Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

የአብይ አህመድ ሁለት አገው ተኮር ትርክቶች [VIDEO]

Post by Revelations » 27 Apr 2022, 18:15



Please wait, video is loading...
Last edited by Revelations on 28 Apr 2022, 12:18, edited 1 time in total.

Union

Re: የአብይ አህመድ ሁለት አገው ተኮር ትርክቶች [VIDEO]

Post by Union » 27 Apr 2022, 19:24

ይሄ ሰውዬ ለየለት እኮ። ብልፅግና ህውሀት ቁጥር ሁለት ሆነ።
እንደውም የባሰ ነው። እንደዚህ በገሀድ እየወጣ የውሸት ትርክት ፓርላማ ውስጥ በማን አለብኝነት መናገር ጀመረ።

ልክ ህውሀት የነበረበት አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል። ተረጋግቶ በሰላም ሀገሪቱ ከቀጠለች ውድቀቱን ያፍጥነዋል። በሁሉም ህዝቦች መካከል የተለያዩ ችግሮችን በመፈብረክ ውጥረትን ማንገስ አለበት ግዜውን ለማራዘም እና ህዝቡ በተረጋጋ መንፈስ እውነቱን እንዳያውቅ። ይሞክር እስቲ።

ዝለዚህ ድራማዎቹ ይቀጥላሉ።

ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም። የተረጋጋች ኢትዮጵያ ጠላቱ ነች አይፈልጋትም። የበለጠ ሁካታን በቅርቡ እንጠብቅ





Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የአብይ አህመድ ሁለት አገው ተኮር ትርክቶች [VIDEO]

Post by Wedi » 28 Apr 2022, 03:08

ግጭት ጠማቂውና ሴረኛው አብይ አህመድ በራሱ አንደበት!! ወለፈንዲ አብይ አህመድ!!

"ራሱ የአክሱም ስልጣኔ የሚባለውም የዛግዌ ስልጣኔ ነው!" አብይ አህመድ ማክሰኞ ማታ April 25 2022 የተናገረው

"የዛግዌ ስርዓት ማለት የአክሱማዊት ኪንግደምን ደብድቦ፣ ቀጥቅጦ ያፈረሰ ማለት ነው!" አብይ አህመድ ሰኞ ማታ April 26 2022 የተናገረው


:oops:
:oops:


Post Reply