Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3952
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Poultry farming - EthioChicken produces 30 mio. chickens. Plus, an entrepreneur with 50k chickens

Post by temari » 25 Apr 2022, 14:46

Farming should be more and more commercialized. Private companies and entrepreneurs should be encouraged to invest in commercial farming. This is how you increase production, reduce inflation and supply the agro processing sector.


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Poultry farming - EthioChicken produces 30 mio. chickens. Plus, an entrepreneur with 50k chickens

Post by Ethoash » 25 Apr 2022, 15:42

ተመስገን የወርቃማዎቹ መንግስት ይህንን የኢትዬ ችክን፣ በትልቁ እንዲስራ በማረጉ። እንዴት ማለት ጥሩ ይህ ኢትዬ ዶሮ በነጮች ነው የተመስረተው እነዚህ ነጮች ስለዶሮ ምንም ያማያውቁ ቢሆንም በእርዳት ውስጥ ይስሩ የነበሩ ሲሆን ኢትዬዽያ በእርዳታ አታድግም ብለው ወድ ዶሮ እርባታ ይዛወራሉ ታድያ ወርቃማዎቹ ይህንን ሲያዩ የመንግስት የዶሮ እርባታ በአመት አስር ሺህ ዶሮ የሚያመርት የነበር ድርጅት ይሽጡላቸውና ሃያ% ሼር ይዘው ለነጮቹ ለቀቁላቸው ይህንን ድርጅት በአመት የሚያመርተውን በቀን አስር ሺህ ዶሮች ማምርት ጀመሩ እንግዲህ በአመት ስላሳ ሺህ ያመርታሉ ሲባል ገርሞኛል።

ይህ የኢትዬድ ችክን ብቻውን አይበላም ከገበሬዎች ጋራ ይስራል በመላው ኢትዬዽያ የአንድ ቀን ጫጩት በደንብ ለሚያወቁ ልጆች ወይም ለተማሩ ኮለጅ ድግሪ ላላቸው ይስጥና እነሱ ከአርባ አምስት ቀን በዋላ ለገበሬዎች ይሽጡላቸዋል ማለት ነው ገበሬዎቹም ለአራት ወር ያህል አሳድገው ለእርድ ያበቁዋቸዋል ማለት ነው ።

ይህ ኢትዬ ዶሮ ዋናው መስሪያ ቤቱ ትግሬ ውስጥ ቢሆንም ጫጩቶቹን ጭኖ በጦር ስፈር ሲያልፍ ሁሉም ወታደሮች ጫጩቶቹን አይነኩባቸውም ለምን ጫጩቱ ለገበሬዎች መሆኑን ገጠር እያሉ አይተዋልና። እድሜ ለወያኔዎች ። ይህንን እድገት በትግሬ ብቻ ሲያረጉት ከነፃነት በኋላ አፍሪካንና ኤርትራንም ይቀልባሉ ። አይሶች ኤርትራ አጋሜ ወርቃማዎቹ ድርስወልሻል።

ችግራችን እኮ የሚስራ አናመስግንም ይህንን ኢትዬ ዶሮ አሁን የአማራ ነው። የአብይ ነው ለማለት ይዳዳን ይሆናል። ምስጋናቢስ ፍጡር ሁሉ።

Post Reply