Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ፋኖ አለኝታችን ነው! ፋኖ አይወጣም!" - በሃርቡ ወረዳ ለፋኖ የድጋፍ ሰልፍ ተደረገ [VIDEO]

Post by Abere » 20 Apr 2022, 12:43

ከስህተቱ የማይማር ሰው ጤነኛ አይደለም። እነኝህ የብልጽግና ካድሬዎች ፀረ-ፋኖ ከሆኑ እራሳቸው የአማራ ክልልን ለቀው በመሄድ ለምን ከኦነግ ይቀላቀሉም? ህዝብ የሚታለልበት ጊዜ ከአበቃ ሰንብቷል። መታለል አስከፊ የህይወት ዋጋ አስከፍሏል። ላስተዳድርህ የሚሉት ህዝብ ከእነርሱ በላይ ነቅቶ እና ታጥቆ ባለበት እነርሱ በፍርሃት ቀንበር ስር ወድቀው የኦሮሙማ ጫማ ሲስሙ ማየት ይሰቀጥጣል። ገና እኮ አመት አልተቆጠረም የትግሬ ወራሪ እና እሽከር ኦነግ በእዚህ ህዝብ ላይ ያደረሱት ውድመት። የአማራ ህዝብ ቁጥር አንድ ጥላት ሆድ ዘመዱ የሆኑት ጉድፈቻ የገባው ብ አደን ብልጽግና ነው። ኦሮሙማው ብዐደን የኢትዮጵያ ህዝብ የነጻነት ጠላት ነው። እንደ ጨጓራ ቢታጠብ የማይጠራ።


Post Reply