የጉራጌ ጠቅላይ ግዛት!! Gurage Province! ወይስ ጉራጌ ሪጅን?
Last edited by Horus on 21 Apr 2022, 13:39, edited 1 time in total.
Re: የጉራጌ ጠቅላይ ግዛት!! Gurage Province!
ይህን ኢትዮጵያ ጠል የሆነ መንፈሰ ወያኔ ሁላን ለማበሳጨት ነው ሆነ ብዬ 'ጠቅላይ ግዛት'ን ያመጣሁት !!!! ከላይ እንደ ምታየው የጉራጌ አክቲቪስቶች 'Region' ይሉታል ። ክልል ኔጋቲቭ ቃል ነው! ክልል የታጠረ የተከለከል፣ ክልክል ማለት ነው እንጂ የጂኦግራፊ መከፋፈያ ወይም ያስተዳደር መመደቢያ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም ። እኔ ፍላጎት ጉራጌ ምንግዜም ክልል የሚለውን ቃል ባይጠቀም ደስታዬ ነው ። ጠ/ግዛት ፊውዳል ነው ከተባለ 'ሪጅን' ሌላው ተመራጭ ስም ነው ። ሪጅን ማለት ግዛት፣ ሩል፣ በአንድ ገዝ፣ ባንድ ግዛት የተመደበ ማለት ነው ። ትክክለኛ ቃል ነው ።
Re: የጉራጌ ጠቅላይ ግዛት!! Gurage Province!
With all due respect, I say “NO” to Region. I am all for ክፍለ ሀገር or ጠቅላይ ግዛት
Ironically, most of those who don’t like to be reminded of feudalism I.e., hereditary nobility, are ethnic hardliners.

Horus wrote: ↑21 Apr 2022, 13:38ይህን ኢትዮጵያ ጠል የሆነ መንፈሰ ወያኔ ሁላን ለማበሳጨት ነው ሆነ ብዬ 'ጠቅላይ ግዛት'ን ያመጣሁት !!!! ከላይ እንደ ምታየው የጉራጌ አክቲቪስቶች 'Region' ይሉታል ። ክልል ኔጋቲቭ ቃል ነው! ክልል የታጠረ የተከለከል፣ ክልክል ማለት ነው እንጂ የጂኦግራፊ መከፋፈያ ወይም ያስተዳደር መመደቢያ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም ። እኔ ፍላጎት ጉራጌ ምንግዜም ክልል የሚለውን ቃል ባይጠቀም ደስታዬ ነው ። ጠ/ግዛት ፊውዳል ነው ከተባለ 'ሪጅን' ሌላው ተመራጭ ስም ነው ። ሪጅን ማለት ግዛት፣ ሩል፣ በአንድ ገዝ፣ ባንድ ግዛት የተመደበ ማለት ነው ። ትክክለኛ ቃል ነው ።
Re: የጉራጌ ጠቅላይ ግዛት!! Gurage Province!
እኔ እመነኝ፣ ከክልል ሌላ ማንኛውም ስም ይስማማኛል ፤ ክፍለ ሃገር የደርግ ዘመን ስያሜ ነው! ጠቅላይ ግዛት የሃይለ ስላሤ ዘመን ስያሜ ነው ። በጎንደር ዘመነ መንግስት የጉራጌ ራስ ገዝነት 'አጉራ ጠነ' ይባል ነበር ። አጉራ ጠነ ማለት ራሱን የሚገዛ አገር ማለት ነው። ሌላው ቀርቶ የጉራጌ ሽማግሎች ተነስተው 'ጉራጌ ሴራ' ቢሉት ደስታውን አልችለውም !! የጉራጌ ስርዓተ ማህበር ማለት ነው። ግን ከብልጽኛ ጋራ የተጣበቁት ፖለቲከኞች ምን እንደ ሚሉት ይታያል!! ለነገሩ ምንም ለውጥ አያመጣም! ቁም ነገሩ ስራ ነው!!!!Selam/ wrote: ↑21 Apr 2022, 18:59With all due respect, I say “NO” to Region. I am all for ክፍለ ሀገር or ጠቅላይ ግዛት
Ironically, most of those who don’t like to be reminded of feudalism I.e., hereditary nobility, are ethnic hardliners.
Horus wrote: ↑21 Apr 2022, 13:38ይህን ኢትዮጵያ ጠል የሆነ መንፈሰ ወያኔ ሁላን ለማበሳጨት ነው ሆነ ብዬ 'ጠቅላይ ግዛት'ን ያመጣሁት !!!! ከላይ እንደ ምታየው የጉራጌ አክቲቪስቶች 'Region' ይሉታል ። ክልል ኔጋቲቭ ቃል ነው! ክልል የታጠረ የተከለከል፣ ክልክል ማለት ነው እንጂ የጂኦግራፊ መከፋፈያ ወይም ያስተዳደር መመደቢያ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም ። እኔ ፍላጎት ጉራጌ ምንግዜም ክልል የሚለውን ቃል ባይጠቀም ደስታዬ ነው ። ጠ/ግዛት ፊውዳል ነው ከተባለ 'ሪጅን' ሌላው ተመራጭ ስም ነው ። ሪጅን ማለት ግዛት፣ ሩል፣ በአንድ ገዝ፣ ባንድ ግዛት የተመደበ ማለት ነው ። ትክክለኛ ቃል ነው ።
Re: የጉራጌ ጠቅላይ ግዛት!! Gurage Province! ወይስ ጉራጌ ሪጅን?
Kichamo Yaballo Buchillo - ክፍለ ሀገር & ጠቅላይ ግዛት are pretty much the same except the semantics. They don’t reduce inclusiveness & Ethipiawinet. Whereas woyane’s ክልል is quite the opposite in that it’s a byproduct of your crab mentality to isolate one from the other & yet control all of them. Now the crab itself is dying. KIFFU!
yaballo wrote: ↑21 Apr 2022, 19:25Selam aka the other resident guraghe-gudeela on ER wrote: ጠቅላይ ግዛት፥ ጠቅላይ ሚንስትር፥ ጠቅላይ አዛዥ፥ ጠቅላይ ገዥ፥ ጠቅላይ ሹም። I love the use of the word ‘ጠቅላይ’ in our administrative system. Thanks to green-eyed cursed woyanes, they exclusively abolished the first one. With all due respect, I say “NO” to Region. I am all for ክፍለ ሀገር or ጠቅላይ ግዛት
Selamicha ... fugicha .. baricha;
It was the Derg regime that removed the feudal nomenclatures/names used for regions/provinces of Itoobiya; for their governors, etc [ጠቅላይ ግዛት፥ ጠቅላይ ሚንስትር፥ ጠቅላይ አዛዥ፥ ጠቅላይ ገዥ፥ ጠቅላይ ሹም።].
It was also the weixos who dominated the state bureaucracy of the Derg regime who coined the alternative name "ክፍለ ሀገር" in the place of the old feudal "ጠቅላይ ግዛት".
Hence, give woyanus a break. OK?? .. Now go back to munching your petulant farts-inducing QOCHO/ቆጮ!
VIDEO: የፕሬዝዳንት ኢሳያስ አዲስ ውሳኔ በኢትዮጵያ፤ሱዳን የገቡ የመንግስት ተፋላሚ ሃይሎች|ETHIO FORUM
-
Union
Re: የጉራጌ ጠቅላይ ግዛት!! Gurage Province! ወይስ ጉራጌ ሪጅን?
Why keep loging in and out with your fake nickname aka selam. What's the point? Everybody knows horus=selam. Are you normal?
-
Union
Re: የጉራጌ ጠቅላይ ግዛት!! Gurage Province! ወይስ ጉራጌ ሪጅን?
Horus
ሌባ ጉራጌ። this is what I said. Why did you edit what I wrote. ሌብነት ማንነትህ ነው
That is why we call you a dishonest
[/quote]

Last edited by Union on 21 Apr 2022, 21:12, edited 1 time in total.
-
Union
Re: የጉራጌ ጠቅላይ ግዛት!! Gurage Province! ወይስ ጉራጌ ሪጅን?
Horus,
Did I hurt your feelings?
ብሬ ላላ እንዲሰደብብሽ አትፈልጊም እንዴ? ክክክክ
በጥፊ እየለጠለጠልህ ነው አብይ

Mr Union aka Mr Present aka Mr Insulation - What a name!
አንቺ እርምጥምጥ የስሙኒ ልጅ፣ እንደ አይጥ ብቅ ጥልቅ ከማለትና ቆሻሻ ቃላት ከመጻፍ ሌላ አንድም ቁም ነገር የሌለሽ ድንጋይ ራስ ነሽ። You are the worst of all TPLF leeches. Why don’t you go back to middle school & at least try to get your high school degree? Then you can communicate with the seasoned “91” year old Selam. KIFFU!
አንቺ እርምጥምጥ የስሙኒ ልጅ፣ እንደ አይጥ ብቅ ጥልቅ ከማለትና ቆሻሻ ቃላት ከመጻፍ ሌላ አንድም ቁም ነገር የሌለሽ ድንጋይ ራስ ነሽ። You are the worst of all TPLF leeches. Why don’t you go back to middle school & at least try to get your high school degree? Then you can communicate with the seasoned “91” year old Selam. KIFFU!
-
Union
Re: የጉራጌ ጠቅላይ ግዛት!! Gurage Province! ወይስ ጉራጌ ሪጅን?
Horus,
Take it easy, don't be too upset. You are going to kill yourself old man, going back and forth with a young man is a no no for you
ሌባ የሌባ ልጅ

Selam/ wrote: ↑22 Apr 2022, 06:57Mr Union aka Mr Present aka Mr Insulation - What a name! :
አንቺ እርምጥምጥ የስሙኒ ልጅ፣ እንደ አይጥ ብቅ ጥልቅ ከማለትና ቆሻሻ ቃላት ከመጻፍ ሌላ አንድም ቁም ነገር የሌለሽ ድንጋይ ራስ ነሽ። You are the worst of all TPLF leeches. Why don’t you go back to middle school & at least try to get your high school degree? Then you can communicate with the seasoned “91” year old Selam. KIFFU!
Re: የጉራጌ ጠቅላይ ግዛት!! Gurage Province! ወይስ ጉራጌ ሪጅን?
ብቅ ጥልቅ - አሁን ደግሞ ምን ይዘሽ መጣሽ? Why would a ‘91’ yr old Selam be upset by a 12yr old tiny mini meany Minion called Union aka Present aka Insulation? Make sure you drink your milk & brush your teeth before bed.