Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!

Post by Horus » 23 Apr 2022, 13:14

ባለፉት ጥቂት ወራት መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ በአድዋ ክተት ተነስቶ በሶና ቆሎ በማዋጣት አቢይን ደገፈው። ያ የሆነው ግን የኢትዮጵያ ሕዝብ በቆሻሻው የጎሳ ስርዓት ምርር ትክን ስላለ ነበር።

ያ ሁሉ በሚሆነበት ቅጽበት የኢትዮጵያ ዜጋ ሰንደቅ አላማህን አትይዝም ተብሎ ባቢይ ፖሊስ ሲገደል ኢትዮጵያን ለዚህ ሁሉ የ50 አመት መከራ የዳረጓት እነስባት ነጋ ነጻ ሰው በማድረግ አቢይ አህመድ ሕዝቡን በጥፊ መታው።

በዚያን ወቅት ባቢይና ወያኔ መሃል ድርድር እንደ ነበር ደጋግመን ተናግረናል ። የሕዝቡ ቁጣ ድርድር ለምን ሆነ አልነበረም፤ ለምን የሕዝብ ምክር አልተጠየቀም፣ ለምን ለሕዝብ ግልጽ አልተደረም የሚል ነበር ። ዛሬ ድርድር ነበር የሚል ወሬ መውጣቱ ምንም አያደንቅም።

አሁን ውጤቱን ሁሉም እያየው ነው ። የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ቀልድ ሆኖዋል፤ ዶሮ በሺዎች በግ በ40 ሺዎች በሬ በ100 ሺዎች አንድ ሕዝብ ሸምቶ ሊኖር አይችልም። በሚቀጥለው በአል በሪ 1 ሚሊዮን ሊገባ ይችላል። በአንድ ቃል ስርዓቱ በፖለቲካ ብቻ አይደለም ፣ በኢኮኖሚ እየፈረሰ ነው ።

አቢይ አህመድ እራሷን አሸዋ ውስጥ እንደ ደበቀችው ሰጎን ማለት ነው ። ኩል ደ ሳክ ማለት መውጫ የሌለው መንገድ ማለት ነው ። አቢይና ብልጽግና አሁን የቆሙበት መድረሻ ያ ኩል ደ ሳክ ነው ።

ከዚህ መውጫ አልባ ቅርቃር ወጥቶ በመጠኑም ቢሆን የተረጋጋ መንግስትና አገር መምራት ከፈለገ አቢይ አህመድ ስለ መደመር የሚለውን አብስትራክት ፒ አር ወደ ጎን ትቶ እንደ ብቁ መሪ መራራ እና ባለ መፍትሄ እርምጃ ባስቸኳይ መውሰድ ይኖርበታል፤ ምርጫ አይደለም ታሪካዊ ነሰሲቲ (ግዴታው) ነው ።

ያ እርምጃ የጎሳን ስርዓት በመሰረታዊነት የሚያፈርስ ፣ ይህን በብርሃን ፍጥነት ወደ ውድቀትና ኮላፕስ እየሮጠ ያለውን ኢኮኖሚ የሚያቆ ድራስቲክ ፈር ቀዳጅ (ኩል ደ ሳክ) ቀዳጅ እርምጃ ለሕዝብ ማቅረብ ይኖርበታል ። ያ ካልሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ አብዮታዊ ሁኒታ እየተፈጠረ ነው ።

አብዮታዊ ሁኔታ ማለት መንግስት መምራት የማይችልበት፣ ሕዝብ መኖር ስላልቻለ አልገዛም የሚልበት ቀውስ እናም ከላይ ያልኩትን ለውጥ ብቸኛ መፍትሄ የሚሆነበት ማለት ነው።

አቢይና ፓርቲው የጎሳ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ስርዓት (የጎሳ ብሄረተኝነት) በኢትዮጵያ አርበኘት ፈረስ ሊጋልብ አይችልም ። የኢትዮጵያ ችግር ትግሪዎች የፈጠሩት የጎሳ ሹክሻክ ነው ፣ ያን ኮተት ተሸክሞ አቢይ አሩቅ እንደ ማይጓዝ ለሁሉም ገሃድ ግልጽ ሆኖዋል ። ሺ ግዜ ከወያኔ ጋር በግልጽና በድብቅ ቢደራደር ምድር ላይ ያለው ችግር ሌላ ነው ። የኢትዮጵያ ችግር የማይሰራ ሽባ የጎሳ ጥንቆላ ፖለቲካ ነው ።

አቢይ ታሪክ ከእጁ እያመለጠችው ነው ። በዙሪያው ካሉት ሌባና መንጋ ከሚላቸው እንዴት አንድ ሰው ይህን ሃቅ የሚነግረው ጠፋ?

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10996
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!

Post by ethiopianunity » 23 Apr 2022, 17:27

ጆርጅ ሶሮስ ከኣብይና ሽመልስ አብዲሳ ጋር በፎቶ ታይተዋል። ያንን ፖሊሲ ይሆናል የሚከተሉት ሌላውን ክልል ለመገዳደር። ሌላው የሚያሳስብ ነገር ክልሎችና መንግስት የነ ጆርጅ ሶሮስንና የ ሀርማን ኮህን በየ ክልሉ እርስ በራስ እንዳይተማመን ወደ ውግያ ለማስኬድ ነው። ክልሎች በንደዚህ ያሉ ግለሰቦች መከትል ማለት ባርነትን መምረጥ ነው። ዛሬ እየተጠበቀ ያለው ልክ እንደ ትግራይና ኦሮሚያ ክልል ኣምራን ኣክራሪ ማድረግ ነው ጦሩነቱን ለማቀጣጠል። ሕዋሃት አቀጣጣይ ነው ኣማራ ክልልም ወደዛ እያመራ ነው የውጪዎቹ የሚፈልጉት ይህን ነው። ታድያ ዐብይና ሽመልስ የውጮችን ምክር አማራም የዮዲት ጉዲትን ምክር ከተቀበለ በክልሎች ውስጥ ጥርጣሬ ብቻ ሳይሆን ወደ ውግያ መሄዱ አይቀርም። አብይ ሆነ የነቁ ሰዎች ይህን በደንብ ያቃሉ። ኣልበርት ፓይቅ የተባለ ኣሜሪካዊ ፩፰ መቶ የጻፈው ፕላን ለፍሪ ሜሰንስ በተግባር ኢትዮዹያ ላይ እየተደረገ ነው። ከፋፍሎ ጠላታችን ነው የሚሉትን ኣጥፍቶ ኣለምን ለመግዛት ነው።
ችግሩ በኦሮሚያ ውስጥ ነው። እኩልነትን ኣምጥቶ ወደ ቀልባቸው መመለስ ያለባቸው እነሱ ናቸው ከህዋሃት ጋር ለብዙ ኣመታት በዘረኝነት የተባበሩ ናቸው። ጊዜ ስሄድ አማራን ወደዛ እንዲሄድ እየገፋፉት ነው። እምቢ ሲል በውጭ ጣልቃ፣ በመግደል፣ በወልቃይት፣ ባማራ ወያነዎ ወዘተ። የድንቁርና ብዛት ያማራ ሕልውና የኢትዮዽያ ሕልህልውና ነው። ጦርነቱ የኢትዮዽያን ማዕድን፣ ኣባይ ወንዝን፣ ሃብትንና ታሪክን የመውሰድ ኣላማ ነው። ኦሮምያ ኣስተዳዳሪዎች ይሕን ያውቃሉ። ኣማራውም ዮዲት ጉዲት ያስብልኛል ካለ ሞኝ ነው ህዋሃትን ሻብያን ያደራጀው ማነው፣ ሆርማን ኮህን ኣይደለም ችግሩ ክልሎችም ሆነ ኢትዮዽያኖች ጠላታቸው ማን እንደሆነ የሚያውቁ አይመስለኝም። ይልቅ ኣማራ ውስጥ የጠፉትን በጎችን እነ ኣገውን ቅማንትን ቤተ እስራኤልን በሃሰት ትርክት እንደ ወያኔ ተሰልበው ወደ ቀልባቸው እንዲመለሱ ማድረግ ነው የውጭ እንደ ሕዋሃት ቅጥረኛ ከመሆን። ዋናው ብርቅዬ የኢትዮዽያን ህዝብ ለማጥፋት ነው። ኣማራ ይህን አውቆ መሸወድ የለብትም። ቢዋጋም ሁሉም እሱን ለመጨፍለቅ የመጡ ሃይሎች ናቸው። ይልቅ በትዮዽያ ውስጥ ኢትዮፕያዊ ነኝ ከሚሉ ጋር ግንኙነት መፍጠር አለበት እንደገና ኢትዮዽያዊን ማምጣት ኣለበት። በተልይ ሸዋንና ወሎን ለማጥፋት ትልቅ ስራ እየተሰራ ነው።

Union

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!

Post by Union » 23 Apr 2022, 18:12

ሆረስ
አብይን ምክር እንስጠው እና ከመጣበት መአት እናድነው እያልክ የምትጋጋጠው መጋጋጥ ያስደምማል። ያአንተ ስራ ወንጀለኛን ለማዳን ሲራወጡ የነበሩትን የህውሀት ካድሬዎችን በደንብ አስታወሰን።ከእነሱ በምን ትለያለህ? ገዳይን ለማዳን ለምን አስፈለገህ። ምን ያህል ከአብይጋ በጥቅም ብትቆራኙ ነው ይህን ህዝብ የገደለን መንግስት ለማዳን የምትደክመው። መንግስትም መለስም የተጠሉበት ዋንኛው ምክንያቶች አንድ ንፁሀንን ገዳይ ስለሆኑ ነው። የመንግስቱ እንደ መለስ ባይሆንም።

ኢኮኖሚውን ከበለጠ ውድቀት የሚያድንበትን መንገድ አብይ ማግኘት አለበት አልክ። ፓለቲካውን ሳታረጋጋ ኢኮኖሚን እንዴት መገንባት ትችላለህ። አይቻልም። በጦርነት ውስጥ ኢኮኖሚ ይወድማል እንጂ አይገነባብ በኢትዮጵያ የፓለቲካ አቋም እና መሰረት። ከምግብ በፊት ነፃነትን የሚሻ ማጆርቲ ባለበት ሀገር ስለኢኮኖሚ እድገት መፈላሰፍ አለማወቅ ነው። ወይም አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ነው ነገሩ።

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!

Post by Abere » 23 Apr 2022, 18:24

ሆረስ፤

ትክክል ብለሃል። ይህን ችግር የፈጠሩት ትግሬዎች ናቸው። ዐብይ አህመድ እነርሱ የፈጠሩትን ችግር ማራባት እና ተሸክሞ መሄድ የለበትም። ይህ ችግር እራሳቸው ትግሬዎችን በአፈ-ጢም የአፋጋ ጉዳይ ነው። ከዚህ መማር ይጠበቅበት ነበር። የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም ሰርቶ ውሎ መግባት ነው የሚፈልገው። ከብት ይመሰል በክልል ታስሮ ተቸክሎ ሊኖር አይችልም - ኢ-ማህበረሰባዊ ነው። እግዜር የጎሳ መሬት ብሎ ስም ጽፎ አልሰጠም። የ3ኛ ክፍ እና የኮሌጅ አቡጊዳ ሽፋታ ዴዴቦች ፍልስፍና ይዞ በ21ኛ ክፍለ-ዘመን ሰውን ማሰቃየት የእንሰሳት ባህርይ ነው። ዐብይ አህመድ ይህ የደደቦች የጎሳ ጉዳይ የለቀቀው ሰው አይመስለኝም። ለመደባበቅ ይፈልጋል ግን በበርካታ ንግግሮቹ የጎሳው ቫይረስ ይታይበታል። እኔ አሁን እየገረመኝ ያለው የጎሳ ቫይረስ አንድ ሰው ከለከፈው ይገለዋል ወይስ ይለቀዋል ነው። የሚለቅ አይነት የጎሳ ቫይረስ አለ ወይ ነው። ምክንያቱም ዱክትርና ደርሰው ቫይረሱ በጸና የያዛቸው አሉ። በአጭሩ ዐብይ በጎሳ ቫይረስ ወረርሽኝ በተጠቁ የተከበበ ሰው ነው። መፍትሄ ሳይወስድ ቫይረሱ ሰለባ ሊያደርገው ይችላል። አንድ ነገር ግን ከርቀት ይታየኛል - የጎሳ ስርዐት ይወድቃል። ወያኔም ኦነግም የጠፋሉ። መቼ እና ማን ያጠፋቸዋል የሚለው ነው ትልቁ ምስጢር። ዐብዮት ሊመጣ ይችላል ወይም........ይህ ደግሞ ግልጽ ነው። The country is total paralysis and got a flat tire from the tribal politics pothole. If Abiy Ahmed wanted to change the course of history, he still has the chance to do so; but I am afraid he is committing a political suicide.

Horus wrote:
23 Apr 2022, 13:14
<<የኢትዮጵያ ችግር ትግሪዎች የፈጠሩት የጎሳ ሹክሻክ ነው ፣ ያን ኮተት ተሸክሞ አቢይ አሩቅ እንደ ማይጓዝ ለሁሉም ገሃድ ግልጽ ሆኖዋል ። ሺ ግዜ ከወያኔ ጋር በግልጽና በድብቅ ቢደራደር ምድር ላይ ያለው ችግር ሌላ ነው ። የኢትዮጵያ ችግር የማይሰራ ሽባ የጎሳ ጥንቆላ ፖለቲካ ነው ። >>

Selam/
Senior Member
Posts: 17962
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!

Post by Selam/ » 23 Apr 2022, 18:48

ውዳቂ የስሙኒ ልጅ - This Horus thing has become your worst nightmare. Do you also see him in shopping malls, cafes, libraries? :lol: :lol: :lol:
union wrote:
23 Apr 2022, 18:29
Abere is horus, folks :lol: :lol: :lol:

OMG!!!

Union

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!

Post by Union » 23 Apr 2022, 19:43

Horus

Remember I am only enjoying myself exposing you. I am an expert at. I can be anything. I am one of those people

I told you, you are boring as Fck. ጌጃ ነህ።

Selam/ wrote:
23 Apr 2022, 18:48
ውዳቂ የስሙኒ ልጅ - This Horus thing has become your worst nightmare. Do you also see me in shopping malls, cafes, libraries? :
union wrote:
23 Apr 2022, 18:29
Abere is horus, folks :lol: :lol: :lol:

OMG!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17962
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!

Post by Selam/ » 23 Apr 2022, 20:06

ውዳቂ የስሙኒ ልጅ - Let me enlighten you: ጌጃ is a southern Ethiopia word. ጌጃ ሰፈር in Addis is also named after ፊታውራሪ ጌጃ, a Haidya Noble. But for an immature woyane high-school drop out, words such as ጌጃ & ሊስትሮ are insults. You just say things because others said it before. Your dense brain is incapable of researching. I bet you work at a gas station or parking lot. :lol: :lol: :lol:
union wrote:
23 Apr 2022, 19:43
Horus

Remember I am only enjoying myself exposing you. I am an expert at. I can be anything. I am one of those people

I told you, you are boring as Fck. ጌጃ ነህ።

Selam/ wrote:
23 Apr 2022, 18:48
ውዳቂ የስሙኒ ልጅ - This Horus thing has become your worst nightmare. Do you also see me in shopping malls, cafes, libraries? :
union wrote:
23 Apr 2022, 18:29
Abere is horus, folks :lol: :lol: :lol:

OMG!!!

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!

Post by Abere » 23 Apr 2022, 20:53

@union(ቅልቅል)፤

አመሰግናለሁ ከሊቀ ሊቃውንት ሆረስ ጋር በሃሳብህ እኩል ስላደረግከኝ! This is a badge of honor. እኔ ግን ይበዛብኛል እላለሁ። ሆረስ የተከበረ ሰው ነው። አንተ ከዚህ ፎረም የምትመጣው ሃሳብ ለመቀያየር እና ለመሞገት፤ ለማመን ወይ ለማሳመን ነው ወይስ ደግሞ ለአሉቧልታ? ከሆረስ ጋር የማትስማማበት ሃሳብ ካለ በሀሳብ ሞግት እና ብልጫ ከደፋ ያኔ ጥሩ አስተዋጽኦ አደረግህ ይባላል። ታዲያ ከዚህ ፎረም መምጣትህ ምን ዋጋ አለው?

ሌላው እኔ እና ሆረስ የተለያየን ሰዎች ነን ብዙ ጊዜ የሃሳብ ልዩነት ሲኖረን በመከባበር እንሟገታለን። ለመሆኑ በሰለጠን ዘመን አንተ እንደት መለየት አቃተህ ያየኸው እና ከአንተ ሃሳብ የሚለይ ሁሉ ሆረስ ትላለህ። እኔ ከዚህ ፎረም አንድ ሰው ስሙን ቀይሮ ትችት ቢሰጥ በደንብ እለየዋለሁ። እንደት?
1) አረፍተ-ነገር አመሰራረቱ እና የሃሳብ አገላለጽ ዘይቤው። (Decipshering Text analysis)
2) በአብዛኛው የሚደጋግማቸው ገላጭ ቃላት።
We are living an age of machine learning, text analysis and speech, facial recognition. So, really one can easily identify who is who analyzing the writings of any commentator.ሆረስ ከሚጽፈው ላይ እኮ አንድ ግድፈት አታገኝም። በደህናው ጊዜ የተማረ ነው እንደ እኛ ዘመኑ አይደለም- ቀይ ሽብር ምሁሩን ጨርሶት በተገኘው አስተማሪ የተማርን።

በዚህ ረገድ ሆረስ እጅግ ምጡቅ ነው። እንደ እኔ ረጋ ብለህ ብትማር በጣም ጥሩ ነው። ጥሩ ተቺ ወይም በጎ ሃሳብ ለማበርከት ጥሩ የሌሎችን ሃሳብ ብትዕግስት እና በአክብሮት ማየት ያስፈልጋል። ዝም ብሎ እምበር ተገዳላይ ማለት ጥፋት። በጥፋት ላይ ጥፋት።
ዛሬ የብርሃነ ትንሳዔው ዋዜማ ስለሆነ ከጸያፍ ቃል መቆጠብ መልካም ነው።

union wrote:
23 Apr 2022, 18:29
Abere is horus, folks :lol: :lol: :lol:

OMG!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!

Post by Horus » 23 Apr 2022, 21:38

ethiopianunity፣
ስለ አማራ ሚና ያልከው ትክክል ብቻ ሳይሆን ለብዙ አመት የተከራከርኩት ነገር ነው ። አማራ እራሱን ከጎሳ ዘር አጥፊዎች ለመከላከል ብሎም ኢትዮጵያን ከጎሳ ፖለቲካ ለማላቀቅ በኢትዮጵያ አጀንዳ ከሚያምኑት ጋር ኮር በመሆን መደራጀት ነው ያለበት ስንል ነበር ። አሁን ግን የትግሬ፣ የኦሮሞና የቤኒ ሻንጉል ጸረ አማሮች ለ30 አመትታ ባደረሱበት ግፍ እሱም በጎሳ ተደራጅቶ ኢትዮጵያ ባለቤት የሌላት አሳዛኝ አገር ሆናለች ። ልብ በል ትላንት የተሰበሰበው 'የብሄራዊ ድህነንት ምክር ቤት' የኢትዮጵያ ህዝቦች ብሎ ነው ንግግሩን የጀመረው።

ኢትዮጵያ ዛሬ በሁለት ጥርስ መሃል ተነክሳ የተያዘች የምታሳዝን አገር ነች ። የትግሬ ጸረ ኢትዮጵያ የዘር ቡድን ባንድ በኩል ካለም ቅኝ ገዞች ጋር ሆኖ እኔ ካልገዛሁ ትፍረስ ይላል። የኦሮሞ ጎሰኛ አይ እኔ ነኝ ኢትዮጵያ በኦሮሞ አምሳል የምጠፈጥፋት ብሎ ከዚያው ያለም ቅኝ ገዞች ጋር ይሞዳመዳል ። እንዚህን ሁለት ጥርሶች ለማላቀቅ ጉልበት ሊሆን የሚችለው አማራ ከፋፍለው በታትነው የጎሳ ብሄረተኛ አድርገውታል ። ከዚህ በኋላ የሚኖረው አንድ የሕዝብ አማራጭ ቀኑ ሲመጣ የድሃው ኢትዮጵያዊ አልገዛም ባይነት ነው የሚሆነው! ያ አይቀሬ ነው፣ ቀኑ ባይታውቅም!

የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ሙሉ ትውልድ የገበረለት መሬት ላራሹ ዛሬ መሬት ለጎሳ በሚል ተለውጦ፣ የጎሳ ከበርቴና የጎሳ ሌባ የኢትዮጵያን መሬት ተቆጣጥሮ ጎሳና ጎሳ በመሬት ባለቤትነት እያዋጋ በሰው ሰራሽ የዋጋ ንረት የበሬ ዋጋ 1 ሚሊዮን ሊገባ ነው። ዶር በሺዎች በመሸጥ ተራውን ሕዝብ አጥንቱ እስከ ሚታይ እየበዘበዙት፣ እየጋጡት ነው ። ይህን መሰል የግፍ ስርዓት ቁንጩ ላይ ተቀምጦ የሚያስበዘብዘው ያቢይ የኦሮሞ መንግስት ነው።

የሚገርመው ትላንት ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከመሳይ ጋር ሲጠያየቅ የኦሮሞ ተረኛነት የትግሬዎች ስብከት ነው አለ ። አይን የራሱን ጉድፍ አያይም አሉ ። የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ኦሮሞ ነው ፣ የኢትዮጵያ ጦር አዛዥ ኦሮሞ ነው፣ ያዲሳባ ከንቲባ ኦሮሞ ነው። ይህ ተረኛት ካልሆነ ሌላምንድን ነው!

ስለዚህ አማራ ኢትዮጵያ እንድትኖር የሚፈልግ ከሆነ የጎሳ ስርዓት ለማጥፋት ራሱናን ከሌሎች ጋር የሚያደራጅ አዲስ የፖለቲካ ንቅናቄ ማስነሳት አለበት፣ አዲስ የኢትዮጵያ ህልውና ንቅናቄ መነሳት አለበት አላለሁ !

አበረ፣
እነዚህ የኢ አር ሰካራሞች እርሳቸው ፣ የአንተን እይታና ዲሰንሲ ለማግኘት እንደ ገና መፈጠር አለባቸው ። ፓቶሎጂካል ሰለሆኑ አንዴ ሰደበህ ዝጋቸው በቃ!

መልካም ፋሲካ !

Union

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!

Post by Union » 24 Apr 2022, 01:56

F'u'ck you horus :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Abere wrote:
23 Apr 2022, 20:53
@union(ቅልቅል)፤

አመሰግናለሁ ከሊቀ ሊቃውንት ሆረስ ጋር በሃሳብህ እኩል ስላደረግከኝ! This is a badge of honor. እኔ ግን ይበዛብኛል እላለሁ። ሆረስ የተከበረ ሰው ነው። አንተ ከዚህ ፎረም የምትመጣው ሃሳብ ለመቀያየር እና ለመሞገት፤ ለማመን ወይ ለማሳመን ነው ወይስ ደግሞ ለአሉቧልታ? ከሆረስ ጋር የማትስማማበት ሃሳብ ካለ በሀሳብ ሞግት እና ብልጫ ከደፋ ያኔ ጥሩ አስተዋጽኦ አደረግህ ይባላል። ታዲያ ከዚህ ፎረም መምጣትህ ምን ዋጋ አለው?

ሌላው እኔ እና ሆረስ የተለያየን ሰዎች ነን ብዙ ጊዜ የሃሳብ ልዩነት ሲኖረን በመከባበር እንሟገታለን። ለመሆኑ በሰለጠን ዘመን አንተ እንደት መለየት አቃተህ ያየኸው እና ከአንተ ሃሳብ የሚለይ ሁሉ ሆረስ ትላለህ። እኔ ከዚህ ፎረም አንድ ሰው ስሙን ቀይሮ ትችት ቢሰጥ በደንብ እለየዋለሁ። እንደት?
1) አረፍተ-ነገር አመሰራረቱ እና የሃሳብ አገላለጽ ዘይቤው። (Decipshering Text analysis)
2) በአብዛኛው የሚደጋግማቸው ገላጭ ቃላት።
We are living an age of machine learning, text analysis and speech, facial recognition. So, really one can easily identify who is who analyzing the writings of any commentator.ሆረስ ከሚጽፈው ላይ እኮ አንድ ግድፈት አታገኝም። በደህናው ጊዜ የተማረ ነው እንደ እኛ ዘመኑ አይደለም- ቀይ ሽብር ምሁሩን ጨርሶት በተገኘው አስተማሪ የተማርን።

በዚህ ረገድ ሆረስ እጅግ ምጡቅ ነው። እንደ እኔ ረጋ ብለህ ብትማር በጣም ጥሩ ነው። ጥሩ ተቺ ወይም በጎ ሃሳብ ለማበርከት ጥሩ የሌሎችን ሃሳብ ብትዕግስት እና በአክብሮት ማየት ያስፈልጋል። ዝም ብሎ እምበር ተገዳላይ ማለት ጥፋት። በጥፋት ላይ ጥፋት።
ዛሬ የብርሃነ ትንሳዔው ዋዜማ ስለሆነ ከጸያፍ ቃል መቆጠብ መልካም ነው።

union wrote:
23 Apr 2022, 18:29
Abere is horus, folks :lol: :lol: :lol:

OMG!!!

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!

Post by Abere » 24 Apr 2022, 11:39

እንተ ባለጌ እውነትም በስሙኒ የተገኘህ የርብርብ ልጅ።

የቅርጫ ልጅ ነው።

አስረግዠ አለሁኝ- የርብርርብ ልጅ፥
ለእኔም ይደረሰኛል - አንድ እግር ከአንድ እጅ።

አራም g@y

union wrote:
24 Apr 2022, 01:56
F'u'ck you horus :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17962
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!

Post by Selam/ » 24 Apr 2022, 13:14

አባቱ ሌባ፣ ልጁ ቀማኛ
የስሙኒ ልጅ፣ ይኸ ጉደኛ
እርጉም ወያኔ፣ ያገር ሸረኛ

Abere wrote:
24 Apr 2022, 11:39
እንተ ባለጌ እውነትም በስሙኒ የተገኘህ የርብርብ ልጅ።

የቅርጫ ልጅ ነው።

አስረግዠ አለሁኝ- የርብርርብ ልጅ፥
ለእኔም ይደረሰኛል - አንድ እግር ከአንድ እጅ።

አራም g@y

union wrote:
24 Apr 2022, 01:56
F'u'ck you horus :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!

Post by Educator » 24 Apr 2022, 13:32

Abere is confused Amhara. He just believes some narrative thrown at him if he thinks it blames or attacks Woyanes. He is one of those Amharas who hate Woyane more than they love themselves. That is why they blame Abiy one day and then they give him the benefit of a doubt the next day. They are so confused.
union wrote:
23 Apr 2022, 18:29
Abere is horus, folks :lol: :lol: :lol:

OMG!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17962
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!

Post by Selam/ » 24 Apr 2022, 13:49

- Independent Tigay
- Greater Tigray together with Eritrea
- Killil Tigray in Ethiopia

There is no human being on earth that’s more confused & overly engulfed with greed-syndrome than woyane rats.

Educator wrote:
24 Apr 2022, 13:32
Abere is confused Amhara. He just believes some narrative thrown at him if he thinks it blames or attacks Woyanes. He is one of those Amharas who hate Woyane more than they love themselves. That is why they blame Abiy one day and then they give him the benefit of a doubt the next day. They are so confused.
union wrote:
23 Apr 2022, 18:29
Abere is horus, folks :lol: :lol: :lol:

OMG!!!

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!

Post by EthioRedSea » 24 Apr 2022, 14:06

Ethnic based politics should not be allowed. But this can be done after discussing with the ethnic groups. If there are equal opportunities for the ethnic groups, they will not oppose the central government. Trying to impose the domination of Amhara or Tigray on Ethiopia using brute force, will lead to blood shed and destruction of property. Abiy Ahmed ali is a cheat, charlatan without any vision and hence forth cannot organize the army and police according to a vision. For any leader the society is a means to an end. The army, police and security a means to an end. Abiy Ahmed ali is a cheat and uses the army to stay in power only

Abiy Ahmed Ali has committed genocide against Tigray and other people of Ethiopia and he should be brought to justice. He has raped the sovereignity of Ethiopia by allowing foreign troops to invade Ethiopia. Eritrea and Somalia have killed thousands of Ethiopians in Tigray, Afar, Oromia and other regions.

Ethiopia should not be administered under Ethnic Federalism because it has been abused and should be banned. Every Ethiopian is responsible for the future of Ethiopia. This can only happen if all Ethiopians feel attached to Ethiopia. If you run Amahric TV programmes 24 hours, 7 days, the non-amara population will take up arms and refuse to teach their children amara culture and language. That is what is going to happen in Oromo, Somalia, afar, Gambella, Gumuz etc

Selam/
Senior Member
Posts: 17962
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!

Post by Selam/ » 24 Apr 2022, 14:21

Kizenam Woyane aka Axumzena - TPLF committed horrendous crimes against humanity for 30years. Kick the thugs out of Tigray & bring them to justice if you ‘little woyane whores’ want to have any role in Ethiopia’s future. Otherwise stay in your dryland & plan to invade Amhara, Afar & Eritrea again, which will be a precursor for extinction of your species. KIFFU!
EthioRedSea wrote:
24 Apr 2022, 14:06
Ethnic based politics should not be allowed. But this can be done after discussing with the ethnic groups. If there are equal opportunities for the ethnic groups, they will not oppose the central government. Trying to impose the domination of Amhara or Tigray on Ethiopia using brute force, will lead to blood shed and destruction of property. Abiy Ahmed ali is a cheat, charlatan without any vision and hence forth cannot organize the army and police according to a vision. For any leader the society is a means to an end. The army, police and security a means to an end. Abiy Ahmed ali is a cheat and uses the army to stay in power only

Abiy Ahmed Ali has committed genocide against Tigray and other people of Ethiopia and he should be brought to justice. He has raped the sovereignity of Ethiopia by allowing foreign troops to invade Ethiopia. Eritrea and Somalia have killed thousands of Ethiopians in Tigray, Afar, Oromia and other regions.

Ethiopia should not be administered under Ethnic Federalism because it has been abused and should be banned. Every Ethiopian is responsible for the future of Ethiopia. This can only happen if all Ethiopians feel attached to Ethiopia. If you run Amahric TV programmes 24 hours, 7 days, the non-amara population will take up arms and refuse to teach their children amara culture and language. That is what is going to happen in Oromo, Somalia, afar, Gambella, Gumuz etc

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!

Post by EthioRedSea » 24 Apr 2022, 14:29

Fiyameta wrote:
24 Apr 2022, 13:52
Honest explanation of US and EU interests in Ethiopia's war!

It is true EU is afraid of an economically strong Ethiopia, because Ethiopia could control the African market and could also replace the markets in Europe, India, China, USA. However, Ethiopia does not have that potential still, Congo, Tanzania, Sudan, Uganda, Kenya have a robust economy and a solid social basis. The current war in Ethiopia is created and nurtured by Saudi Arabia, UAE, Egypt, Sudan and other Arab League countries. The genocide on Tigray was already decided by UAE, Egypt, Sudan and Saudi Arabia. The aim to create mayhem and civil war to weaken Ethiopia as a power. Abiy Ahmed Ali was hand picked to carry out this mayhem , which he did. Thus Abiy Ahem Ali is a traitor and enemy fo The Ethiopian people serving the interests of Egypt, Saudi Arabia, UAE and Sudan.

Post Reply