Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የክትፎ ኢፍጣር ጎዳና ላይ!

Post by Horus » 20 Apr 2022, 14:50

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የክትፎ ኢፍጣር ጎዳና ላይ!

Post by Abere » 20 Apr 2022, 15:05

ደስ የሚል ነው - ያለው ማህበረሰብ/የኮሙኒት/ እርስ በእርስ መፈቃቀድ። በአንድ ወቅት የሙስሊሞች ፍጥሪያ ከዚህ ከአሜሪካ የገጠመኝ ነገር እስከ አሁን ይገርመኛል። እርሱም ያየሁት በመጀመሪያ ወንዶች ይበላሉ ተሰብስበው ከምንጥፋ ላይ ቁጭ በመጨረሻ ሴቶቹ ተሰብስበው ከወንዶች ተረፈው ላይ በመጨመር ራቅ ያለ ቦታ እንዳይታዩም ይመስላል ይመገባሉ። እኔም ይህ ነገር እንደት ነው ብየ ስጠይቅ - ግደታ ነው ወንዶች መጀመሪይ በአክብሮት ይስተናገዳሉ ሴቶች ጓዳ እንዳይታዩ ሁነው በኋላ ይበላሉ አሉኝ። ሃይማኖታዊ ይሁን ልማዳዊ ጎጅ ባህል በአሜሪካ ማየቴ እስከ አሁን ይገርመኛል - በግምት ከ 4 አመት በፊት ነው። Hope there is egalitarianism in the street feeding or feast.

Horus
Senior Member+
Posts: 42934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የክትፎ ኢፍጣር ጎዳና ላይ!

Post by Horus » 20 Apr 2022, 15:50

አበረ
እኔ ኦርቶዶክስ ስለሆንኩኝ የውስት እምነታቸው ዝርዝር ብዙ እውቀት የለኝም ። ይህን ተወው በሳውዲ ሴት መኪና መንዳት የጀመረችው አሁን ነው ። በሙስሊም እምነት ሴት ከወንድ ምንም ነገር አብራ ስታደርግ አይታይም፣ ተሸፍና የምትኖረው ለዚህ ነውኮ እንደ ሄዋን ወንዱን እንዳታሳስት!!! ይገርማል! ከነሱ እምነት የምወደው የአልኮል መከልከልና የንጽህና ቀኖናቸው ነው !

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የክትፎ ኢፍጣር ጎዳና ላይ!

Post by Ethoash » 20 Apr 2022, 19:38

Abere wrote:
20 Apr 2022, 15:05
ደስ የሚል ነው - ያለው ማህበረሰብ/የኮሙኒት/ እርስ በእርስ መፈቃቀድ። በአንድ ወቅት የሙስሊሞች ፍጥሪያ ከዚህ ከአሜሪካ የገጠመኝ ነገር እስከ አሁን ይገርመኛል። እርሱም ያየሁት በመጀመሪያ ወንዶች ይበላሉ ተሰብስበው ከምንጥፋ ላይ ቁጭ በመጨረሻ ሴቶቹ ተሰብስበው ከወንዶች ተረፈው ላይ በመጨመር ራቅ ያለ ቦታ እንዳይታዩም ይመስላል ይመገባሉ። እኔም ይህ ነገር እንደት ነው ብየ ስጠይቅ - ግደታ ነው ወንዶች መጀመሪይ በአክብሮት ይስተናገዳሉ ሴቶች ጓዳ እንዳይታዩ ሁነው በኋላ ይበላሉ አሉኝ። ሃይማኖታዊ ይሁን ልማዳዊ ጎጅ ባህል በአሜሪካ ማየቴ እስከ አሁን ይገርመኛል - በግምት ከ 4 አመት በፊት ነው። Hope there is egalitarianism in the street feeding or feast.
Ato Abere

እኔም አንድ ወቅት ጎንደርን ለመጎብኝት ሄጄ ነበር ። አንድ ኦርቶዶክስ ጎደኛዬ ቤት ሄድኩ ታድያ መጠጥ አቀረቡልኝ ። ከመጠጣቴ በፊት መጠጡን በእጃቼ ቆንጥረው ቀመሱት። ከዚያ እራት ሲቀርብልኝ አሁንም ከምግቤ ቆርስው ቀመሱልኝ ። ለምን ይህ ሆነ ብዬ ስገረም። አንዱ ቄስ ቆርበዋል አሉኝ ፣ ምንድነው መቁረብ ስል ፣ ሚስት አያገባም፣ አለም በቃኝ ብለዋል አሉኝ ታድያ ለዚህ ነው ወንድና ውንድ ፍቅር በጣም የተስፋፋው በኦቶዶክስ ብዬ ዝም። እሱ ሲገርመኝ ሴቶች እንዴት ይሆናሉ ያለ ወንድ ብዬ በጣም አስብኩኝ አንተ ትመልስልኛለህ ብዬ ለዚህ ነው ከብዙ ግዜ በኋላ መልስ ላገኝ ላንተ በጥያቄ መልክ አቅርቤልሀለሁኝ።

የአንተን ጥያቄ ለመመልስ በገባኝ መጠን ለምን ያንተ ሚስጥ በወንድ መሀል እንድትቁላላ ትፈልጋለህ ለምን አርፋ ከሴቶች ጋራ እራቱዋን በልታ ወድ ትዳሩዋ አት ሄድም። እስቲ ይሄንን መልስልኝና ለዚህ ይሆናል እስላሞች ሚስቶቻቸውን ለብቻቸው እንዲበሉ ያረጉት አላስፈላጊ ጉኑኝነት ትዳር ከሚያፈርስ ሁሉም ጥጉን ይዞ ቢበላ ይሻላል ብለው ይሆናል።

እስቲ አንተ አስበው የቤንጤ ፓስተ ስንቶቹን ትዳር እንዳፋታ ብዙ ስምተናል ። በየሱስ ስም ፣ አብረን እንፀልይ እያለ ታድያ ይሄንን ነው ወይ የምትፈልገው።

እስላሞች የወንዶቹን ትራፊ ነው አሜሪካ አገር የሚበሉት ስትል። አንት ሴቶቹ ጋ ከሌለህ እነሱ ብቻቸውን ከሆኑ እንዴት የስው ሁፋ ሲበሉ አየሀቸው ። ማለት የፈለግህው ከመጭለፍያው ድስት ወይም ማቅረቢያ ወጥ አድስው ወይ ሞልተው ለሴቶቹ ያቀርባሉ ብትል አንድ ነገር ግን የተራረፈ ምግብ ኢትዬዽያም አማሮቹም እያደርጉትም እንኳን እስላሞቹ።

እንደምታውቀው እስላሞች በኢኮኖሚ በጣም የላቀ ቦታ ስላላቸው እንኩዋን አሜሪካ ደሴ ውስጥም ሆነ የአቶ ስላም ሐገር ጉራጌ ሐገር መንገድ ላይ ምግባቸውን ደርድረው ማንም እንዲበላ ጠርተው ተካፍለው ይበላሉ እንኩዋን ትራፊያቸውን።

ሌላው ደግሞ ትንሽ እንግዳ ካለ ስዎቹ የሚተዋወቁ ከሆን ሴቶችና ወንዶች አብረው ተቀምጠው የበላሉ። ባል ሚስትና ልጆችም አብረው ይበላሉ ሌላም ቤተስቦች ።። ዋና ነገር አንድን ባህል ዋላ ቀር እንዴት ትላለህ።

በሌላ ሀገር ባህል አይጥ፣ ወሻና ድመት ይበላል፣ በጋምቤላ ደግሞ አዞና የከብት ደም ይጠጣል ይህንን ዋላ ቀር ልትል ነው ወይ። በሌላ ደግሞ ትላትልና እንደአንበጣ ያሉ ይበላሉ። ስለዚህ ዘና በል። የጤፍ ሳር ብቻ አይደለም ሰው የሚበላው ዶሮ በአስር ኪሎ ሽንኩርት አቁላልቶ አይደለም ዶሮ ወጥ የሚለው ስለዚህ ተጠንቀቅ።

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የክትፎ ኢፍጣር ጎዳና ላይ!

Post by Abere » 20 Apr 2022, 21:33

ዐመድ፤

የድንቁርናህን ሰማይ ጠቀስነት የሚነግረው ለሁሉ መልስ እሰጣለሁ ማለትህ ነው።ሃሳብ የነጠፈብህ ሰው ብቻ ሳትሆን በቁልጭት ሜዳ ሁሉ መለቅለቅህ ነው።
ሰው እና ሰው እኩል ነው። አንተ ሙስሊም ወንድ ስለሆንክ ከሚስትህ ጋር 17 ሰአት ሙሉ ቀን አብራችሁ ስትጾሙ ውላችሁ አንተ ጥለሃት ምግብ ውሃ ብለህ እርሷ ብቻዋን ጭማሪ በመጾም እንደ ገና ትራፊን ተደብቃ ትብላ። እኔ ግን አላደርገውም። ምጥምርጡን ለህጻናት በሚባልበት ዘመን ምዕራብ አገር እየተኖረ ምርጥምርጡን ለሙስሊም ወንዶች ብቻ የሚል ሳይንስ እና ጽድቅ አይገባኝም። ሴቶች የተለየ ኃጥያት አለባቸው እንደ? ወይስ ሰው አይባሉም። ለነገሩ የአክቲቪስት ሄርሜላ አረጋዊ እናት አስረድታናለች። በአለም እንደ ትግራይ ክፍለ ሀገር ሴት የሚጨቁን ባህል የለም በማለት።

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: የክትፎ ኢፍጣር ጎዳና ላይ!

Post by EPRDF » 20 Apr 2022, 22:54

Abere wrote:
20 Apr 2022, 15:05
ደስ የሚል ነው - ያለው ማህበረሰብ/የኮሙኒት/ እርስ በእርስ መፈቃቀድ። በአንድ ወቅት የሙስሊሞች ፍጥሪያ ከዚህ ከአሜሪካ የገጠመኝ ነገር እስከ አሁን ይገርመኛል። እርሱም ያየሁት በመጀመሪያ ወንዶች ይበላሉ ተሰብስበው ከምንጥፋ ላይ ቁጭ በመጨረሻ ሴቶቹ ተሰብስበው ከወንዶች ተረፈው ላይ በመጨመር ራቅ ያለ ቦታ እንዳይታዩም ይመስላል ይመገባሉ። እኔም ይህ ነገር እንደት ነው ብየ ስጠይቅ - ግደታ ነው ወንዶች መጀመሪይ በአክብሮት ይስተናገዳሉ ሴቶች ጓዳ እንዳይታዩ ሁነው በኋላ ይበላሉ አሉኝ። ሃይማኖታዊ ይሁን ልማዳዊ ጎጅ ባህል በአሜሪካ ማየቴ እስከ አሁን ይገርመኛል - በግምት ከ 4 አመት በፊት ነው። Hope there is egalitarianism in the street feeding or feast.
Gash Abere,

Ramadan is one of the twelve months and the 9th month in the Arabic Calendar so Ramadan is just the name of the month basically. It was in this month the first verse of Holy Quraan was revealed to prophet Mohammed ( PBUH ) through the angel Jibreel ( Gabriel ) in 610 AD so the month of Ramadan is a holy month and Muslims around the globe fast during the month as a path to commemorate the revelation of Quraan.

Muslims fast from dawn to sunset, no food no drink, and confine themselves to all bad things. Ramadan is also one of the five pillars of the religion Islam along #1 confession of faith #2 prayers 5 times a day #3 giving alms to the helpless #4 pilgrimage to Mecca once in a lifetime if one is able.

Muslim family men, women, neighbors close family friends the moment it says Allahu Akbar at sunset, they all start eating together. If the occasion is big with a large crowd, then the women and man won’t combine to sit together, they split but they break their fast in the same second.

As in Africa and most of the societies of third world countries, women may take care of the kitchen duty whether Muslims or Christian. The kitchen is for mom by nature anyway, isn't it?

I don’t know man where you brought a distorted story of yours from.

"Women eat leftovers" never heard never seen. You make it up. Stop your Wembdena.

Selam/
Senior Member
Posts: 17953
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የክትፎ ኢፍጣር ጎዳና ላይ!

Post by Selam/ » 20 Apr 2022, 23:24

አቶ ዐመዶ፥ አቶ አሸቦ፥

You never spend a second without mentioning my name. I am your nightmare, you little s’cu’m-sucke’r weasel. I hate to say this but I agree with you in that it’s wrong for anyone to assume one culture or religion to be superior or inferior to the other. That’s a white man’s or slave’s mindset. If Muslim women experience patriarchy & they are unhappy with it, let them express themselves. Who is Abere to speak for them? Having said that, your Scheherazade ‘One Thousand & One Night’ story about Gonder is creepy & stupid. How many sentences did I use to enlighten your dull & thick head? KIFFU!

Ethoash wrote:
20 Apr 2022, 19:38
Abere wrote:
20 Apr 2022, 15:05
ደስ የሚል ነው - ያለው ማህበረሰብ/የኮሙኒት/ እርስ በእርስ መፈቃቀድ። በአንድ ወቅት የሙስሊሞች ፍጥሪያ ከዚህ ከአሜሪካ የገጠመኝ ነገር እስከ አሁን ይገርመኛል። እርሱም ያየሁት በመጀመሪያ ወንዶች ይበላሉ ተሰብስበው ከምንጥፋ ላይ ቁጭ በመጨረሻ ሴቶቹ ተሰብስበው ከወንዶች ተረፈው ላይ በመጨመር ራቅ ያለ ቦታ እንዳይታዩም ይመስላል ይመገባሉ። እኔም ይህ ነገር እንደት ነው ብየ ስጠይቅ - ግደታ ነው ወንዶች መጀመሪይ በአክብሮት ይስተናገዳሉ ሴቶች ጓዳ እንዳይታዩ ሁነው በኋላ ይበላሉ አሉኝ። ሃይማኖታዊ ይሁን ልማዳዊ ጎጅ ባህል በአሜሪካ ማየቴ እስከ አሁን ይገርመኛል - በግምት ከ 4 አመት በፊት ነው። Hope there is egalitarianism in the street feeding or feast.
Ato Abere

እኔም አንድ ወቅት ጎንደርን ለመጎብኝት ሄጄ ነበር ። አንድ ኦርቶዶክስ ጎደኛዬ ቤት ሄድኩ ታድያ መጠጥ አቀረቡልኝ ። ከመጠጣቴ በፊት መጠጡን በእጃቼ ቆንጥረው ቀመሱት። ከዚያ እራት ሲቀርብልኝ አሁንም ከምግቤ ቆርስው ቀመሱልኝ ። ለምን ይህ ሆነ ብዬ ስገረም። አንዱ ቄስ ቆርበዋል አሉኝ ፣ ምንድነው መቁረብ ስል ፣ ሚስት አያገባም፣ አለም በቃኝ ብለዋል አሉኝ ታድያ ለዚህ ነው ወንድና ውንድ ፍቅር በጣም የተስፋፋው በኦቶዶክስ ብዬ ዝም። እሱ ሲገርመኝ ሴቶች እንዴት ይሆናሉ ያለ ወንድ ብዬ በጣም አስብኩኝ አንተ ትመልስልኛለህ ብዬ ለዚህ ነው ከብዙ ግዜ በኋላ መልስ ላገኝ ላንተ በጥያቄ መልክ አቅርቤልሀለሁኝ።

የአንተን ጥያቄ ለመመልስ በገባኝ መጠን ለምን ያንተ ሚስጥ በወንድ መሀል እንድትቁላላ ትፈልጋለህ ለምን አርፋ ከሴቶች ጋራ እራቱዋን በልታ ወድ ትዳሩዋ አት ሄድም። እስቲ ይሄንን መልስልኝና ለዚህ ይሆናል እስላሞች ሚስቶቻቸውን ለብቻቸው እንዲበሉ ያረጉት አላስፈላጊ ጉኑኝነት ትዳር ከሚያፈርስ ሁሉም ጥጉን ይዞ ቢበላ ይሻላል ብለው ይሆናል።

እስቲ አንተ አስበው የቤንጤ ፓስተ ስንቶቹን ትዳር እንዳፋታ ብዙ ስምተናል ። በየሱስ ስም ፣ አብረን እንፀልይ እያለ ታድያ ይሄንን ነው ወይ የምትፈልገው።

እስላሞች የወንዶቹን ትራፊ ነው አሜሪካ አገር የሚበሉት ስትል። አንት ሴቶቹ ጋ ከሌለህ እነሱ ብቻቸውን ከሆኑ እንዴት የስው ሁፋ ሲበሉ አየሀቸው ። ማለት የፈለግህው ከመጭለፍያው ድስት ወይም ማቅረቢያ ወጥ አድስው ወይ ሞልተው ለሴቶቹ ያቀርባሉ ብትል አንድ ነገር ግን የተራረፈ ምግብ ኢትዬዽያም አማሮቹም እያደርጉትም እንኳን እስላሞቹ።

እንደምታውቀው እስላሞች በኢኮኖሚ በጣም የላቀ ቦታ ስላላቸው እንኩዋን አሜሪካ ደሴ ውስጥም ሆነ የአቶ ስላም ሐገር ጉራጌ ሐገር መንገድ ላይ ምግባቸውን ደርድረው ማንም እንዲበላ ጠርተው ተካፍለው ይበላሉ እንኩዋን ትራፊያቸውን።

ሌላው ደግሞ ትንሽ እንግዳ ካለ ስዎቹ የሚተዋወቁ ከሆን ሴቶችና ወንዶች አብረው ተቀምጠው የበላሉ። ባል ሚስትና ልጆችም አብረው ይበላሉ ሌላም ቤተስቦች ።። ዋና ነገር አንድን ባህል ዋላ ቀር እንዴት ትላለህ።

በሌላ ሀገር ባህል አይጥ፣ ወሻና ድመት ይበላል፣ በጋምቤላ ደግሞ አዞና የከብት ደም ይጠጣል ይህንን ዋላ ቀር ልትል ነው ወይ። በሌላ ደግሞ ትላትልና እንደአንበጣ ያሉ ይበላሉ። ስለዚህ ዘና በል። የጤፍ ሳር ብቻ አይደለም ሰው የሚበላው ዶሮ በአስር ኪሎ ሽንኩርት አቁላልቶ አይደለም ዶሮ ወጥ የሚለው ስለዚህ ተጠንቀቅ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የክትፎ ኢፍጣር ጎዳና ላይ!

Post by Horus » 20 Apr 2022, 23:52

ሙስሊም ሴቶች ከወንድ የተረፈውን ነው የሚበሉት የሚለው ፍጹም ስህተት ነው። ራማዳ የሚለው የወር ስም ትርጉሙ ባረብኛ በጣም የሚያቃጥል ሙቀት ማለት ነው ። ያ ቃል በግዕዝ 'ረህመጥ' 'ረመጥ' ወይም እረመጥ የሚባለው ነው ። ራህማዳ ማለት ረህመጥ፣ በጣም የሚያቃጥል ማለት ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የክትፎ ኢፍጣር ጎዳና ላይ!

Post by Ethoash » 21 Apr 2022, 10:11

Horus wrote:
20 Apr 2022, 15:50
አበረ
እኔ ኦርቶዶክስ ስለሆንኩኝ የውስት እምነታቸው ዝርዝር ብዙ እውቀት የለኝም ። ይህን ተወው በሳውዲ ሴት መኪና መንዳት የጀመረችው አሁን ነው ። በሙስሊም እምነት ሴት ከወንድ ምንም ነገር አብራ ስታደርግ አይታይም፣ ተሸፍና የምትኖረው ለዚህ ነውኮ እንደ ሄዋን ወንዱን እንዳታሳስት!!! ይገርማል! ከነሱ እምነት የምወደው የአልኮል መከልከልና የንጽህና ቀኖናቸው ነው !

ጉራጌው አቶ ሰላም

እስላሞች ከወንድ ጋራ ምንም መገናኘት አይችሉም ብለሀል፣ ታድያ አንተ ኦርቶዶክሳዊ ነኝ ስላልክ አንድ ጥያቄ ልጠይቕህ አቶ አቡዋራው አልመልስም ብሎ እንቢ ያለኝን ጥያቄ። የኦርቶዶክስ ሴቶች ሲቆርቡ ሴቱዋ ወንድ ጋራ አንሶላ አትጋፈፍም። ወንዱም ሴት አያገባም ያለ ልጅ ይቀራሉ ማለት ነው ይሄን እንዴት ታየዋለህ ። እንደምታውቀው የእስላም ሴቶች ከባሉዋ ጋራ ተገናኛለች መንገድም ይሄዳሉ ቤተስብ ይመራሉ ። እስልምናው ያለው ከማታውቂው ሰው ጋራ አትገናኚ ነው እንጂ ከባልሽ ጋራ አትገናኚ አላለም ። ስለዚህ የቱነው ትልቁ ሐጥያት የኦርቶዶክስ ሴቶች ያለውንድ መቅረታቸው ፣ ያለልጅ መቅረታቸው ነው ወይስ ወንዱ ቄስ ከቄስ ጋራ ግንኙነት መፍጠራቸው ነው ትልቁ ሐጥያት። ይህንን መልስልኝ እንዳልኩህ አቶ አቡዋራ አልመልስም ብሎኛል።

በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ሳውዲ ውስጥ ሴቶች መኪና አይነዱም ላልከው ። የኢትዬዽያ ሙስሊም ምን አገባው የሳወዲ ሙስሊም ሴቶች መኪና ነዱ አነዱ ፣ ከወንድ ጋራ ተደባለቁ ወይም አልተደባለቁም። ልክ እንደማንኛውም ሃይማኖት አጥባቂዎች አሉ ። በዚህ ላይ ሃይማኖትን ቀለል አርገው የሚያዩ ሀገሮች አለ። እንደውም እስልምና በብዛት ያለው እንድ ፓኪስታን እንደማሌዥያ ያሉ አገሮች ላይ ነው እንጂ አረብ አገር አይደልም እና ከምትሰጠው አስተያየት ትንሽ ተጠንቀቅ።

በሶስተኛ ደርጃ የመኪና ነገር ሲነሳ

ከላይ የተለጠፈውን ፎቶ ተመልከት አሁን እነዚህ የቅጠል ተሽካሚዎች ጋ ሄደህ ፣ በጣም ድስ እንዲላቹሁ ይገባል ሳውዲ ውስጥ ሴቶች መኪና መንዳት አይችሉም እናንተ ግን መኪና የመንዳት እድል አላቹሁ እና ለዚህ ነፃነት በጣም በሀገራቹሁ ልትኮሩ ይገባል ብትላቸው ። ጠፍጥፈው ነበር የሚገድሉህ መድረ ሴትና ወንዱ ሳውዲ ሊሄድ በባህር ገብቶ የአሳ እራት ይሆናል አንተ ደግሞ ተኮፍሰህ በሳዊድ ውስጥ መኪና መንዳት አይችሉም ትላለህ ።። እንደው አበሻ ሞት አነስው አሁን ይሄንን ሳውዲ ስምታ ለምን ወድ ነፃነት አገር አንልካቹሁም ብላ አማራውን በሙሉ አውጥታ ብትጥላቸው።

የምለው ካልገባህ ሁለት አይነት ነፃነት አለ አንዱ የፖለቲካ ነፃነት ነው። ይህ የፖለቲካ ነፃነት የምትበላው ነገር አይደለም ባዶ ጣሳ ነፃነትና መብት ነው። ገንዘብ ከሌለህ ነፃነትህን, መብትህን መጠቀም አትችልም ። ለምሳሌ ጥቁር አሜሪካኖች የፖለቲካ መብት ተስጥቶዋቸዋል የፈለጉት ሁቴል ገብተው መብላት ግን መብላት አይችሉም ለምን ገንዘብ የላቸውምና። ሌላም ሌላም ።

ደቡብ አፍሪካኖች ጥቁሮች መብት ተስጥቶዋቸዋል ግን አላለፈላቸውም ለምን የኢኮኖሚ ነፃነት የላቸውምና አሁንም ለነጩ ተቀጥረው በግርድና ያገለግላሉ የኢኮኖሚ ነፃነት እስከሚያገኙ።

ሌላው ደግሞ አፍሪካኖች የፖለቲካ ነፃነት አግኝተዋል ከቀኝ አገዛዝ ሲወጡ ። ግን ነጮች የኢኮኖሚውን ነፃነት ስላልስጡዋቸው አሁንም በነጮቹ ስር ናቸው ፣ ስለዚህ የፖለቲካ ነፃነት ሴቶች መኪና የመንዳት መብት ፣ ዋጋ የለውም እንኳን መኪና ለመንዳት ጫማ በስነስርዓት ለማረግ ከቸገራቸው የነሱ መኪና የመንዳት መብት ምን ዋጋ አለው ።

Horus wrote:
20 Apr 2022, 23:52
ሙስሊም ሴቶች ከወንድ የተረፈውን ነው የሚበሉት የሚለው ፍጹም ስህተት ነው። ራማዳ የሚለው የወር ስም ትርጉሙ ባረብኛ በጣም የሚያቃጥል ሙቀት ማለት ነው ። ያ ቃል በግዕዝ 'ረህመጥ' 'ረመጥ' ወይም እረመጥ የሚባለው ነው ። ራህማዳ ማለት ረህመጥ፣ በጣም የሚያቃጥል ማለት ነው።
አቶ ጉራጌው ስላም።

አንድ ግዜ ማሞ ካቻ ማለት ካቻ ማለት አንድ ግዜ ከች ነው የሚለውና ስለዚህ ማሞ ካቻ ተባለ ብለህ ስትል እውነት መስሎኝ ነበር ። ግን የማሞ ካቻን ታሪክ ስከታተል ካቻ የጣሊያን መኪና ስም ነው በዛን ግዜ የነበረ ። correction is done.

በኢሐፓ ግዜ ወዝ አደር አየለም ፣ ላብ አደር ነው የሚባለው ብለህ ወንድም ከወንድሙ አስጋደልክ
አሁን ደግሞ ሕዝቦች አይባልም ሕዝብ ነው የሚባለው ብለህ አታካራ ታስገበናለህ አረ ያንተ ፉገራ መች ነው የሚያበቃው።

አረ በቃሎች ልዩነት ደም አታፋስ ፣ ደም ይጮሀል።

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የክትፎ ኢፍጣር ጎዳና ላይ!

Post by Abere » 21 Apr 2022, 10:53

@EPRDF,

በዚህ አለም በአካል ተገኝቸ በዐይኔ ያየሁትን ከማመን በላይ እውነት የለም። እኔ ስለ እስልምና ሃይማኖት ታሪካዊ አመጣጥ እና ተረት አይደለም ማወቅ የምፈልገው። እስልምና እና ክርስትና ቅልጥ ካሉበት መንደር ነው ያደግኩት - ጥርሴን ነቅዬ ያደግኹበት ባህል ነው። አሸንዳ፥ ገና፥ ጥምቀት፥ መውሊድ፥ሰደቃውን አብሮ ከሚያሳልፍ ድምቅ ካለው የክርስቲያን እና እስላም መንደር ነው። በሰርግ ባህልም እስላም ክርስቲያኑ አብሮ ደግሶ አውራጅ ይዞ አብሮ ይበላል - ዕርድ ከሌለበት። ባይገርምህ ወንድ እና ሴቶች አብረው አውራጅ ተዘርግቶ ( አቆልቋይ ይባላል በአንዳድ አካባቢ) 30 እና 40 ሰው አብሮ ይበላል። አሁን በምድረ አሜሪካ ያየሁት እስልምና ከኢትዮጵያዊ እስልምና የተለየ ነው። እንደ እኔ መጤው አይነት ነው። የጾታ ጭቆና የሚይስፋፋ በሃይማኖት ሽፋን ጎጅ ባህል የማስፋፋት ስራ ነው። እህቶቻችን ወደ ድቅድቅ የድንቁርና ጨለማ የሚያስገባ አይነት ነው። ኢትዮጵያኖች አምላክ 1 ጊዜ ዝለሉ ቢላቸው 15 ጊዜ እንዘልልሃለን በልው ያርፋሉ። ህግም ያፈርሳሉ። አቅም የላቸውም እንጅ 7 ሚስት አግባ ስለሚል 7 ሴት በድንቁርና አሜሪካን አኖራለሁ ብለውት ያርፋሉ። እኔ እኮ ሰው ምዕራብ አገር እየኖረ ያልሰለጠነ ማርስ እና ጨረቃ ላይ ቢወጣ መቸም አይሰለጥን። ለመሆኑ እኮ አገር ቤት ያለው ገበሬ በልጦ የጎሳ ነገር ሲጸየፍ ነው ከዚህ ከምድረ አሜሪካ የጎሳ ፓለቲካ አጋፋሪ ሁነው አገር ያጠፉት።

በአጭሩ እህቶቻችንን ከአደገኛ ጥቃት እንታደጋቸው። ወደ ስልጣኔ እንጅ ወደ ድንቁርና እና የበታችነት እንድ ገቡ ሃይማኖታዊ ሽፋን አንጠቀም። የህበረ-ተሰቡ ግማሽ አካል ነጻ የማያወጣ ሃይማኖት ያለ አይመስለኝም። ግማሽ የሰው ልጆችን መጨቆን አግባብ አይደለም። ነገሮችን ሁሉ ለፓለቲካ ለመጠቀም አትፈልጉ። ትንሽ የፓለቲካ ትርፍ ይኖራታል የሚል ስሌት ስለያዛችሁ አገር እና ዜጋ እያፈረሳችሁ ነው።

EPRDF wrote:
20 Apr 2022, 22:54
Gash Abere,

Ramadan is one of the twelve months and the 9th month in the Arabic Calendar so Ramadan is just the name of the month basically. It was in this month the first verse of Holy Quraan was revealed to prophet Mohammed ( PBUH ) through the angel Jibreel ( Gabriel ) in 610 AD so the month of Ramadan is a holy month and Muslims around the globe fast during the month as a path to commemorate the revelation of Quraan.

Muslims fast from dawn to sunset, no food no drink, and confine themselves to all bad things. Ramadan is also one of the five pillars of the religion Islam along #1 confession of faith #2 prayers 5 times a day #3 giving alms to the helpless #4 pilgrimage to Mecca once in a lifetime if one is able.

Muslim family men, women, neighbors close family friends the moment it says Allahu Akbar at sunset, they all start eating together. If the occasion is big with a large crowd, then the women and man won’t combine to sit together, they split but they break their fast in the same second.

As in Africa and most of the societies of third world countries, women may take care of the kitchen duty whether Muslims or Christian. The kitchen is for mom by nature anyway, isn't it?

I don’t know man where you brought a distorted story of yours from.

"Women eat leftovers" never heard never seen. You make it up. Stop your Wembdena.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የክትፎ ኢፍጣር ጎዳና ላይ!

Post by Ethoash » 21 Apr 2022, 11:15

before the American, before GB and Germany the Muslim have woman PM.

and they r more economically powerful then the Orthodox Ethiopia or Africa ... i dont understand a beggar nation talk about richest nation on earth .. while begging and dying to go their and work as slave... take Nigeria all Africa r not better then the Muslim nation compere to their wealth hence shut your mouth ... otherwise all Amhara should be singled out and kick out from Saudi and send to Ethiopia where freedom and human right flow like water

dear አዋሯ

በተደጋጋሚ ጠየቁህ

ለምንድነው የክርስታን ሴቶችና ወንዶች በለጋ እድሜያቸው ሴት በቃኝ፣ ወንድ በቃኝ በለው የሚሞነክሱት እና ወንድ ለወንድ ግንኙነትን የሚጀምሩት።

ሁለተኛ ለምን ጎንደሬዎች ምግብ ወይ ውሃ ሲስጡህ ቀምስው የሚስጡህ ለምንድ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17953
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የክትፎ ኢፍጣር ጎዳና ላይ!

Post by Selam/ » 22 Apr 2022, 08:06

Ato Trash!

One day, you call me Eritrean, another day Neftegna & now Gurage. I embrace those labels because I love all those people. The only thing I don’t want to be associated with is your cursed woyane race.
Keep assuming but I don’t have a shred of tribalist, extremist or dogmatic vein and thus you’ll not be able to frame me into one of your divided Ethiopia. Your scattered assumptions about me shows though your inferior, confused & distorted worldview. When you assume, you only make an asz out of you in front of ME. And that kind of stupidity wouldn’t be cured even after death. Alive or dead, you will always be remembered as the densest woyane thug. KIFFU!

Ethoash wrote:
21 Apr 2022, 10:11
Horus wrote:
20 Apr 2022, 15:50
አበረ
እኔ ኦርቶዶክስ ስለሆንኩኝ የውስት እምነታቸው ዝርዝር ብዙ እውቀት የለኝም ። ይህን ተወው በሳውዲ ሴት መኪና መንዳት የጀመረችው አሁን ነው ። በሙስሊም እምነት ሴት ከወንድ ምንም ነገር አብራ ስታደርግ አይታይም፣ ተሸፍና የምትኖረው ለዚህ ነውኮ እንደ ሄዋን ወንዱን እንዳታሳስት!!! ይገርማል! ከነሱ እምነት የምወደው የአልኮል መከልከልና የንጽህና ቀኖናቸው ነው !

ጉራጌው አቶ ሰላም

እስላሞች ከወንድ ጋራ ምንም መገናኘት አይችሉም ብለሀል፣ ታድያ አንተ ኦርቶዶክሳዊ ነኝ ስላልክ አንድ ጥያቄ ልጠይቕህ አቶ አቡዋራው አልመልስም ብሎ እንቢ ያለኝን ጥያቄ። የኦርቶዶክስ ሴቶች ሲቆርቡ ሴቱዋ ወንድ ጋራ አንሶላ አትጋፈፍም። ወንዱም ሴት አያገባም ያለ ልጅ ይቀራሉ ማለት ነው ይሄን እንዴት ታየዋለህ ። እንደምታውቀው የእስላም ሴቶች ከባሉዋ ጋራ ተገናኛለች መንገድም ይሄዳሉ ቤተስብ ይመራሉ ። እስልምናው ያለው ከማታውቂው ሰው ጋራ አትገናኚ ነው እንጂ ከባልሽ ጋራ አትገናኚ አላለም ። ስለዚህ የቱነው ትልቁ ሐጥያት የኦርቶዶክስ ሴቶች ያለውንድ መቅረታቸው ፣ ያለልጅ መቅረታቸው ነው ወይስ ወንዱ ቄስ ከቄስ ጋራ ግንኙነት መፍጠራቸው ነው ትልቁ ሐጥያት። ይህንን መልስልኝ እንዳልኩህ አቶ አቡዋራ አልመልስም ብሎኛል።

በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ሳውዲ ውስጥ ሴቶች መኪና አይነዱም ላልከው ። የኢትዬዽያ ሙስሊም ምን አገባው የሳወዲ ሙስሊም ሴቶች መኪና ነዱ አነዱ ፣ ከወንድ ጋራ ተደባለቁ ወይም አልተደባለቁም። ልክ እንደማንኛውም ሃይማኖት አጥባቂዎች አሉ ። በዚህ ላይ ሃይማኖትን ቀለል አርገው የሚያዩ ሀገሮች አለ። እንደውም እስልምና በብዛት ያለው እንድ ፓኪስታን እንደማሌዥያ ያሉ አገሮች ላይ ነው እንጂ አረብ አገር አይደልም እና ከምትሰጠው አስተያየት ትንሽ ተጠንቀቅ።

በሶስተኛ ደርጃ የመኪና ነገር ሲነሳ

ከላይ የተለጠፈውን ፎቶ ተመልከት አሁን እነዚህ የቅጠል ተሽካሚዎች ጋ ሄደህ ፣ በጣም ድስ እንዲላቹሁ ይገባል ሳውዲ ውስጥ ሴቶች መኪና መንዳት አይችሉም እናንተ ግን መኪና የመንዳት እድል አላቹሁ እና ለዚህ ነፃነት በጣም በሀገራቹሁ ልትኮሩ ይገባል ብትላቸው ። ጠፍጥፈው ነበር የሚገድሉህ መድረ ሴትና ወንዱ ሳውዲ ሊሄድ በባህር ገብቶ የአሳ እራት ይሆናል አንተ ደግሞ ተኮፍሰህ በሳዊድ ውስጥ መኪና መንዳት አይችሉም ትላለህ ።። እንደው አበሻ ሞት አነስው አሁን ይሄንን ሳውዲ ስምታ ለምን ወድ ነፃነት አገር አንልካቹሁም ብላ አማራውን በሙሉ አውጥታ ብትጥላቸው።

የምለው ካልገባህ ሁለት አይነት ነፃነት አለ አንዱ የፖለቲካ ነፃነት ነው። ይህ የፖለቲካ ነፃነት የምትበላው ነገር አይደለም ባዶ ጣሳ ነፃነትና መብት ነው። ገንዘብ ከሌለህ ነፃነትህን, መብትህን መጠቀም አትችልም ። ለምሳሌ ጥቁር አሜሪካኖች የፖለቲካ መብት ተስጥቶዋቸዋል የፈለጉት ሁቴል ገብተው መብላት ግን መብላት አይችሉም ለምን ገንዘብ የላቸውምና። ሌላም ሌላም ።

ደቡብ አፍሪካኖች ጥቁሮች መብት ተስጥቶዋቸዋል ግን አላለፈላቸውም ለምን የኢኮኖሚ ነፃነት የላቸውምና አሁንም ለነጩ ተቀጥረው በግርድና ያገለግላሉ የኢኮኖሚ ነፃነት እስከሚያገኙ።

ሌላው ደግሞ አፍሪካኖች የፖለቲካ ነፃነት አግኝተዋል ከቀኝ አገዛዝ ሲወጡ ። ግን ነጮች የኢኮኖሚውን ነፃነት ስላልስጡዋቸው አሁንም በነጮቹ ስር ናቸው ፣ ስለዚህ የፖለቲካ ነፃነት ሴቶች መኪና የመንዳት መብት ፣ ዋጋ የለውም እንኳን መኪና ለመንዳት ጫማ በስነስርዓት ለማረግ ከቸገራቸው የነሱ መኪና የመንዳት መብት ምን ዋጋ አለው ።

Horus wrote:
20 Apr 2022, 23:52
ሙስሊም ሴቶች ከወንድ የተረፈውን ነው የሚበሉት የሚለው ፍጹም ስህተት ነው። ራማዳ የሚለው የወር ስም ትርጉሙ ባረብኛ በጣም የሚያቃጥል ሙቀት ማለት ነው ። ያ ቃል በግዕዝ 'ረህመጥ' 'ረመጥ' ወይም እረመጥ የሚባለው ነው ። ራህማዳ ማለት ረህመጥ፣ በጣም የሚያቃጥል ማለት ነው።
አቶ ጉራጌው ስላም።

አንድ ግዜ ማሞ ካቻ ማለት ካቻ ማለት አንድ ግዜ ከች ነው የሚለውና ስለዚህ ማሞ ካቻ ተባለ ብለህ ስትል እውነት መስሎኝ ነበር ። ግን የማሞ ካቻን ታሪክ ስከታተል ካቻ የጣሊያን መኪና ስም ነው በዛን ግዜ የነበረ ። correction is done.

በኢሐፓ ግዜ ወዝ አደር አየለም ፣ ላብ አደር ነው የሚባለው ብለህ ወንድም ከወንድሙ አስጋደልክ
አሁን ደግሞ ሕዝቦች አይባልም ሕዝብ ነው የሚባለው ብለህ አታካራ ታስገበናለህ አረ ያንተ ፉገራ መች ነው የሚያበቃው።

አረ በቃሎች ልዩነት ደም አታፋስ ፣ ደም ይጮሀል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የክትፎ ኢፍጣር ጎዳና ላይ!

Post by Ethoash » 22 Apr 2022, 17:11

አቶ ኤርትራ አጋሜ ስላም ማን ጠራህ፣ እኔ የተራሁት ጉራጌው አቶ ሰላምን ነው። አንተን አይደለም ስለዚህ ጥግህን ያዝ ወይም የጠየቁትን መልስ ። ለምን ገዳም፣ መቆረብ አይከለከልም ወኋላ ቀር ባህል ነው። ምን ትላለህ፣ ጎደኛህ አቡዋሯው በዚህ እንደሚስማማ ነግሮኛል። ያንተን መልስ እጠብቃለሁኝ ። ለዚህ መልስ ከሌለህ አፍህን ዝጋ ምንም መልስ ካንተ አልፈልግም። ደቃቃ ኤርትራዊ ደሞ ወዴት ጠጋ ጠጋ ነው አማራ ነኝ ለማለት የምትፈልገው። ለማያውቕህ ታጠን እኔ ካንተ ጋር የማወራው እኮ ስራ ከመፍታት ብዬ ነው። እንጂ ኤርትራዊ መሆንህን በደንብ ነው የማወቀው። እንተዋወቃለን ድግሞ ማስረጃ አምጣ ካልከኝ አመጣለሁ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17953
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የክትፎ ኢፍጣር ጎዳና ላይ!

Post by Selam/ » 22 Apr 2022, 18:17

Kichamam Ato-Trash,
If you have a proof that I am Eritrean, I would release a gold-plated document proving that 90% of your gene is made up of a rat DNA. Your phrase “ወዴት ጠጋ ጠጋ ነው አማራ ነኝ ለማለት” is the first clue that you are inherently inferior & have a high regard for the Heavenly. KIFFU!
Ethoash wrote:
22 Apr 2022, 17:11
አቶ ኤርትራ [deleted] ስላም ማን ጠራህ፣ እኔ የተራሁት ጉራጌው አቶ ሰላምን ነው። አንተን አይደለም ስለዚህ ጥግህን ያዝ ወይም የጠየቁትን መልስ ። ለምን ገዳም፣ መቆረብ አይከለከልም ወኋላ ቀር ባህል ነው። ምን ትላለህ፣ ጎደኛህ አቡዋሯው በዚህ እንደሚስማማ ነግሮኛል። ያንተን መልስ እጠብቃለሁኝ ። ለዚህ መልስ ከሌለህ አፍህን ዝጋ ምንም መልስ ካንተ አልፈልግም። ደቃቃ ኤርትራዊ ደሞ ወዴት ጠጋ ጠጋ ነው አማራ ነኝ ለማለት የምትፈልገው። ለማያውቕህ ታጠን እኔ ካንተ ጋር የማወራው እኮ ስራ ከመፍታት ብዬ ነው። እንጂ ኤርትራዊ መሆንህን በደንብ ነው የማወቀው። እንተዋወቃለን ድግሞ ማስረጃ አምጣ ካልከኝ አመጣለሁ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የክትፎ ኢፍጣር ጎዳና ላይ!

Post by Ethoash » 22 Apr 2022, 18:34

Selam/ wrote:
22 Apr 2022, 18:17
Kichamam Ato-Trash,
If you have a proof that I am Eritrean, I would release a gold-plated document proving that 90% of your gene is made up of a rat DNA. Your phrase “ወዴት ጠጋ ጠጋ ነው አማራ ነኝ ለማለት” is the first clue that you are inherently inferior & have a high regard for the Heavenly. KIFFU!
አቶ ኤርትራን አጋሜ ስላም

i make u write in Amharic u must be so mad that i discovered that u r an Eritrean. anyhow i also promised to provide prove that u r an Eritrean. here are my prove

1. u r supporting Eritrean case more then Eritreans

2. u dont like Ethiopian to get her own sea port ... u r protecting Eritrean by saying they r sovereign...the sad truth is their sovereign ended when they start war with golden when they cross the Ethiopian border they lost their sovereign claim... i know u r saying using your Amhara cover we Ethiopian invite them no only the Amhara only invite them no oromo, no Somalia no Southern invite the Eritreans u r the one who invite them hence Eritrea even if they r invited by Dr. Abiy they should have said No! and keep their sovereignty but they did not hence it is free for all .. who ever win the war take it all.

3. u dont want the war to stop until no Golden civilian remaining alive... this by it self make u super Eritrean. because only Eritrean hate Golden this much .. and they have a reason the Golden will make the whole Africa Singapore while leaving the Eritrean in dust.. loook what the golden did for Ethiopia and Djibouti 7 port while Eritrea with 3000km have zero port in 30 years come on know u dont even deny what change the golden did in Addis Ababa

4. first and the most you go around the blog and try to stop the good discussion by interpreting the flow of the discussion by bringing unrelated subject and so one the rest next time i have another blog to attend to correct some English mistake i make

Selam/
Senior Member
Posts: 17953
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የክትፎ ኢፍጣር ጎዳና ላይ!

Post by Selam/ » 22 Apr 2022, 23:19

Kichamam Ato-Trash

As expected, you’re a big dolt. I thought you would unlock my black-box & expose ‘my connection with Eritrean intelligence’ to the world. Instead, you scribbled childish, repetitive & boring ‘you said this, you said that’ crap. I would say 1000 times what I said before regardless of what you inferior being assume. If I judge TPLF thugs by their speeches & writings, the frog would need to die 100 times, Alula Solomon should be granted a Muslim Brotherhood membership, Sebhat Nega should be deported to Eritrea, Getachew Reda should be given a Sudanese citizenship. KIFFU!

Ethoash wrote:
22 Apr 2022, 18:34

አቶ ኤርትራን ስላም

i make u write in Amharic u must be so mad that i discovered that u r an Eritrean. anyhow i also promised to provide prove that u r an Eritrean. here are my prove

1. u r supporting Eritrean case more then Eritreans

What’s the Eritrean case? When it comes to woyane rats, the rule of ‘common enemy’ applies unconditionally.

2. u dont like Ethiopian to get her own sea port ... u r protecting Eritrean by saying they r sovereign...the sad truth is their sovereign ended when they start war with golden when they cross the Ethiopian border they lost their sovereign claim... i know u r saying using your Amhara cover we Ethiopian invite them no only the Amhara only invite them no oromo, no Somalia no Southern invite the Eritreans u r the one who invite them hence Eritrea even if they r invited by Dr. Abiy they should have said No! and keep their sovereignty but they did not hence it is free for all .. who ever win the war take it all.

Do you want me to call Eritrea a district of Tigray? That would be contrary to the principles of your ታላቁ visionary ‘Ethiopian’ leader. Since you called me ‘Eritrean’, ask the Oromos, Amharas & Somalis about the rest of your crappy questions.

3. u dont want the war to stop until no Golden civilian remaining alive... this by it self make u super Eritrean. because only Eritrean hate Golden this much .. and they have a reason the Golden will make the whole Africa Singapore while leaving the Eritrean in dust.. loook what the golden did for Ethiopia and Djibouti 7 port while Eritrea with 3000km have zero port in 30 years come on know u dont even deny what change the golden did in Addis Ababa.

Ditto, I am all for eradicating every TPLF rat from the face of the earth. Eritrea didn’t dispose you from power. Ethiopians did because you are hated by all. Don’t expect love from Eritreans in return to your hate.

4. first and the most you go around the blog and try to stop the good discussion by interpreting the flow of the discussion by bringing unrelated subject and so one the rest next time i have another blog to attend to correct some English mistake i make

Yes, you better write in the Heavenly so you know what you’re scribbling about. In short, I hate woyane leeches & I will not stop to knock you down at every opportunity.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የክትፎ ኢፍጣር ጎዳና ላይ!

Post by Ethoash » 23 Apr 2022, 10:15

Selam/ wrote:
22 Apr 2022, 23:19

What’s the Eritrean case? When it comes to woyane rats, the rule of ‘common enemy’ applies unconditionally.

This is like this you fight with your own brother and when ur brother attacked by outsider u join the outsider and harm your own brother ... what a waste what a people

Do you want me to call Eritrea a district of Tigray? That would be contrary to the principles of your ታላቁ visionary ‘Ethiopian’ leader. Since you called me ‘Eritrean’, ask the Oromos, Amharas & Somalis about the rest of your crappy questions.

i have no idea what u r talking her .. why do i ask anyone .. u prove to me u r more Eritrean then Eritrean end of story.

Ditto, I am all for eradicating every TPLF rat from the face of the earth. Eritrea didn’t dispose you from power. Ethiopians did because you are hated by all. Don’t expect love from Eritreans in return to your hate.

when u try to eradicate every TPLF ...THEY will go quietly they will not fight u back. u can kick them, kill them they just die without fighting you back hence you have zero casualty hence i say be my guess please eradicate them fast.

አንተና ኤርትራኖች ስራሹህ መግደል ብቻ ነው። የወርቃማዎቹ ስራ ድግሞ ዝም ብሌ መሞት ነው። ስለዚህ በኤርትራ ምንም ስው አይሞትም ጦርነት ቢነሳ ወይም አጋሜዎችን የመጨረስ ዘመቻ ስታረግ ማንም አይዋጋቹሁም ስም ብለው ያልቃሉና በረታ ስራህን አፋጥነህ አማራን ከአጋሜዎች አፀዳ ። ምን አይነቱ ደለብ አህያ ነህ። አሁን አንተን መምከር ይቻላል። አይጥ እንኩዋን ዝም ብላ አትሞትም ትታገልሀለች መውጫ ቀዳዳ አሳጣሀት። ዝም ብሎ የሚሞት የአንተ ህልምና ቅዥት ነው ስለዚህ መልካም ቅዥት። እኔ አሁን በርታ ያልኩህ ለማሽሞጠጥ ነው ። ግን አንተ አህያ ስለሆንክ እውነት መስሎህ እኔ አሳቤ ትግሬዎችን አመደምሰስ ነው ትላለህ አፍህን ሞልተህ ትንሽ አታፍርም። በነካቸው ይነኩኛል ፣ ብገድላቸው ይገድሉኛል አትልም ትንሽ ማስቢያ የለህም። ህዳ እናንተን ተሽክመን እንዴት ኢትዬዽያ ትቅደም እንላለን

Yes, you better write in the Heavenly so you know what you’re scribbling about. In short, I hate woyane leeches & I will not stop to knock you down at every opportunity.

Amharic alphabet belong to Golden people .... four point

Selam/
Senior Member
Posts: 17953
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የክትፎ ኢፍጣር ጎዳና ላይ!

Post by Selam/ » 23 Apr 2022, 10:40

Ethoash wrote:
23 Apr 2022, 10:15
Selam/ wrote:
22 Apr 2022, 23:19

What’s the Eritrean case? When it comes to woyane rats, the rule of ‘common enemy’ applies unconditionally.

This is like this you fight with your own brother and when ur brother attacked by outsider u join the outsider and harm your own brother ... what a waste what a people

Am I now your brother? I thought I am your Eritrean arch enemy. :lol:

Do you want me to call Eritrea a district of Tigray? That would be contrary to the principles of your ታላቁ visionary ‘Ethiopian’ leader. Since you called me ‘Eritrean’, ask the Oromos, Amharas & Somalis about the rest of your crappy questions.

i have no idea what u r talking her .. why do i ask anyone .. u prove to me u r more Eritrean then Eritrean end of story.

Do I care what a dense woyane rat thinks?

Ditto, I am all for eradicating every TPLF rat from the face of the earth. Eritrea didn’t dispose you from power. Ethiopians did because you are hated by all. Don’t expect love from Eritreans in return to your hate.

when u try to eradicate every TPLF ...THEY will go quietly they will not fight u back. u can kick them, kill them they just die without fighting you back hence you have zero casualty hence i say be my guess please eradicate them fast.

አንተና ኤርትራኖች ስራሹህ መግደል ብቻ ነው። የወርቃማዎቹ ስራ ድግሞ ዝም ብሌ መሞት ነው። ስለዚህ በኤርትራ ምንም ስው አይሞትም ጦርነት ቢነሳ ወይም አጋሜዎችን የመጨረስ ዘመቻ ስታረግ ማንም አይዋጋቹሁም ስም ብለው ያልቃሉና በረታ ስራህን አፋጥነህ አማራን ከአጋሜዎች አፀዳ ። ምን አይነቱ ደለብ አህያ ነህ። አሁን አንተን መምከር ይቻላል። አይጥ እንኩዋን ዝም ብላ አትሞትም ትታገልሀለች መውጫ ቀዳዳ አሳጣሀት። ዝም ብሎ የሚሞት የአንተ ህልምና ቅዥት ነው ስለዚህ መልካም ቅዥት። እኔ አሁን በርታ ያልኩህ ለማሽሞጠጥ ነው ። ግን አንተ አህያ ስለሆንክ እውነት መስሎህ እኔ አሳቤ ትግሬዎችን አመደምሰስ ነው ትላለህ አፍህን ሞልተህ ትንሽ አታፍርም። በነካቸው ይነኩኛል ፣ ብገድላቸው ይገድሉኛል አትልም ትንሽ ማስቢያ የለህም። ህዳ እናንተን ተሽክመን እንዴት ኢትዬዽያ ትቅደም እንላለን

Hmm! What was the score last time? Woyane 0: Eritrea 900,000. 900,000 woyane rats died. You see? Rats indeed die. :lol:

Yes, you better write in the Heavenly so you know what you’re scribbling about. In short, I hate woyane leeches & I will not stop to knock you down at every opportunity.

Amharic alphabet belong to Golden people .... four point

Ok, I was wrong. Why don’t you then write in Tigrigna?

Post Reply