Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15502
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 26 Apr 2022, 20:08
This may help you better than internet scam, which is full of fakes stuffs.
የወልቃይት ጠገዴ ትግል የሁሉም ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ ነው *** “የውርደት በትር” ገጽታ
https://ecadforum.com/Amharic/wp-conten ... pdf?x41237
“ወልቃይት በ1630ዎቹ ዘመና በማን ስር ነበረች?”
“በ16ኛው መቶ አጋማሽ ላይ ያሉ ያታሪክ መዛግብትም የሚናገሩት ተመሳሳይ ነገር ነው: በተለያዩ ወገኖች ተደጋግሞ የሚጠቀሰው
የማኑኤል በሬዳም መጽሓፍ የሚተነትነው ያንኑ ነው: ይሄ መጽሓፍ የተጻፈው በ1634 ሲሆን በወቅቱ የነበረውን የትግራይ ግዛት
በዝርዝር አስቀምጧል: እሱም እንደሌሎቹ መጸህፍት የትግራይ ድንበር ተከዜ እንጂ ተከዜን ተሻግረው ያሉት ወልቃይትና ጠገዴ
ናቸው አይልም: «Tractatus tres historico-geographici (1634): A seventeenth century historical and
geographical account of Tigray, Ethiopia (Aethiopistische Forschungen) 1634»
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13730
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia