ወያኔዎችን ተስፋ ያስቆረጠው--- የሴራውን ድብቅ ስምምነት ፊርማ እያፈረሰ ያለው።የአማራ ፋኖ እና የኤርትራ ቅንጅት። ጌታቸው ረዳ ፊቱን ነጭቶ እያለቀሰ ነው።
ለየት ባለጊዜ ውስጥ እየኖርን ነው። ድሮ ናፋቂ ወያኔዎች እና ሸፍጠኛ ኦሮሙማዎች ጠማማ መንገድ በሌሎች ትከሻ ታዝለው ለመጓዝ ደፋ ቀና ቢሉም እንጥል ቆራጭ ሃይል ገጠማቸው - የአማራ ሃይል እና የኤርትራ። ኀጥዐን መንገድ በእግዜር ፊት ጠማማ ናት፤ የጻድቃን ግን የቀናች ናት እንዳለው መጽሃፍ ቅዱስ ጠማማዎች በሃቀኞች ፊት ሊቆሙ አይበቁም እና ዛሬ የዕውነት እና የዐርነት ዐርበኞች የግፉዐንን መፈናፈኛ በር ዘግተው አክስመዋቸዋል። ከወደቁ በኋላ መንፈራገጥ ለመላለጥ ብቻ ነው። ለኦሮሙማዎችም ትዝብት ነው እንጅ ትርፉ የትም አትደርሱም እንላቸዋለን።
Re: ወያኔዎችን ተስፋ ያስቆረጠው--- የሴራውን ድብቅ ስምምነት ፊርማ እያፈረሰ ያለው።የአማራ ፋኖ እና የኤርትራ ቅንጅት። ጌታቸው ረዳ ፊቱን ነጭቶ እያለቀሰ ነው።
Kichamam woyanes have too many ጠማማ መንገዶች & they don’t know which one to choose. ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጧት!
Abere wrote: ↑18 Apr 2022, 21:53ወያኔዎችን ተስፋ ያስቆረጠው--- የሴራውን ድብቅ ስምምነት ፊርማ እያፈረሰ ያለው።የአማራ ፋኖ እና የኤርትራ ቅንጅት። ጌታቸው ረዳ ፊቱን ነጭቶ እያለቀሰ ነው።
ለየት ባለጊዜ ውስጥ እየኖርን ነው። ድሮ ናፋቂ ወያኔዎች እና ሸፍጠኛ ኦሮሙማዎች ጠማማ መንገድ በሌሎች ትከሻ ታዝለው ለመጓዝ ደፋ ቀና ቢሉም እንጥል ቆራጭ ሃይል ገጠማቸው - የአማራ ሃይል እና የኤርትራ። ኀጥዐን መንገድ በእግዜር ፊት ጠማማ ናት፤ የጻድቃን ግን የቀናች ናት እንዳለው መጽሃፍ ቅዱስ ጠማማዎች በሃቀኞች ፊት ሊቆሙ አይበቁም እና ዛሬ የዕውነት እና የዐርነት ዐርበኞች የግፉዐንን መፈናፈኛ በር ዘግተው አክስመዋቸዋል። ከወደቁ በኋላ መንፈራገጥ ለመላለጥ ብቻ ነው። ለኦሮሙማዎችም ትዝብት ነው እንጅ ትርፉ የትም አትደርሱም እንላቸዋለን።
Re: ወያኔዎችን ተስፋ ያስቆረጠው--- የሴራውን ድብቅ ስምምነት ፊርማ እያፈረሰ ያለው።የአማራ ፋኖ እና የኤርትራ ቅንጅት። ጌታቸው ረዳ ፊቱን ነጭቶ እያለቀሰ ነው።
That is true, it is in their nature. However, God created everything with its own opposite. As water extinguishes fire, Amhara and Eritrea extinguishers of the twisted hearts. ጠማማዎች እንደ አሮጌ ጫማ ሲጣመሙ ቢውሉ በመጨራሻ ተወርውረው ይጣላሉ - ተጥለዋል።
Selam/ wrote: ↑18 Apr 2022, 23:23Kichamam woyanes have too many ጠማማ መንገዶች & they don’t know which one to choose. ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጧት!