የተለመደ ቢሆንም ሰሞንኛ ነው፣-
ለመሆኑ የተደመሩ ውሻዎች ምን አመጡ ?
==> የተደመሩ ውሻዎች በእንሰሳቶች በረት ተቀምጠው ትልቁ ውሻ የሚያላዝነውን በእንቅልፍ እና በድንቁርና መሀል እየተንገላቱ ሲያዳምጡ
ለመሆኑ የተደመሩ ውሻዎች ምን አመጡ ?
==> የተደመሩ ውሻዎች በህብረት የጅብ ቀንን ያመጡ
ለመሆኑ የተደመሩ ውሻዎች ምን አመጡ ?
==> የተደመሩ ውሻዎች እልፍ ስፍር የሌለውን የንፁሀንን ደም የመጠጡ፣ አጥንትን የጋጡ፣
ለመሆኑ የተደመሩ ውሻዎች ምን አመጡ ?
እርስዎስ ምን ይላሉ?