ከ40 በላይ ሙስሊሞች በዘግናኝ ሁኔታ ሸሂድ ሆነዋል በመላው ኢትዮጲያ ተቃውሞ ተቀጣጥሎ ቀጥሏል ዝርዝር መረጃ
ባልደራስ የሚባለው ቆሻሻ ዘረኛ ቡድን ቢያንስ 21 ሙስሊሞች በግፍ የተገደሉበትን ክስተት ❝አማራ ሲነድ ለመሞቅ ታስቦ አልተሳካም❞ እያለ ያሾፋል! ቆሻሻ! ምኑ ነው ያልተሳካው? በፋኖ ፈንጅና የጥይት እሩምታ በግፍ ያለቀው ሙስሊም ነፍስ አይቆጠርም! ነው ወይስ 200 መግደል አስባችሁ የሟቾች ቁጥር አነሠባችሁ!?