*******
~ እስካሁን በተገኘው መረጃ፣ አስራ-አንድ(11) ሠዎች ለህልፈት በቅተዋል።
~ አሁንም ድረስ ወደ ሆስፒታል እየገቡ ያልሉ ቁስለኞች መኖራቸው ታውቋል።
~ የተኩስ ድምፅ ረግቧል። የቃጠሎ ምልክቶች አሁንም ድረስ ይታያሉ።
~ ዛሬ ምሽት፣ ሌሊት፣ ምንድን ሊፈጠር ይችላል?
~ ነገስ፣ የመንግሥት አካላት ምላሽ ምንድን ይሆናል? ችግሮችስ የእውነት እልባት ይሰጣቸዋል? ወይስ ለፅንፈኞች አመቺ ተደርገውና ተንጠልጥለው እንዲያገለግሉ ይደረጋል?
ኢንሻአላህ፣ ሁሉንም አላህ ያውቃል! ሕይዎትም ይቀጥላል።
Via kedir taju from Gondar
ዛውያ ቲቪ
ተግባራዊ ዳዕዋ!
Please wait, video is loading...
