Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Horus
Senior Member+
Posts: 42941
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ፍቅር ነው! ስልጤም ወደ አባቶቹ ሴራ ተመልሶ ፍቅር ይሆናል!

Post by Horus » 29 Apr 2022, 21:02

የስልጤና መስቃን ሽማግሎች እርቅ ተቀምጠው ሁሉንም ይፈቱታል !!! ይህው የመስቃና ማረቆ ደም መፋሰስ እንዴት እንዳበቃ !!! ሙስሊማ ክርስቲያኑ እንደዚህ ነው 'እኛ አንድ ነን' እያለ አሸባሪዎችን ሁሉ ያሳፈረው !!!


Post Reply