Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: Educator/Union/Right ተቃጠል ተንጨርጨር ተንጣጣ እርር በል !!

Post by Educator » 29 Apr 2022, 21:54

There is nothing to be jealous of someone sleeping with a prostitute. Abiy is a prostitute, he went to them to squeeze some Birr. I hope you don't believe anything he said about Gurages as you wouldn't believe the prostitute you slept with when she told you you were good before you paid her?

8)
Horus wrote:
29 Apr 2022, 21:36
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42941
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Educator/Union/Right ተቃጠል ተንጨርጨር ተንጣጣ እርር በል !!

Post by Horus » 29 Apr 2022, 22:09

አንቃትና ኢምር በአማውቴ ሶሶቱ ጨፋ!

Union

Re: Educator/Union/Right ተቃጠል ተንጨርጨር ተንጣጣ እርር በል !!

Post by Union » 29 Apr 2022, 22:54

Ouch! :lol:

He is a coward. He won't give you a response
Educator wrote:
29 Apr 2022, 21:54
There is nothing to be jealous of someone sleeping with a prostitute. Abiy is a prostitute, he went to them to squeeze some Birr. I hope you don't believe anything he said about Gurages as you wouldn't believe the prostitute you slept with when she told you you were good before you paid her?

8)
Horus wrote:
29 Apr 2022, 21:36
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Right
Member
Posts: 4878
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Educator/Union/Right ተቃጠል ተንጨርጨር ተንጣጣ እርር በል !!

Post by Right » 29 Apr 2022, 23:19

Asafari. Lekesks!
Ethiopia is more than a crap Abiye is throwing you sarcastically.
Maferia.

Horus
Senior Member+
Posts: 42941
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Educator/Union/Right ተቃጠል ተንጨርጨር ተንጣጣ እርር በል !!

Post by Horus » 29 Apr 2022, 23:52

አይደፈሬው ዘቢዳር በራሱ ልጆች ተደፍሮ !!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17983
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Educator/Union/Right ተቃጠል ተንጨርጨር ተንጣጣ እርር በል !!

Post by Selam/ » 30 Apr 2022, 04:34

Hey Horus - What was the occasion? I imagined these rattling minions being among the audience. Oh boy, you’re so nice that you only called their reaction መንጨርጨር. I bet, they would turn charcoal. It’s mind boggling why someone becomes so acidic toward thousands of happy Ethiopians.

Is it because they want the audience to wear black & stay home, mourning the death of those Amharas? Is it because they inherently hate the peace loving & true Ethiopian Gurages? Or is it because they hate Abiy &/or Ethiopia. People across the country have been celebrating Iftar & Fasika till this day and, as far as I know, Amharas don’t hate Gurages. So, the only plausible explanation is that these apoplectic stooges hate Abiy, Gurages & Ethiopia from day one, which is the typical footmark of woyane rats. Keep posting more stuff, my friend! Cheers!
Horus wrote:
29 Apr 2022, 21:36
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Educator/Union/Right ተቃጠል ተንጨርጨር ተንጣጣ እርር በል !!

Post by Ethoash » 30 Apr 2022, 12:34

Horus wrote:
29 Apr 2022, 23:52
አይደፈሬው ዘቢዳር በራሱ ልጆች ተደፍሮ !!!
this is the old Italy technology ሚናሚኖ የተስራበት ጠመዝማዛ መንገድ ለመስራት የኤርትራ ስራተኞች ማግኘት ጣሊያኖች አልቻሉም ኤርትራኖች ተራራውን ፈርተው ከዚህማ ሞት ይሻላል ብለው እንቢ አሉ ። ጣሊያኖች ስራተኛ አጥተው ከትግሬ ስራተኛ አምጥተው መንገዱን ጨረሱት ። በዛን ግዜ የነበሩ የኤርትራኖች አባቶች መንገዱን ልበ ሙሉ ትግሬዎች ብለው ስየሙት ። የትግሬዎችን ወንድነት ለማስታውስ ፣ ምን ያረጋል አሁን ባለጌ ትወልዶች ትግሬዎችን ለመስደብ ተጠቀሙበት እንጂ ።

doctor Horror watch this tell me what u thinking .... what do u think if 2 hours journey reduced to 45 minute

Horus
Senior Member+
Posts: 42941
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Educator/Union/Right ተቃጠል ተንጨርጨር ተንጣጣ እርር በል !!

Post by Horus » 30 Apr 2022, 14:37

Ethioash/Educator/et al
አንተ አፈር ቆፍረህ የራስክን ስንዴ ማታለማ ምስኪን ያሜሪካ ጥገኛ ስለ ሌሎች ፈጠራና ስራ ስታወራ ስትቀና ትኖራለህ ። ይህ የዘቢዳር መንገድ የውጭ አገር ካምፓኒዎች አንፈልግም ብለው ማንም ሊሰራ ያልደፈረውን ፕሮጀክት በአንድ የጉራጌ ኮንስትራክሽን ድርጅት በራሳችን መሃንዲሶች ነው የተገነባው ።ስለ ፈረንጆችና ሌሎች ችሎታ እያደነቅክ ኑር!! ሳሙኤል ታፈሰ የሚቀጥለው አላማው ሃይድሮ ዳም ግድብ በራሳችን ብቃት መገንባት መጀመር ነው ። በቅርብ የራሳችን ምረት እስቲል ማቅለጥ እንጀምራለን!!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Educator/Union/Right ተቃጠል ተንጨርጨር ተንጣጣ እርር በል !!

Post by Ethoash » 30 Apr 2022, 14:58

doctor Horor why u think i am against your development... in fact i was helping u to develop more ... i want your shunshine guy to use road header to cut the ተራራ
ስንጥቆ ቀጥ ያለ መንገድ እንዲስራ ነው የምፈልገው ። ለምን ብትል ጠመዝማዛ መንገድ አደጋው ብዙ ነው። በዛ ላይ የሚናድ ድንጋይም መንግዱን ለዘጋው ሊያበላሽው ይችላል ጎርፍስ ሲመጣ ስለዚህ ዘምን ነው የተባልከው።

ሁለተኛ ደረጃ አስፋልት መጠቀም አቁመህ በሲሚንቶ መንገድ ስራ ነው የተባልከው ምኑ ላይ ነው ጥፋቴ። ሲሚንቶ የአገር ውስጥ ምርት ነው። አለቀ ደቀቀ በቃ ሃሃሃ

ሶስተኛ የወሃ ግድብ ከመስራት በፊት ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ ፣ ለግድቡ ግብህት ይሆናልና

አራተኛ ለሰንሻይን የኮንዶሚኒየም ገንባታ የሚወል ከሀገር ውስጥ የሚስራ የሽንት ቤት እቃዎችና የባኞ ቤት እቃዎችን አገር ውስጥ ስራ ማለት የቱ ጋ ነው ምቀኝነቱ።

በሌላ ገፅ ላይ ለምን ጉራጌ ደህየ የሚል አንዱ ጠይቆ ነበር እሱን ከመፈለግ እዚሁ ባለጉዳዩ ላይ አስተያየቴን ልስጥ።

በሐይለ ስላሴ ግዜ የጉራጌ የመተባበሪያ ድርጅት ነበራቸው መንገድም በሕብረት ይስሩ ነበር። በዛው ቢቀጥል ሀብታም ይሆኑ ነበር። ነገር ግን ድርግ መጥቶ ሁሉን ነገር አቆመው። ሲቀጥል ሁሉም እንዳለው ጉራጌዎች በልጅነታቸው ነው የሚስደዱት ከተማ መጥተው የሚስሩትን በመስቀል ግዜ ሄዶው ይጨሩሱታል ይሄው ነው ኑራቸው ። ታድያ እንዴት ይደጉ በየግለስባቸው ምንም ማረግ አይችሉም ግን ከተባበሩ ብዙ ማረግ ይችላሉ ። አሜሪካ ያደገችው እኮ በብዛት የሁሉን ስው ገንዘብ በምስባስብ የሼር ካምፓኒ አክሲዎን በመክፈት ነው። አለበለዚያ እድገት የለም ። እንግዲህ እንዴት ታስባስባለህ ሊያስባስብ የሚፈልገውን ከና ከመስብስቡ ሌላ ይባላል። አሁን ሁለት ደቂቃ በፊት የኤርሚያስን ስም የሚያጠፉ ስዎች ገንዘብ አልጠየቃቸው ምን አልጠየቃቸው ከአሊባባ ጋራ አልተነጋገረም ብለው ይፅፋሉ የታለ ሕግ ሕግ ስትፈልግ አሜሪካ ቢሆን ስም በማጥፋት ትከስ ሳለህ ግን ኢትዬዽይ የስው ስም ዝም ብለህ ት ዘረጥጣለህ። ታድያ ቤት በኩል ተባብረን እንደግ።

ሌላው ነጥቤ ደግሞ ጉራጌዎች ያላቸው የቆጮ ተክል ነው ይህንን ተከል በቴክኖለጂ ፕሮሰስ ማረግና በብዛት በጥራት በተመጣጣኝ ዋጋ ለኢንዲስትሪ ማቅረብ አለባቸው ቄጫ ከውጭ ሲመጣ እዚው አገራችን እያለ። ከቆጮ ተክል ብዙ ብዙ ነገር ይስራል ወረቀት ይስራበታል ብዙ ስለቆጮ ቴክሎለጂ በዚህ ፎረም ላይ ተናግሬለሁኝ ወድ ውሃላ ሄዶ መመልክት ነው ።

Right
Member
Posts: 4878
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Educator/Union/Right ተቃጠል ተንጨርጨር ተንጣጣ እርር በል !!

Post by Right » 30 Apr 2022, 16:54

Dr Horor? Kkk
Since when is a Dr. As far as I know he is a sophisticated adviser in behaviour science to the PM of Ethiopia.

Imagine listening to the advise of dr horor.

Union

Re: Educator/Union/Right ተቃጠል ተንጨርጨር ተንጣጣ እርር በል !!

Post by Union » 30 Apr 2022, 19:51

Dr Horror :lol:

Dr Horror is a lover of Giragn Abiy Ahimed :lol: መቀነቱን አስሮ ነው የሚከራከርለት

Selam/
Senior Member
Posts: 17983
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Educator/Union/Right ተቃጠል ተንጨርጨር ተንጣጣ እርር በል !!

Post by Selam/ » 30 Apr 2022, 20:42

While I was having a good time with my buddies in a beer garden, Ato-trash has already cut straight through Zebider mountain. Dude, Horus wasn’t talking about installing an elevator. He was referring to regrading a steep mountain to make it drivable. If you want to avoid a winding roadway, then run right through the hill. As a matter of fact, I suggest Tianmen. Back to the beer garden, I had Warsteiner & pretzel garlic knots. We are going to hit an Ethiopian restaurant next time: I miss Injera & Berbere wot. Alula Solomon’s abstinence must be hard.

you guys have been digging dirt
Ethoash wrote:
30 Apr 2022, 14:58
doctor Horor why u think i am against your development... in fact i was helping u to develop more ... i want your shunshine guy to use road header to cut the ተራራ
ስንጥቆ ቀጥ ያለ መንገድ እንዲስራ ነው የምፈልገው ። ለምን ብትል ጠመዝማዛ መንገድ አደጋው ብዙ ነው። በዛ ላይ የሚናድ ድንጋይም መንግዱን ለዘጋው ሊያበላሽው ይችላል ጎርፍስ ሲመጣ ስለዚህ ዘምን ነው የተባልከው።

ሁለተኛ ደረጃ አስፋልት መጠቀም አቁመህ በሲሚንቶ መንገድ ስራ ነው የተባልከው ምኑ ላይ ነው ጥፋቴ። ሲሚንቶ የአገር ውስጥ ምርት ነው። አለቀ ደቀቀ በቃ ሃሃሃ

ሶስተኛ የወሃ ግድብ ከመስራት በፊት ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ ፣ ለግድቡ ግብህት ይሆናልና

አራተኛ ለሰንሻይን የኮንዶሚኒየም ገንባታ የሚወል ከሀገር ውስጥ የሚስራ የሽንት ቤት እቃዎችና የባኞ ቤት እቃዎችን አገር ውስጥ ስራ ማለት የቱ ጋ ነው ምቀኝነቱ።

በሌላ ገፅ ላይ ለምን ጉራጌ ደህየ የሚል አንዱ ጠይቆ ነበር እሱን ከመፈለግ እዚሁ ባለጉዳዩ ላይ አስተያየቴን ልስጥ።

በሐይለ ስላሴ ግዜ የጉራጌ የመተባበሪያ ድርጅት ነበራቸው መንገድም በሕብረት ይስሩ ነበር። በዛው ቢቀጥል ሀብታም ይሆኑ ነበር። ነገር ግን ድርግ መጥቶ ሁሉን ነገር አቆመው። ሲቀጥል ሁሉም እንዳለው ጉራጌዎች በልጅነታቸው ነው የሚስደዱት ከተማ መጥተው የሚስሩትን በመስቀል ግዜ ሄዶው ይጨሩሱታል ይሄው ነው ኑራቸው ። ታድያ እንዴት ይደጉ በየግለስባቸው ምንም ማረግ አይችሉም ግን ከተባበሩ ብዙ ማረግ ይችላሉ ። አሜሪካ ያደገችው እኮ በብዛት የሁሉን ስው ገንዘብ በምስባስብ የሼር ካምፓኒ አክሲዎን በመክፈት ነው። አለበለዚያ እድገት የለም ። እንግዲህ እንዴት ታስባስባለህ ሊያስባስብ የሚፈልገውን ከና ከመስብስቡ ሌላ ይባላል። አሁን ሁለት ደቂቃ በፊት የኤርሚያስን ስም የሚያጠፉ ስዎች ገንዘብ አልጠየቃቸው ምን አልጠየቃቸው ከአሊባባ ጋራ አልተነጋገረም ብለው ይፅፋሉ የታለ ሕግ ሕግ ስትፈልግ አሜሪካ ቢሆን ስም በማጥፋት ትከስ ሳለህ ግን ኢትዬዽይ የስው ስም ዝም ብለህ ት ዘረጥጣለህ። ታድያ ቤት በኩል ተባብረን እንደግ።

ሌላው ነጥቤ ደግሞ ጉራጌዎች ያላቸው የቆጮ ተክል ነው ይህንን ተከል በቴክኖለጂ ፕሮሰስ ማረግና በብዛት በጥራት በተመጣጣኝ ዋጋ ለኢንዲስትሪ ማቅረብ አለባቸው ቄጫ ከውጭ ሲመጣ እዚው አገራችን እያለ። ከቆጮ ተክል ብዙ ብዙ ነገር ይስራል ወረቀት ይስራበታል ብዙ ስለቆጮ ቴክሎለጂ በዚህ ፎረም ላይ ተናግሬለሁኝ ወድ ውሃላ ሄዶ መመልክት ነው ።
Last edited by Selam/ on 01 May 2022, 00:06, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42941
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Educator/Union/Right ተቃጠል ተንጨርጨር ተንጣጣ እርር በል !!

Post by Horus » 30 Apr 2022, 22:22

Selam/
ከላይ የለጠፍኩት ቪዲዮ የቆየ ነው። ያ የምታየው ደስታና ፍንደቃ አቢይ ምኒሊክ ነኝ ኢትዮጵያ የተነካ ከሆነ አንገቴ የቀላል ያለ ሰሞን የተደረገ የጉራጌ መረዳጃ ስብሰባ ነበር ባንድነት ፓርክ ወስጥ ማለት ነው ። ልክ አቢይ እንዳለው አቢይ ተጋባዥ እንድዳ አልነበረም ። ያ ዝም ብሎ የጉራጌዎች የራሳቸው ዝግጅት ነበር። እነ እርስቱ ሁኔታውን ተጠቅመው አቢይ የሰርፕራይዝ ብቅ አለ፣ ያ ብቻ ሳይሆን ሁለት መበልጸግ ያለባቸው ታሪካዊ ቦታዎች የጢያ ሂስቶሪክ ሳይትና ታሪካዊው የምድረ ከብድ አቦ ገዳም እረዳለሁ ብሎ ነው ያ ሁሉ ፋን ፌር የሆነው። ብልጽግናዎች ያኔ ያላሳዩትን ጭምር አሁን ለጠፉት ። እንደ ምታውቀው ጉራጌዎቹ ክልል ስያገኝ ካቢይ ጋር አይላቀቁም፣ ግን ሊረብሹት ፣ ከነወያኔ ዘመቻ ጋር ተዳብለው ዲስቴብላይዝ ሊያደርጉት አይፈልጉም ። እሱም ቢሆን አልፎ አልፎ እብሪት መሰል ነገሮች ቢናገርም ለጉራጌ ጥላቻ የለውም። ስለዚህ በጥንቃቄ ሁለቱም ይተሻሻሉ ። በታሪክ ጉራጌዎች ከጂማ በተለይ ከአጋሮ ጋር የቆየ ትስስር ስለነበራውም ጭምር ማለት ነው ። አርጋው በዳሶ ለአጋሮ ከተማ የዘፈነላት በ1950ቹ ውስጥ ነበር ። እርግጥ ዛሬ አዲስ ፖለቲካ አዲስ ዘፈን ነው ያለው ።

ስለ ዘቢዳር መንገድ እኔ ስለ ዲዛይኑ ማናምን አለነበረም ያልኩት ። ያ ተራራ የጉራጌ ህዝቡን በማለያየት የተለያዩ የቋንቋ ዲያሌክት ሁሉ እንዲኖራቸው ያደረገ የተፈጥሮ ደደብ ሆኖ ለዘመንት አስቸግሮናል ። ጉራጌ ከደቡብ ክልል ጋር ፎርስድ ከሆነ በኋላ ምራብና ምስራቅ ጉራጌ መንገድ ተስርቶ ይገናኙ ሲባል አንድም ኮንግትራክተር ደፍሮ መውሰድ አልፈለገም ። ያኔ ነው ሰንሻይን ኮንስትራክሽ አንድም ፈረንጅ እጁን ሳያስገባበር በራሳችን በኢትዮጵያ እውቀትና ልጆች ተሰራና አሁን አንዱ የኩራታችን ምንጭ ሆኖዋል።

እነ ኢቶአሽ የሚባሉ የዎያኔ ድምጾች ለ27 ወያኔ ትግሬ ስልጤን ጉራጌ ከጉራጌ ከፍሎ ፣ ጉራጌን ከመርካቶ ሲያስወጣ ቃል ያልተነፈ ድብቅ ምቀኛ ሁላ አሁን የቆጥ የባጡን ይቀባጥራል! የራሷ እያረረ እንዲሉ እነሱ ባሜሪካ የበሰበሰ ስንዴ እየኖሩ ጉራጌ እንዴት መልማት እንዳለበት ሲትች ትንሽ እንኳ አያፍርም!

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: Educator/Union/Right ተቃጠል ተንጨርጨር ተንጣጣ እርር በል !!

Post by Educator » 30 Apr 2022, 23:23

You got that right. He never indulges in a logical discussion. He only parrots the same narrative he gets from his boss, Birr Amtu Sainega.
union wrote:
29 Apr 2022, 22:54
Ouch! :lol:

He is a coward. He won't give you a response
Educator wrote:
29 Apr 2022, 21:54
There is nothing to be jealous of someone sleeping with a prostitute. Abiy is a prostitute, he went to them to squeeze some Birr. I hope you don't believe anything he said about Gurages as you wouldn't believe the prostitute you slept with when she told you you were good before you paid her?

8)
Horus wrote:
29 Apr 2022, 21:36
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17983
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Educator/Union/Right ተቃጠል ተንጨርጨር ተንጣጣ እርር በል !!

Post by Selam/ » 01 May 2022, 00:11

”እንደ ምታውቀው ጉራጌዎቹ ክልል ስያገኝ ካቢይ ጋር አይላቀቁም፣ ግን ሊረብሹት ፣ ከነወያኔ ዘመቻ ጋር ተዳብለው ዲስቴብላይዝ ሊያደርጉት አይፈልጉም ። እሱም ቢሆን አልፎ አልፎ እብሪት መሰል ነገሮች ቢናገርም ለጉራጌ ጥላቻ የለውም”

You nailed it!

Horus wrote:
30 Apr 2022, 22:22

Post Reply