Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42989
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ቸግ፡ የወንድ ልጅ ሽማግሎች ወደ ሴት ልጅ ቤተሰብ ለጋብቻ ጥየቃ መሄድ ባህል በክስታኔ ጉራጌ! ቡና በንጥር ቅቤ !! ጭኮ !!

Post by Horus » 02 May 2022, 16:12

ፍጥምጥም እንደ ማለት ነው! ከትውፊትና ሃይማኖት ማነው ሚበልጠው? ትውፊት!! ባህል ከሌለ ሃይማኖት የለም!!! ኤቦ !!