው ቀድሞ በሰው አእምሮ ስለሚደነቀር - ተገዶ ኦሮምኛ እና ትግርኛ ህዝብ አክ! እትፍ! ብሎታል።
Horus wrote:
04 May 2022, 20:16

Post Reply