Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወልቃይቴዎች 30 ዓመታት የውጭ አገር ስደት በኋላ ወደ እርስት ቃያቸው ሲመለሱ፤ አዜብ መስፍን ተሰደደች። ወልቃይቴ ከደንቨር ኮሎራዶ ወደ ጎንደር አዜብ ደግሞ ወደ ላስ ቬጋስ።ዓለም ዘወርዋራ

Post by Abere » 21 Apr 2022, 10:27

ወልቃይቴዎች 30 ዓመታት የውጭ አገር ስደት በኋላ ወደ እርስት ቃያቸው ሲመለሱ፤ አዜብ መስፍን ተሰደደች። ወልቃይቴ ከደንቨር ኮሎራዶ ወደ ጎንደር አዜብ ደግሞ ወደ ላስ ቬጋስ።ዓለም ዘወርዋራ አሉ።

እንደት ነው በአንድ ወቅት ለወያኔ ውታፍ ነቃይ የሬድዮ ቃለ-መጠይቅ የቤተሰባችን ገቢ የባሌ ደመወዝ ብቻ ነው፥ምንም ሃብት የለንም ስትል ነበር። አሁን ብሩ ከየት መጣ? ሳምንት ደግሞ ብሄራዊ የሙስና ሞጃው ስብሃት ነጋ ሰሜን አሜሪካ ከች ይላል።

እንደ ክርስቶስ እንደ ፈጣሪ፤
እየገደሉ እዛው አብሮ አኗሪ።

ይላል የአገሬ ሰው ጥላቱን እንደት ዝም ልለው እችላለሉ እያለ ቀን ሲጠብቅለት። አሁን እንደዚህ አይነቶቹ ስመ-ጥር የወንጀል እና ዝርፊያ ተዋናዮች ኢትዮጵያዊያኖች እንደት በውጭ አለም ክስ መስርተው ለፍርድ ያቀርቧቸዋል ከሚለው ላይ ነው መታሰብ ያለበት ባይነኝ። አገር ቤት ፍርድ ቤት እና ፍትህ የለም። ህግ እና ፍትህ መማር አለባቸው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወልቃይቴዎች 30 ዓመታት የውጭ አገር ስደት በኋላ ወደ እርስት ቃያቸው ሲመለሱ፤ አዜብ መስፍን ተሰደደች። ወልቃይቴ ከደንቨር ኮሎራዶ ወደ ጎንደር አዜብ ደግሞ ወደ ላስ ቬጋስ።ዓለም ዘወ

Post by Ethoash » 21 Apr 2022, 10:59

ቀዳማዊ አዜብ መስፍን፣

የሴት ወንድ ተታግላ ነፃነት ህን የስጠችን ሴት ናት ። ስላሳ ዓመት በቀኝ ግዛት የገዛች ህ ቀዳማዊ ልፅልታዊ ሴት ናት ። አንተ ሽንታም ፈሪ ደርግን ሽሽተህ ጥገኝነት ጠይቀህ አሜሪካ መጥተህ ሊስትሮ ፣ ሽንትቤት ጠራጊ ሆነህ አፈር በልተህ ትኖራለህ ። ቀዳማዊት ልፅልታዊት ግን ቢሊዬን ዶላር ይዛ ነው የምትመጣው ። ስልጣኑዋን እኮ ድሮ ገና ነው ያስረከበችው በስላም ። ሴታሴት አትሁን እንዳሽነፍካት፣ እሱዋ እንደልፅልት ነው አሜሪካ ሐገር የምትኖረውና ለራሰህ አልቅስ ። እሱዋን ተዋት።ደግሞ እዳፈራለሁ እንዳትል ትበትንሀለች አሜሪካ አገር መታጠቅ የመጀመሪያው መብታቸው ነው ፣ አነጣጥሮ መበትን ታስተምርሀለች ኩላሊትህን መትታ እና እንዳትዳፈራት። አልሞ መምታት የባህል ጫዋታዋ ነውና።

ለአገር የስራ ሰው የማይከበርበት አገር ላይ ሆነን ነው እንጂ ቀደማዊት ምንኛ በተከበረች ነበር አሜሪካ ብትወለድ ኖሮ።

she build a nation , she build government the build working first women ... before our first lady all first lady stay in the back ground. we never saw መንግስቱ ሐይለማርያምን ሚስት .. but everything changed after our first lady. she start working as independent woman so Obama wife copy and start working before that even the American president wife stay at home no body knows Bush wife, jr and sir all of them were stay home wife all this changed after our first lady the greatest living first lady ቀዳማዊ አዜብ መስፍን፣...

as Eritrean u never see the Eritrean first lady , so Djibouti first lady

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወልቃይቴዎች 30 ዓመታት የውጭ አገር ስደት በኋላ ወደ እርስት ቃያቸው ሲመለሱ፤ አዜብ መስፍን ተሰደደች። ወልቃይቴ ከደንቨር ኮሎራዶ ወደ ጎንደር አዜብ ደግሞ ወደ ላስ ቬጋስ።ዓለም ዘወ

Post by Abere » 21 Apr 2022, 11:30

በዚህ ዕድሜህ አንተ የተቀየረው ፀጉርህ እንጅ አእምሮ አስተሳሰብህ አለመሆኑ ይገርመኛል። ገና የትንንሽ ልጆች ብሽሽቅ ስድብ ነው ጭንቅላትህን የሞላው። የንዴት በሽታ ይዞ እያጠቃህ ነው - እንደ ቅጠል አቃጥሎ እንዳይገድልህ ተጠንቀቅ።
ወደ ቀደመው ነገር እንመለስ - ወደ አዜብ ጎላ ማለቴ ነው። አዜብ ጎላ ማንነቷን ሽጣ ለመለስ ዜናዊ ወዶ ገብ ባርያ ሁና የኖረች እንጅ ማንንም ነጻ ያወጣች አይደለችም። በላቧ ያፈራችውም ሃብት አንዳች የለም። አንተ ቢልዮን ዶላር አሜሪካ ይዛ መጣች የምትለው ከመቶ ሚልዮን ኢትዮጵያን አፍ ተነጥቆ ተሰርቆ የመጣ ነው። ዛሬ ትግራይ የነቀዘ ስንደ እየለመነ ነው። ይህ ዶላር ለትግራይ ህዝብ ይውል ይሆን ወይስ ለትግራይ መግደያ የጦር መሳርያ መግዣ ይውል ይሆን። ትንሽ ትዕግስት ሰጥቶል ለማየት ያብቃህ እንጅ በዘር ማጥፋት ወንጀል ስም ዝርዝር ላይ ልትኖት ትችላለት ከሁመራ-ወልቃይት ጭፍጨፋ መረጃ ጥናት መሰረት። እያንዳኑ እንደ ስራው ይፈረድበታል ወይም ይፈረድለታል - ስራዋ ነጻ ያወጣታል ወይም ዘብጥያ ያወር

Ethoash wrote:
21 Apr 2022, 10:59
ቀዳማዊ አዜብ መስፍን፣

የሴት ወንድ ተታግላ ነፃነት ህን የስጠችን ሴት ናት ። ስላሳ ዓመት በቀኝ ግዛት የገዛች ህ ቀዳማዊ ልፅልታዊ ሴት ናት ። አንተ ሽንታም ፈሪ ደርግን ሽሽተህ ጥገኝነት ጠይቀህ አሜሪካ መጥተህ ሊስትሮ ፣ ሽንትቤት ጠራጊ ሆነህ አፈር በልተህ ትኖራለህ ። ቀዳማዊት ልፅልታዊት ግን ቢሊዬን ዶላር ይዛ ነው የምትመጣው ። ስልጣኑዋን እኮ ድሮ ገና ነው ያስረከበችው በስላም ። ሴታሴት አትሁን እንዳሽነፍካት፣ እሱዋ እንደልፅልት ነው አሜሪካ ሐገር የምትኖረውና ለራሰህ አልቅስ ። እሱዋን ተዋት።ደግሞ እዳፈራለሁ እንዳትል ትበትንሀለች አሜሪካ አገር መታጠቅ የመጀመሪያው መብታቸው ነው ፣ አነጣጥሮ መበትን ታስተምርሀለች ኩላሊትህን መትታ እና እንዳትዳፈራት። አልሞ መምታት የባህል ጫዋታዋ ነውና።

ለአገር የስራ ሰው የማይከበርበት አገር ላይ ሆነን ነው እንጂ ቀደማዊት ምንኛ በተከበረች ነበር አሜሪካ ብትወለድ ኖሮ።

she build a nation , she build government the build working first women ... before our first lady all first lady stay in the back ground. we never saw መንግስቱ ሐይለማርያምን ሚስት .. but everything changed after our first lady. she start working as independent woman so Obama wife copy and start working before that even the American president wife stay at home no body knows Bush wife, jr and sir all of them were stay home wife all this changed after our first lady the greatest living first lady ቀዳማዊ አዜብ መስፍን፣...

as Eritrean u never see the Eritrean first lady , so Djibouti first lady

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወልቃይቴዎች 30 ዓመታት የውጭ አገር ስደት በኋላ ወደ እርስት ቃያቸው ሲመለሱ፤ አዜብ መስፍን ተሰደደች። ወልቃይቴ ከደንቨር ኮሎራዶ ወደ ጎንደር አዜብ ደግሞ ወደ ላስ ቬጋስ።ዓለም ዘወ

Post by Ethoash » 21 Apr 2022, 11:49

አንተ ደደብ እሱዋ እኮ ተራ ሴት አይደለችም ቀደማዊ ልፅልት ናት ። ልክ እንድአንተው መነን እና የመንጌ ሚስት እቴጌ መነን የት ገንዘብ አምጥታ ነው በየቦታው ቤተክርስቲያን የስራቹው ፣ ሽርሙታዋ ጣይቲ ሆቴል የከፈተችው

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወልቃይቴዎች 30 ዓመታት የውጭ አገር ስደት በኋላ ወደ እርስት ቃያቸው ሲመለሱ፤ አዜብ መስፍን ተሰደደች። ወልቃይቴ ከደንቨር ኮሎራዶ ወደ ጎንደር አዜብ ደግሞ ወደ ላስ ቬጋስ።ዓለም ዘወ

Post by Abere » 21 Apr 2022, 12:06

አሁን ገና ከትከት አድርገህ አሳቅከኝ። ቀዳማዊት እመቤት ናት!? ይቺ ናት ጨዋታ! የሜዳ ድርዬ (thug) ሁሉ ሆነ እንደ በዚህ ስም የሚጠራው? ይህን ጉድ ሱዳን ካርቱም ያሉ ሼሌ ጓደኞቿ እንዳይሰሙ :mrgreen: ። 99.9 % የኢትዮጵያ ህዝብ በምርጫ የመረጣት ናት ልትል እኮ ነው።Anything you tell us about this First Wh_ore (ቀዳማዊት ሸሌ) is a venting of your anger, frustration and hopelessness.

Ethoash wrote:
21 Apr 2022, 11:49
አንተ ደደብ እሱዋ እኮ ተራ ሴት አይደለችም ቀደማዊ ልፅልት ናት ። ልክ እንድአንተው መነን እና የመንጌ ሚስት እቴጌ መነን የት ገንዘብ አምጥታ ነው በየቦታው ቤተክርስቲያን የስራቹው ፣ ሽርሙታዋ ጣይቲ ሆቴል የከፈተችው

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወልቃይቴዎች 30 ዓመታት የውጭ አገር ስደት በኋላ ወደ እርስት ቃያቸው ሲመለሱ፤ አዜብ መስፍን ተሰደደች። ወልቃይቴ ከደንቨር ኮሎራዶ ወደ ጎንደር አዜብ ደግሞ ወደ ላስ ቬጋስ።ዓለም ዘወ

Post by Ethoash » 21 Apr 2022, 12:25

ቀዳማዊት ሸሌ

መሆኑዋን አልክድም። ከትንሽ ቦታ ተነስታ ነው ቀዳማዊ የሆነችው። ያንተ እህት ሳውዲ ምን የምት ስራ መስሎህ ነበር፣ እዲስባባ ያሉት ማታ ስትወጣ ጋቢ ተከናንበወ መንገድ ላይ የሚቆሙት እህቶችንና እናቶች ህ ምን የሚያረጉ መስሎህ ነበር። በአዲስ አበባ አንደኛው ቅጣሪ እንዱስትሪ የስተኛ አዳሪነት ወንዱ እህቱ በሚያቃጥርበት ዘመን ።

አንዲት ለትግል የወጣችወን ሴት ሼሌ ናት ብሎ መዘርጠጥ ምን ይሉታል፣ ብት ሆንስ ፣ ከዚያ ተነስታ ቀዳማዊ ስት ሆን የአገር መንግስታትን እየዞረች ስትጎበኝ ዛሬ ቢሊዬነር ስት ሆን ምን ትላለህ ከማድነቅና ወይ ከመቅናት ዓይንህ ደም ከመልበስ ሌላ ምን አባህ ታመጣለህ አንተ አገር አሜሪካ ላይ ሽንት ቤት ከመጥረግ ፣ የሽማግሌዎችን ቂጥ አር ከመጥረግ አይሻልም ወይ ። ይህቺ ቀዳማዊት እኮ ስላሳ አመት ገዝታሀለች በቀኝ ገዥነት። ስልችቶዋቸው ነው የተውልህ ስልጣን፣ አሁን ስልጣኑን እንዴት እንድምትጠቀምበት ሳታውቅ አገሩን ጦር በጦር አረጋቹሁት ቀዳማዊ አዜብ በስንት ጠሀሙዋ።

አሁን ጥያቄ ጣይቱ ከየት አምጥታ ነው ሁቴል የስራችው፣ መነን ከየት አምጥታ ነው ቤተክርስቲን በየቦታው ይስራችው። ምድረስራፈት ሁሉ። አሁን እነዚህን ሊቃቂቶች ከአዲየዋ አዜብ ታወዳድራለህ ። ነገርኩህ ወንድ አይፎካከራትም እንኩዋን ሴት። የአሁኑዋ ቀዳማዊት አብይ አመድ ሚስት ምን አባቱዋ ነው የምት ስራው ትታው አሜሪካ ሄደች ወይ። መለስና አዜብ ከኦባማ በላይ ፍቅራቸው ያሳብቅባቸው ነበር ። እንደአዜብ ያለ ጀግና ሴት ዳግም አይፈጠርም።

ተዋግታ ኢትዬዽያ በጠቃላይ የገዛች አንበሳ ናት ፣ የት አመጣች ገንዘብ ብለህ ስትጠይቅ ትንሽ አታፍርም፣ አገሩን በሙሉ ትገዛ ነበር እኮ ። አማሮች እጃቸውን ሲስጡ ንብረታቸውን ብቻ አይደለም ሐይወታቸውንም ስጥተዋል ። እንቢ እጅ አልስጠም ብትል እኮ የዛን ግዜ ከእፈር ተደባልቕህ ነበር በሱዋ ትግርስትና ምርቃት ነው ሐይወት ህ የተረፈው አሁን ድርሰህ ገንዘብ ኬት አመጣች ትላለህ።

የሀገር መሪ በቀበሌ ቤት እንድትኖር ፈለግ ወይ። ያ የአማራ ግዜ የቡዳ ግዜ አልፎዋል። በነመለስ ግዜ ተራው ጀነራል ፎቅ በፎቅ የሆነበት ዘመን ነበር የአሁኑን አታምጣ ያጀነራል ጀላ ምን አባቱ አለው ጥሬ ስጋ ከመብላት በቀር። የድሀ ዘመን እኮ አክትሞ ነበር በአዜብ ዘመን የአስር ቢሊዬን ዶላር ድርጅት ታስተዳደር ነበር እኮ አገር ትመራ ነበር እኮ ስንት ለዚያ ትከፍላለ ለመለስ ግዜ እንዲመለስ ስንት ትከፍላለህ በስላም ወጥተህ የምትገባበት ዘመን። አረ አታንሳብኝ።

አቶ አቡዋሯ አንተ ግጥም ያልክ የኤርትራ አጋሜ መሆንህን አወቃለሁ። በኢትዬዽያ ውስጥ የማያቋርጭ ጦርነት እንዲካሄድ እንደምትፈልግ በደንብ ይገበኛል ። አንተን ተጠቅሚ ለእነዚያ አማሮች ትምህርት ለመስጠት ብዬ እንጂ በአንተ ማንነት ተሽወጄ መስሎህ እንዳተደስት። የአንተ የማያርፍ ድካም ይገባኛል እስላሞቹን ከክርስቲያን ለማጣላት ። አማራን ግፋ ብለህ ጦርነቱ በፍፁም እንዳይቆም ከሚፈልጉ ሻቢያ መልክተኛ አንዱ ነህ ። ግን አንድ ነገር ልንገርህ የስው ድም ይጮሀል የፈለገ ገንዘብ በዚህ ስራህ ብታገኝ የስው ደም ይጮሀል ። ይህቺን ፍርፋሪ ሳትበላት ነው አምህሮህን የምት ስተውና ወንድሜ ተጠንቀቅ ለማለት ነው ድህና ስንብት።

Post Reply