Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13265
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

The Economist Ethoash: Your Expertise is needed

Post by DefendTheTruth » 24 Apr 2022, 09:47

It is fine to serve those who can't afford on their own, specially during the festivities of national holidays, at the same time it is also equally important to use the dire resources we have efficiently. Consume in the right way, Ethiopians are generally known to create more waste than the average, while being one of the poorer countries in the world.

There are others, who didn't get the chance but also equally needy. These are just the tiny fraction of those in need in our country, unfortunately. Serving them in a way that shouldn't waste any of the dire resources is important.

Generally there is no single portion that is right for all diners. The dish could have been, just as an example, pre-served on the plates in different portions, like for children and adults. Then the guests can simply pick their right portion, this way the waste could be minimized, if not avoided.

The PM could also now be accused of "serving/favoring this or that group a better portion"(accusations are endless, no matter what he does).

Ethoash can break it down more with his exceptional economic genuis, the best in breed of the sort of the forum.



Happy Easter to all Ethiopian Orthodox Church followers and others who are celebrating the holiday.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: The Economist Ethoash: Your Expertise is needed

Post by Ethoash » 25 Apr 2022, 17:53

ዶክተር ዲዲቲ

ጥሩ ጥያቄ ነው። አቶ ዝናቡ ይህንን ድግስ ማረጉ ምንም ያህል ጦርነት ውስጥ ብንሆንም ፣ የኑሮ ወድነቱ እያንገበገበንም ቢሆን ይህ ድግስ ማርሽ መቀየሩን ያሳየናል። ይህ ማርሽ መቀየሩ እና ጦርነት ማቆሙ ከዘለቀበት ትልቅ የአገር እድገትን ያመጣል። እኔ ዶክተር ዝናቡን ብንቀይር ሌላ የተራበ ጅብ ነው የምንተካው ፣ የጠገበውን ጅብ አባረን ስለዚህ ትግስት ሊኖረን ይገባል።

ምግብ ተርፎ ይበላሻል ላልከው መጀመሪያ በጭልፋው ልክ ስለሚወጣ ማዳላት አይቻልም፣ ሌላው ደግሞ ሶስት ወይም የተመጠነ ምግብ ቢሆን ጥሩ ነበር አብይ ሁሉንም ልስራ ብሎ በማያወቀው ነገር ሲጭልፍ ለአስር ከተደረደሩት ወጦች አራቱን ብቻ የሚጨለፍ ይመስለኛል ምግቡንም የሚውስዱትን ምንም ሳይጠይቅ ዝም ብሎ ጭልፎ ጨላልፎ ይስጣል። ከዚህ ሁሉ ከዋላ የተስለፉት አስተናጋጆች ቢጨልፉ በአንድ ሳህን ላይ አንድ አስተናጋጅ በመቆም ቢጨልፍ ስው የፈለገውን ምግብ እያየ ይወስድ ነበር።

አብይ መጨለፉ ታሪካዊ ነገር ነው ። ለምን ቢባል በእድሜ ውስጥ ስንት ግዜ ነው የሀገር መሪ ጨልፎ የሚያበላህ። አብይ ይህ ባህሉ በጣም የምወድለት ነው ለምሳሌ በሚሊዬን ብር ቢያጠፋበት ከሀገሩ በሙሉ ተወካዬች ስለመጡ እነዚህ ስዋች ጥሩ አመለካከት በሱ ላይ ካላቸው ነገ የሚለውን ነገር ይስሙታል ማለት ነው። ብዙ የሚለው ነገር በምሳሌ የሚያስረዳው ነገር በብዙ ጥሩና ጠቃሚ ነው። ያለዘይት ብሉ ያለውም ጥሩ ነው ፣ ዘይት አታብዙ በሚለው ትይዞለት ብዙ የጤና መናጋት ያተርፈን ነበር ። ምግብ ማለት ጤፍ በእንጀራ ብቻ አይደለም ጠዋት ስትነሳ የእንጀራ ፍርፍር ተጀምሮ እራት ድረስ በእንጀራ ማለቅ የለበትም ትንሽ ለውጥ እናምጣ ማለቱ ጥሩ። ነው።

ሌላው በብዛት አንወለድ ፣ ድሃ የተባሉት ዘጠኝ የሚወልዱበት ሀገር ማደግ አንችልም ። ግፋ ካለ ሁለት ብቻ ሁላችንም መወለድ አለብን። መንግስት ለሴቶች ነፃ የወለድ መቆጣጠሪያ ማረግ አለበት አሁን እኮ ባልሽን አስፈቅጂ የሚሉት ጣጣ አለ።

ተጋባዢዎች ምግቡ ከበዛባቸው ካስተረፉሳ ለሚለው። የተረፋቸውን ይዘው ወድ ቤታቸው መሄድ አለባቸው ። ከገጠርም ከመጡ ሁቴላቸው ውስደው የተረፋቸውን ጠዋት ሊበሉት ይችላሉ። ሳህኑኑም ይዘውት እንዲሄዱ ተደርጎ መስራት አለበት እንደውም የቤተመንግስት መሀተም የተደረገበት አመትምህርቱ የተፃፈበት ከሆን ለታሪክ ሳህኑን ያስቀምጡታል ማለት ነው።

አሁን ጥያቄው ይህ ቤት ተመላሽ ሳህን በምን ይስራ የሚል ጥያቄ ነው የሚያስነሳው በሱካር አገዳ ትራፊ፣ በስንዴ፣ በእህል ገለባ፣ በቡና ገለባ መስራት ይችላል። ኢትዬዽያ ይህንን የሽንኮራ አገዳ ትራፊ፣ የሙዝ እና የኮባ ቅጠል ትራፊ ወድ ለአንድ ዙር ለምንጠቀምበት ሳህኖች መስሪያ የሚያገለግል መሆኑን የማስታወቅያ ትልቁ አድቨርታይዝመት ስለሆነ እንደወም ካምፓኒው በነፃ ሳህኖቹን ይስጣል ለዚህ ግብዢያ ባይ ነኝ።

እዚህ ላይ ብቻ አላቆምም ። እኔ ችግር ሳይ ጥሩ አጋጣሚ ነው የማየው። ሽንኩርቱ ቃርያው ሌላውም ምርቶች በሙሉ በዘመናዊ መንገድ ተመርተው ለዚህ ግብዢያ መዋል አለባቸው ። ማለትም አመቱን በሙሉ ለዚህ ግብዢያ መዘጋጀት አለብን ። ዶሮ እርባታም በዘመናዊ መንገድ ተረብቶ በየአመቱ ይህንን ግብዢያ መደገፍ አለበት። አብይም ክስልጣን ቢወርድ ይህ ግብዢያ መቀጠል አለበት ባይ ነኝ። እንደውም የሶርያንና የየመንን ስደተኞችንም መርሳት የለብንም እነሱን ከረሳን ወድ እነርሱ ሀገር እንቀየራለንና ። በኢኮኖሚ ዝምብሎ ገንዘብ ማጋሰስ ብቻ ሳይሆን የማይታይ ሀብት አለ። ለምሳሌ ኮካኮላ የማይታይ ሀብት ነው ስም ነው ግን ቢሊዬን ዶላር ሊያውጣ ይችላል ስሙ ብቻ እኛ ምስጋና በገንዘብ የማይተመን ሀብት ነው። እምነትም እንዲሁን መተማመን ሲኖር ዶክተር ዝናቡ የወለዲ መቆጣጠሪያ ውስዱ ሲል ለሽር አይመስለንም ዘር ለማጥፋት ነው ብለን ሀሜት ውስጥ አንገባም ለኛው ነው ብለን የወሊድ ቁጥጥሩን እናረጋለን ያለበለዚያ ሁለት መቶ ሚሊዬን ሆነን ምን እንደምንሆን እንጃ።



watch this company innovation they Production From Rice Husk





Rice husk to brick and construction material that doesn't የማይበስብስ

Post Reply