Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

someone posted about drought and cattle death in thousand but i could not find it now

Post by Ethoash » 30 Apr 2022, 14:13

hence i post another picture but the same result so let me give my answer

in olden day the Somali migrate from place to place this have a great benefit because their cattle will not overgrazing... but the Ethiopian government አወቃለሁ ባይ አንድ ቦታ እንዲረጉ አረጋቸውና ከብቶቻቸው ስሩን በልተው ጨረሱት ። ሱማሌዎቹም ዛፎቹን ጨፍጨፉዋቸው ለማገዱ ምን ተከተለ ድርቅ የውሃ እጥረት በመቶ ሺህ የሚሆኑ ከብቶች ሞቱ ። no body told them how to take care of their land the cattle overgrazing the land and exposed for sun .. the water that rain become flood and never had a chance to sip in to the ground for regeneration

their is still hope if the government help them to recover and show them how to take care of their land

beside that have a nice day

TesfaNews
Member+
Posts: 8151
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Mesob Agezi

Re: someone posted about drought and cattle death in thousand but i could not find it now

Post by TesfaNews » 30 Apr 2022, 14:16

Galatoma Oromia
Please wait, video is loading...
Nagati Ethoash

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: someone posted about drought and cattle death in thousand but i could not find it now

Post by Ethoash » 30 Apr 2022, 14:41

PHD, TTDF

Thanks

anyhow just like above comment ... all i can say seeing this video is the land is overgrazed and all the bush look like dried again it is land managment issue ... stying in one place for long . i dont know if ውሃ ማቆር ፣ ጉድጎድ በመቆፈር ዝናብ ሲዘንብ በማጠራቀም። ለምግብ የማይሆኑ ወይም ላሞች የማይበሉዋቸውን ተክሎች በመትከል ግሎ (Jatropha ) i dont know what the government were doing የቦረናን ረሀብ ከስማሁ በጣም ቆይቻለሁ። ግን ኦሮሞ ውስጥ ስለሆነ ሲያጋንኑ መስሎኝ ዝም ብዬ ነበር ። አሁን ስንት ንብረት ስንት ሀብት ነው የጠፋው። አንድ ላም መቶ ሺህ በሚያወጣበት ስዓት መቶ ላሞች ማጣት ማለት አስር ሚሊየን ብር ጠፋ ማለት ነው ከነዚህ ድሃዎች ።

ከዚህ በፊት ባንኮች ከብቶችን እንድማስያዣ አርጎ ገንዘብ ያበድራቸው ብዬ ነበር ወይም ወድ ገንዘብ ይለውጥላቸው ብዬ ነበር ። ይህ ቢሆን አንድ ገበሬ መቶ ከብቶች ካለው አስር ሚሊዬን ብር ያገኛል ማለት ነው በዚህም ከብቶቹን ይከባከባል ማለት ነው። ገንዘቡን ጥቂቶቹ ጫት ሊበሉብትና ሊያጠፉ ይችላሉ የሚሉትን ስዎች ትተን ለነገሩ ያህል

anyhow if this people have the money they could have even dig for water

have a nice day!

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: someone posted about drought and cattle death in thousand but i could not find it now

Post by Abere » 30 Apr 2022, 15:50

Ethoash,
አንተ እኮ አውቆ ጠፍ ሰው ነህ። እባክህ እንደት ተገነዘብከው? እንድሁ በግብታ እና በፍላጎት ውስዋስ የማህበረሰቡን አኗኗር እና የአካባቢ ተፈጥሮ ያላገነዘበ እርምጃ መጨረሻ መቅሰፍት ያመጣል። ይህ ነገር በሱማሌ ወይም አርብቶ አደር ኦሮሞ አካባቢዎች በቤት እንሰሳ ላይ የተከሰተው በሰዎችም ላይ በትግራይ ተከስቷል? እንደት? ማን አመጣው?

የትግሬ የኑሮ ዋስትና ሙሉ ኢትዮጵያ ናት። ከዚያ ውጭ ትግሬ ከውሃ ውስጥ የወጣ ዓሣ ነው። ትህነግ ወያኔ ሲያቀብጠው ክልል ብሎ እራሱን የትግራይ ህዝብንም እስር ቤት አስገባ። ለ ሺ አመታት በትግራይ የሚኖሩ የተለያዩ ጎሳዎች ትግረን ጨምሮ ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች እየፈለሱ ወይም በጊዚያዊ በመሄድ ንበረት እና ሃብት በማፍራት ችግራቸውን ሲያስወግዱ ኑረዋል። ይህን ነባራዊ የኑሮ ዘይቤ ወያኔ ድንገት ስልጣን ስትቀማ ክልል የሚባል እስር ቤት ፈጠረች አጠፋችው። አሁን ክልል የተባለው አስተዳደር በሰዎች ህይወት ላይ ልክ በሱማሌ እና ቦረና ኦሮምዎች የደረሰው የከብት ዕልቂት ይመሰላል። በጦርነት ብቻ 900፣000 ተገዳላይ ተረፍርፏል፤ በረሃብ እና በሽታ የደረሰውን መቅሰፍት ደግሞ እግዜር ይወቀው። ምን መደረግ አለበት አሁን? አማራጩ አንድ ብቻ ነው - ክልል የሚባልን የሞት መንስዔ ማጥፋት።

ሰላም ሁን!

Ethoash wrote:
30 Apr 2022, 14:13

Post Reply