Re: ለሚመጣው ክረምት የትግሬ ወረራ ሰላዮች ወደ አማራና አፋር እየጎረፉ ነው
ይህ ጉዳይ ለምን እንደ ቀላል ነገር እንደሚታይ ብቻ ነው የሚገርመኝ። የትግሬ ወራሪ መንጋ ክረምትን ተጠቅመው ሰፊ ጦርነት ለማድረግ እንደሚፈልጉ የሚሊታሪ ሳይንስ ዕውቀት አያስፈልግም። ይህን ጉዳይ ብርሃኑ ጁላ በሰጠው የጻድቃን ማስተባባያ ላይ ሲያጣጥለው ሰምቻለሁ። የሰጠው መልስ ውሸት ነው። ለዚህ ነው መከላከያ ቁጥር 2 ወያኔ ነው የምንለው። ዐብይ አህመድ እና የሚያዘው መከላከያ እውነተኛ እና የህዝብ ፍላጎት የሚያራምዱ ቢሆኑ ከወድሁ ወያኔን ከማይጨው ማዶ በማሻገር የወገን ሃይል የበላይነት በመያዝ ወያኔን ማቆም ይቻል ነበር። እየሆነ ያለው በተቃራኒው ነው። የወገን ሃይል ምንም አይነት እንቅስቃሴ እንዳያደርግ እና ለወያኔ እንድ መቻች ሁኗል። የአማራ ፋኖን በተቻለ መጠን ምንም አይነት ድርጅት እና ትጥቅ እንዳይኖረው እየተሰራ ነው። እንደ እኔ ሳስበው ወያኔ ሳይሆን መከላከያ እራሱ ነው መቸ እና እንደት በዚህ ክረምት ጦርነቱን ማስፋፋት እንዳለባት የሚያበስረው።