Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42992
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያ ውስጥ 1 ዶር $20 ዶላር፤ አሜሪካ ውስጥ $7.50 ዶላር! ለምን?

Post by Horus » 24 Apr 2022, 16:18

አንድ የአሜርካ ዜጋ በዝቅተኛ ወለል ደሞዝ በ1 ወር የሚሰራው 80,000 ብር ነው ። አንድ ኢትዮጵያዊ በሚኒመም ደሞዝ በወር ስንት እንደ ሚያገኝ አላውቅም 1 000 ብር መድረሱንም እንጃ ! ታዲያ ምን ቢሆን ነው 80 ሺ ብር የሚያገኘው 1 ዶር 375 ብር ሲገዛ፣ 1 ሺ ብር በወር የሚያገኘው 1 ዶሮ በ1 ሺ ብር የሚገዛው? 1 ዶላር በ50 ብር አባዝቼ ነው ።

ይህን መሰል የወደቀ ኢኮኖሚ ላይ ተቀምጦ አቢይ አህመድ ስለ አልትራ እስትራክቸር፣ ሲነርጂ ምንትሴ ቅብጥርሴ ሲደሶክር እንዴት አያፍርም?! ይህ የሚያሳፍር ክስተት ነው!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42992
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ ውስጥ 1 ዶር $20 ዶላር፤ አሜሪካ ውስጥ $7.50 ዶላር! ለምን?

Post by Horus » 24 Apr 2022, 16:52

The correct math is as follows:
400/80,000 = .5% (375 ብሩን ወደ 400 ከፍ አድርጌው ነው)
.5% of 1000 = 5
በዛሬ የኢትዮጵያ ሰራተኛ የኑሮ ደረጃ ገቢ ተመን 1 ዶሮ መሸጥ ያለበርት 5 ብር ነው ። ይህ ነው ሃቁ!
80 ሺ ብር የሚያገኘው አሜሪካዊ 1 ዶሮ በ375 ሲገዛ ፣ 1 ሺ ደሞዝ የሚያገኘው ኢትዮጵያዊ 1 ዶሮ በ 5 ብር ነው መግዛት የነበረበት!!!!!
ይህን መሰል አሳፋሪ ሰርዓት ነው የጎሳ ሌቦች ሃብቴ ብለው የዲያስፖራ ድጎማ እየሰረቁና እየበዘበዙ ብሎም ሲጠግቡ ሰንደቅ አላማ አትያዙ የሚሉት?!!!

የጎሳ ከበርቴው የያዘው ዘዴ የ5 ሚሊዮን ዲያስፖራ ኢትዮጵያዊ የለፋበትን ቤቶቹ ለመርዳት የሚልከውን ታሪክ ይቅር በማይለው ግፍ መበዝበዝ ነው ። ይህ ዲያስፖራ ብዝበዛ ይባላል ። ይህቺ አገር ሌላ አብዮት አስፈልጓታል !!!

ይህ መሰል ሰርዓት ካልተወገደ ምን አይነት ስርዓት ነው የሚወገደው?
Last edited by Horus on 24 Apr 2022, 17:02, edited 3 times in total.

Union

Re: ኢትዮጵያ ውስጥ 1 ዶር $20 ዶላር፤ አሜሪካ ውስጥ $7.50 ዶላር! ለምን?

Post by Union » 24 Apr 2022, 16:52

እስማማለሁ። 10% የማይሞላ የአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ምርት አቁሞ ስለቆየ፣ መንግስት ተብዬው በገንዘብ እጥረት በጀት በበቂ ባለማቅረቡ ፣ ወሎ እና ሰሜን ሸዋ የሚያቀርቡት የህል እና የበግ የፍየል የዶሮ ምርት በመቀነሱ ሰፕላይ እና ድማንድ ሊጣጣሙ ባለመቻላቸው የዋጋ ንረት የማይቀር ተፈጥሮአዊ ክስተት ነው።

አብይ ይሄን ችግር በራሱ የሀገር በቀል መንገድ ለመቅረፍ አይችልም። ችግሩን ለመቅረፍ በመጀመሪያ መተማመንን ይጠይቃል። ያለመተማመን ቢዝነስ አይካሄድም። ያለነፃነት ብዝነስ የለም፣ በመተማመን እና በነፃነት መስራት ካልተቻለ መሰረት የያዘ ኢኮኖሚ አይኖርም። እንደ ወያኔ በልመና መሞከር ነው ያለው ምርጫ። አብይ አውሮፓዎችን እና አሜርካኖችን 4 አመት ሙሉ አድምቷቸዋል። በፓን አፍሪካን ዝም እና በኖ ሞር ከብላክ ላይፍ ማተር ጋር በተጣመረ ሁኔታ ብዙ የፓለቲካ ክስረት ውስጥ አስገብቷቸዋል ኢትዮጵያዊያንን እና መላ አፍሪካን አስተባብሮ። ስለዚህ ልመናውም የሚያዋጣው አይመስለኝም

ከዚህ ቦሀላ ውርደት ነው የሚጠብቀው

Selam/
Senior Member
Posts: 18003
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያ ውስጥ 1 ዶር $20 ዶላር፤ አሜሪካ ውስጥ $7.50 ዶላር! ለምን?

Post by Selam/ » 24 Apr 2022, 22:25

Horus - Very good question. But I don’t think the median income in Ethiopia is that low. It must be at least 4000-5000 birr based on personal information although I might be wrong. Even during Derg & woyane times, an average family could afford chicken during certain holidays only. I heard stories about public servants skipping lunch & substituting it with ‘Tsehay Migib Bet’ because they didn’t have enough money for Shiro Wot

Although you raised a legitimate question, comparing the poorest country in the world with the wealthier nation on earth doesn’t make sense at all. Ethiopians are basically downright poor despite our big mouth on this forum whereas food is thrown away every day here in the US, let alone worrying about not having a chicken for meal. They could eat chicken 3 times a day if they want to. In a way, the framework of your question is flawed.
Horus wrote:
24 Apr 2022, 16:18
አንድ የአሜርካ ዜጋ በዝቅተኛ ወለል ደሞዝ በ1 ወር የሚሰራው 80,000 ብር ነው ። አንድ ኢትዮጵያዊ በሚኒመም ደሞዝ በወር ስንት እንደ ሚያገኝ አላውቅም 1 000 ብር መድረሱንም እንጃ ! ታዲያ ምን ቢሆን ነው 80 ሺ ብር የሚያገኘው 1 ዶር 375 ብር ሲገዛ፣ 1 ሺ ብር በወር የሚያገኘው 1 ዶሮ በ1 ሺ ብር የሚገዛው? 1 ዶላር በ50 ብር አባዝቼ ነው ።

ይህን መሰል የወደቀ ኢኮኖሚ ላይ ተቀምጦ አቢይ አህመድ ስለ አልትራ እስትራክቸር፣ ሲነርጂ ምንትሴ ቅብጥርሴ ሲደሶክር እንዴት አያፍርም?! ይህ የሚያሳፍር ክስተት ነው!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42992
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ ውስጥ 1 ዶር $20 ዶላር፤ አሜሪካ ውስጥ $7.50 ዶላር! ለምን?

Post by Horus » 25 Apr 2022, 00:37

Selam/
ታስታውስ እንደ ሆነ በቅርብ ግዜ የአማራ ፓርቲ ሰራተኞች በብድር ስም ባንክ ዘርፈዋል የተባሉ ግዜ የነዚያ ሰዎች (የኮሌጅ ምሩቅ የፓርቲ ቢሮ ሰራተኞች የወር ደሞዝ 5000 ብር ነው ፤ እንዴት በዚያ ደሞዝ ይኑሩ ይባላል ሲባል ነበር ።

አው አንተ እንዳልከው ያገሪቱ ሰው ሚዲያ የወር ገቢ 4000 እስከ 5000 ብር ሊሆን ይችላል ። ልብ በል ሚዲያን ገቢ ማለት ከ120 ሚሊዮኑ ሕዝብ ወይም የወር ገቢ ካለው ሕዝብ ግማሹ 4000 ብርና ከዚያ በታች የሚያገኝ ግማሹ 4000 በላይ በወር የሚያገኝ ማለት ነው።

ይህን ያንተ ዳታ ተቀብለን ከላይ ያለው ዶሮ መሸጥ ያለበት ከ20 ብር እስከ 25 ብር ድረስ ነው። ዛሬኮ አንድ እንቁላል 80 ብር የተሸጠው፣ 1 እንቁላል ማለት $2 ዶላር ማለት ነው ። አሜሪካ ውስጥ በ$2 ዶላር ደርዘን (12) እንቁላል ነው የሚሸጠው ።

የኔ ጥያቄ ፍሬምዎርክ ስህተት የለውም ። ዶሮ 1 ሺ ብር የተሸጠው ዶሮ በኢትዮጵያ ስለሌለ አይደለም ። ለምሳሌ ኢትዮጵያ የቀንድ ከብቷ ቁጥር 100 ሚሊዮን ይደርሳል ። ለብዙ ዘመን የሰው ቁጥርና የከንድ ከብት ቁጥር እኩል ነበሩ ። ይህን የምለው አው አሜርካኖት በከፍተኛ መጠን ያመርታሉ ። ግን የኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ችግር ሌቦች ገበያውን ስለሚቆጣጠሩትና ህግ ስለሌለ ነው ።

እነዚህ እነ ዶሮ፣ እነሽንኩርት እኮ ከውጭ የሚገቡ የቅንጦት እቃዎች አይደሉም!

Selam/
Senior Member
Posts: 18003
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያ ውስጥ 1 ዶር $20 ዶላር፤ አሜሪካ ውስጥ $7.50 ዶላር! ለምን?

Post by Selam/ » 25 Apr 2022, 08:47

Understood - All I am saying is that your context & benchmark are off.

Compare with African countries, not US: As far as I know, a typical farmer in Ethiopia brings eggs & chickens to the market but they can’t afford to eat them for themselves. An honor of guest in a village can’t get more than Shiro wot with a couple of eggs although that might be different in Gurage zone due to the distinct social fabric. So, the question should rather focus on whether an average family can afford a Shiro wot on a typical day rather than chicken & how cities differ from rural areas.

This is not a new occurrence but a compounded effect of three governments: We were told that families during King Haile Selassie were able to buy a sheep for 12birr & sell the skin for 15birr. Yet they could only afford this 2 or 3 times a year. Coffee had to be mixed with roasted barley during Derg; college graduates had to share bed (not only room) & skip meal; life would have been more miserable without rationing of rice, pasta & sugar in Kebeles. And woyanes made things worse after they lost the election in 2005 by deliberately promoting the culture of theft, bribery & corruption, creating artificial price inflation, & uprooting neighbors to dismantle the existing social fabric. So, this is a complex problem that snowballed for 1/2 a century and thus blaming the last government alone is unfair. But if the current government can’t shortly come up with a master plan to address the issue, I will be the first to call them out.

Horus wrote:
25 Apr 2022, 00:37
Selam/
ታስታውስ እንደ ሆነ በቅርብ ግዜ የአማራ ፓርቲ ሰራተኞች በብድር ስም ባንክ ዘርፈዋል የተባሉ ግዜ የነዚያ ሰዎች (የኮሌጅ ምሩቅ የፓርቲ ቢሮ ሰራተኞች የወር ደሞዝ 5000 ብር ነው ፤ እንዴት በዚያ ደሞዝ ይኑሩ ይባላል ሲባል ነበር ።

አው አንተ እንዳልከው ያገሪቱ ሰው ሚዲያ የወር ገቢ 4000 እስከ 5000 ብር ሊሆን ይችላል ። ልብ በል ሚዲያን ገቢ ማለት ከ120 ሚሊዮኑ ሕዝብ ወይም የወር ገቢ ካለው ሕዝብ ግማሹ 4000 ብርና ከዚያ በታች የሚያገኝ ግማሹ 4000 በላይ በወር የሚያገኝ ማለት ነው።

ይህን ያንተ ዳታ ተቀብለን ከላይ ያለው ዶሮ መሸጥ ያለበት ከ20 ብር እስከ 25 ብር ድረስ ነው። ዛሬኮ አንድ እንቁላል 80 ብር የተሸጠው፣ 1 እንቁላል ማለት $2 ዶላር ማለት ነው ። አሜሪካ ውስጥ በ$2 ዶላር ደርዘን (12) እንቁላል ነው የሚሸጠው ።

የኔ ጥያቄ ፍሬምዎርክ ስህተት የለውም ። ዶሮ 1 ሺ ብር የተሸጠው ዶሮ በኢትዮጵያ ስለሌለ አይደለም ። ለምሳሌ ኢትዮጵያ የቀንድ ከብቷ ቁጥር 100 ሚሊዮን ይደርሳል ። ለብዙ ዘመን የሰው ቁጥርና የከንድ ከብት ቁጥር እኩል ነበሩ ። ይህን የምለው አው አሜርካኖት በከፍተኛ መጠን ያመርታሉ ። ግን የኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ችግር ሌቦች ገበያውን ስለሚቆጣጠሩትና ህግ ስለሌለ ነው ።

እነዚህ እነ ዶሮ፣ እነሽንኩርት እኮ ከውጭ የሚገቡ የቅንጦት እቃዎች አይደሉም!

Horus
Senior Member+
Posts: 42992
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ ውስጥ 1 ዶር $20 ዶላር፤ አሜሪካ ውስጥ $7.50 ዶላር! ለምን?

Post by Horus » 25 Apr 2022, 12:54

ሰላም/
ውይይቱን ሌላ ቦታ ወሰድከው። የዚህ ሃረግ ስረ ነገር ኢትዮጵያዊያን ዶሮ ይብሉ ወይስ ሽሮ ይብሉ አልነበረም። ወይም በኢትዮጵያ ያለው ድህነት ምን ይመስላል የሚል አልነበረም ። ትላንት በዋለው ገበያ አንድ ዶሮ 1 ሺ ብር ተሸጠ። ያ ፋክት ነው። ያ ለምን ሆነ የሚል ነው የዚህ ሃረግ ቁም ነገር ። አሜሪካና ዶላር ያመጣሁበት ምክንያት አንዱ የዚህ ሁሉ የዋጋ ንረት ፈጣሪ ሬሚታንስ የሚባል ዲያስፖራ ቤተሰቡን ፋይናንስ የሚያደርግበት የዌልፌር ሲስተም ስለሆነ የብርን ጥቁር ገበያ የሚነዳው ዶላር ስለሆነ ነው። ይሻላል ካልክ ማንኛውንም ያፍሪካ አገር ጋር አፎካክረው። አንድ ዶሮ በ20 ዶላር የሚሸጥበት አገር አታገኝም።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኢትዮጵያ ውስጥ 1 ዶር $20 ዶላር፤ አሜሪካ ውስጥ $7.50 ዶላር! ለምን?

Post by Ethoash » 25 Apr 2022, 16:22

አቶ ኤርትራዊ ስላም

አቶ ጉራጌን ስላም ለምን ኢትዬዽያ ከአፍሪካ ጋራ አታወዳድራትም ላልከው ። በጭራሽ እኛ ከአፍሪካ ጋራ አንወዳደርም በዶሮ አመጋገብ አፍሪካኖች በብዙ ይበልጡናል። ስለዚህ ጥያቄህ ወሃ አይቋጥርም። እንኩዋን ከአፍሪካ ከሳውዲ ጋርም አንወዳደርም እነሱ በረሃ ላይ ሆነው በቂ ዶሮ ለአገራቸው ያመርታሉ እኛ ያ ሁሉ የእግዛብሔር ፃጋ ተስጥቶን እንዴት ነው እራሳችንን የማንችለው ብዬ ብጠይቅ እንደተለመደው ምክንያት አታጣም ሳወዲዎች ገንዘብ አላቸው ትል ይሆናል። ገንዘብ ቢኖራቸው ባይኖራቸው በፊት ከብራዚል ነበር የሚያመጡት ፣ ያንን ማስቆም ከቻሉ ማለት ከብራዚል ጋራ ተወዳድረው አሽነፉ ማለት ነው።እኛንም ተወን ከቁም ነገር ውስጥ አንገባም።

አሁን ደግሞ ለአቶ ጉራጌ ስላም ጥያቄ መልስ ለመመለስ ልሞክር እንዴት አሜሪካ ዶሮ ከአበሻ ዶሮ ረከስ ለምትለው ብዙ ምክን ያቶች አሉት ጥቂቶቹንና ዋና ዋናዎቹን ልዘርዝርልህ።

አንደኛ የአሜሪካኖች ዶር ዝርያው የተለየ ነው ፣ በአርባ አምስት ቀን የሚድርስ ዶሮ ነው ፣ የኛዎቹ ከስድስት ወር ወይ አመት የሚቆዩ ናቸው በዚህ ላይ የአሜሪካኖቹን አንድ ሶስተኛ ክብደት ነው ያላቸው።

ሁለተኛ አሜሪካ ቴክኖሎጂ አላት ፣ ካፒታል አላት ፣ የተማረ ስው አላት ፣ የዶሮቹን መድሐኒቱን አና ምግብ በብዛት ማምረት ይችላሉ።

ሶስተኛ አንድ የአሜሪካ የዶሮ አርቢ በአመት ወድ መቶ ሃይ ሚሊዬን ዶር ያመርታል ። ያመረተውን አርዶ ለገበያ በአፋጣኝ መንገድ ያደርሳል። እና ብዙ ብዙ ምክንያት መደርደር ይቻላል።

አሁን ደግሞ ወድ ኢትዬዽያ ዶሮች ስንዞር ፣ የአበሻ ዶሮ በአመት አርባ እንቁላል ስትሰጥ የነጮቹ ሶስት መቶ አምሳ እንቁላል ይስጣሉ፣ የፈረንጅ ቅይጥና ለአፍሪካ ተስማሚ የፈረንሳይ ዶሮ በአመት ሁለት መቶ አምሳ ትጥላለች

እድገታቸውን ስናይ

የአበሻ ዶሮ ከስድስት ወር እስክ አመት ተኩል ይፈጅባታል ( ይህንን በግምት ነው)
የፈረንጅ ዲቃላ ወይም የፈረንሳይ ምርጥ ዶሮ በአምስት ወር ተደርሳለች
የነጮቹ የንግድ (የኮመርሻል ዶሮዎች) በአርባ አምስት ቀን ፣ አዎ አልተሳሳትኩም አንድ ወር ከአስራምስት ቀን ውስጥ ይደርሳሉ።

እንግዲህ ለምን የነጮቹን ዶሮ በወር አስራአምስት ቀን የሚደርሱ ከሆነ እነሱን አናረባም የሚል ጥያቄ ይነሳል ይሆናል። ችግሩ መኖ የማግኘት ፣ የእክምና መድሐኒት እጥረት ፣ የካፒታል እጥረት በንፅሕና መያዝ አለባቸው ብዙ የመብራት ሐይልም ይጠቀማሉ፣ እንኩዋን መብራት ማታ ላይ አጥፍተህባቸው ዝም ብለህ መሐላቸው ገብተህ ካጨበጨብክ በልብ ድካም ይሞታሉ። በጣም በጣም ጥንቃቄ የሚፈልጉ ዶሮዋች ናቸው ተዳቅለው ተዳቅለው በራሳቸው የሞቆምም ጉልበት የላቸውም ከአርባ አምስት ቀን በላይ ገበያ አጥተህ እንኳን ብታቆያቸው ወፍረታቸውን መሽክም አቅቶዋቸው ይሞታሉ። በጣም በጣም አስቸጋሪዎች ናቸው ለገበሬው እነሱን ለማርባት ቅንጡ ዶሮዋች ናቸው።

እሺ የአበሻ ቅይጥና የፈረንሳይ ዶሮዎችን ለምን አያረቡም ከተባለ ፣ በጣም ከነጮቹ የተሻለ ሆኑም ገበሬው ብዙ ምግብ ማቅረብ ይጠበቅበታል ምንም እንኩዋን ቅይጦቹ ጭረው ቢበሉም በቶሎ ድርስው እንቁላል እንዲጥሉ ከፈለገ ተጨማሪ ምግብ ማቅረብ አለበት ፣ እነዚህ ቅይጦች በተሻለ መጥን ከነጮች ዶሮዎች በጣም የተሻሉ ናቸው ገበሬዎችም በጣም እየወደዱዋቸው ነው። ለምን ከአበሻ ዶሮች እኩል ቢደርሱም በክብደት እጥፍ ናቸው እንቁላላቸውም በጣም ትልልቅ ነውና ገበያ ላይ ጥሩ ዋጋ ያወጣሉ። በአጠቃላል ከነችግራቸውም እነዚህ ቅይጦች የወደፊት ተስፋችን ናቸው ኢትዬዽያኖች ዶሮ ስጋ እንዲበሉ ከተፈለገ።

እንዳልኩት የአበሻ ዶሮዎች ጭረው ነው የሚበሉት አንድ ሶስት ገበሬው ካለው ምንም ሳይመግባቸው ይደርሱለታል እንቁላልም በአመት ወድ አርባ እንቁላል ያገኛል። ታድያ እግዛብሔር ሲፈጥር አያዳላም በአንዱ ከከለከለህ በአንዱ ይክስሀልና የአበሻ ዶሮ ለዶሮ ውጥ በጣም ተፈላጊ ነው። በዚህ ላይ የአበሻ እንቁላል ከመጣፈጡ በላይ ሲጠበስ ሽታው ጎረቤት ድረስ ያሳብቃል። የነጮቹ ውሃ እንደመጥበስ ነው ምንም ሽታ የለውም ፣ ስጋውም ውሃ ውሃ የሚል ጮማ የበዛበት ነው። ስለዚህ የአበሻ ዶሮ ዘሩ እንዳይጠፋ አብታሞች ገዝተው መብላት አለባቸው የነጮቹንና የድቅሉን ለድሀው ተተው። ሀብታሞቹም የጠቀማሉ ፣ የሀገርንም ዝርያ ያድናሉ ማለት ነው።

ሌላው ድግሞ ባህላችንን መቀየር አለብን እንቁላል የምትጥል ሴት ዶሮ በርካሽ እየተሽጠ ምኑን ነው ዶሮ ተወደድ የምንለው ። የአበሻ ዶሮ ወንዱን ብቻ ነው መሽጥ ያለብን፣ ለአመትባል ወንድ ብቻ ነው መገዛት ያለበት ብለን መስበክ አለብን ። ለምን ብንል እንቁላል ተወደደ እንዳንል የምትጥለዋን መብላት የለብንም አዋ ከሁለት አመት በኋላ እንቁላል መወለድ ስታቆም የዛን ግዜ መብላት እንችላለን ። ግን ክዚያ በፊት በግንም ይሁን ላምንም ሴቱዋን አለማረድ በጣም መመክርም አለበት

ሌላው የአበሻ ዶሮ የእንቁላል ምርቱዋ የሚቀንስበት ምክንያት ጭር ስለምትል ነው እንቁላሉዎቹዋን ለመፈልፈል ጭር ትላልች ። ሁለት ሳምንት ወይም ከዚያ በላይ ጭር ስትል እንቁላል አትወልድም ማለት ነው። እንደሚገባኝ የአበሻ ዶሮ ወንድም ትፈልጋለች እንቁላል ለመውለድ።

የአበሻ ድቅሎቹም የፈረንሳ ዝርያዎችም ጭር አይሉም እንቁላላቸው ላይ አይቀመጡም በንፋስ ነው የሚወልዱት ስለዚህ ብዙ እንቁላል ማግኘት እንችላለን ማለት ነው። እንደውም ሀገር ቤት እያለሁ ዶሮዋ በንፋስ ወለደች የሚል ነገር እስማ ነበር ታድያ የታለ ጥናት

የመንግስት መስሪያ ቤት ብዙ ጥናቶችን ያረጋል አንድም ጥቅም ላይ የዋለ ነገር አላየሁም ። ወይ የሚስሩበት አስራር ስተት ነው ወይ እኔ ሊገባኝ አይችልም።

እንዴት መስላቹሁ የመንግስት መስሪያ ቤት ጥናት ያረጋል ፣ ምርጥ ዶሮ ያመርትና ለገበሬዎች ያከፋፍላል። እነሱም በዋላ ቀር መንገድ ያመርታሉ ምንም እድገት የለም ማለት ነው። ስለዚህ ከዚህ ሁሉ አንድ ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ተተክሎላቸው ገበሬ ሼር ቢገዛ ይሻላል ባይ ነኝ። ዶሮቹ ሲድርሱ አንድ ላይ በመኪና ተጭነው በአንዴ አዲስአበባ መምጣት ይችላል ።

አሁን ግን አንድ ነጋዴ አስርም አምስትም ዶሮዎች በግሉ ያመጣል መቶ ሺህ ነጋዴዎች ቢኖሩ እንግዲህ እያንዳንዳቸው ሄደው አምስት ዶሮ ያመጣሉ ማለት ነው። ከዚህ ሁሉ መንግስት ወይም ግለስብ በገጠር ቀበሌ በመደራጀት ገበሬው ለአቅራቢያው ለሚገኝ ቀበሌ ይሽጣል ። ቀበሌው ደግሞ ለነጋዴዎች በአንድ ላይ በብዛት ይሽጣል ፣ ነጋዴው አዲስ አበባ በእንድ ከባድ መኪና አምጥቶ ከችርቻሮ ነጋዴዎች ይሽጣል ይህ ማለት ለግዜው ዋጋውን ለማስተንፈስ ይረደናል ዋናው ግን ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ብቻ ነው የሚያዋጣን።

እንደሚያዋጣንም አይተናል በወርቃማዎቹ ዘመን የአበባ ልማትን ከኬኒያዎች ቀምተን ወድ ኢትዬዽያ አምጥተናል፣ የአልባሳትንም ፋብሪካ ከባንግላዴሽ ቀምተን አምጥተናል ። እንዴት ብትሉ ዘመናዊ እንዱስትሪ ፓርክ በመስራት ነው። ስለዚህ የዶሮ ዘመናዊ ፓርክ ቢስራና የአገርና የውጭ እንቨስተር ቢተባበር ሳውዲያ አረብያን እና አሜሪካንን በቂጣቸው ነበር የምናስቀምጣቸው። መሬቱ ርካሽ፣ መብራት ርካሽ፣ ሙቀት ፣ ጥራት ያለው ውሃ ወዘተ ወዘተ ምንም አይቸግረንም ። ዋና ይቻላል ብለን መነሳት ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 18003
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያ ውስጥ 1 ዶር $20 ዶላር፤ አሜሪካ ውስጥ $7.50 ዶላር! ለምን?

Post by Selam/ » 25 Apr 2022, 17:18

Ato-Trash

Yes, the Arabs don’t need fertile land as long as there are idiotic Africans like woyanes who allow the Ash-Sharq to p!ss on their head. One other item you forgot in your response to honorable Horus is the life expectancy of Ethiopian chickens. They die pretty quick due to ቅንቅን & ፈንግል which woyane parasites brought with them to town. KIFFU!
Ethoash wrote:
25 Apr 2022, 16:22

Post Reply