-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: Fibela Industrial Complex
This is apolitical. I am glad you keep posting such videos which I believe to be enlightening. Do not worry even Revelations does not consider such videos could be spin off to portray the pp party in good light.
Re: Fibela Industrial Complex
ይንደዚህ ነው ኢንቨስት ካረጉ ማረግ። የተያያዙ ካምፓኒዎች ከፍቶ አንዱ አንዱን ይመግባል ፣ አሁን ደም የሚያፈላው ነገር ኤሌትሪክ የለም ማለታቸው ነው ወይም ይቆራረጣል። ለዚህ ምንም ምክን ያት ማቅረብ አይቻልም ይህንን የሚያክል ፋብርካ ሲቋቋም የኤሌትሪኩ ሽቦ አብሮ መታስብና ኤሌትሪካ wire must be installed while the ፋብሪካው በግንባታ ላይ እያለ ተክሎ መጨረስ አለበት ። ይህ እኮ የኤሌትሪካ ድርጅት ገበያ ነው።
ለምሳሌ የኤሌትሪክ ድርጅት አንድ ሺህ ሜጋ ዋት ኤሌትሪክ ካመረት በዛኑ ቀን መጠቀም አለበት ፣ ካልተጠቅምንበት ያ አንድ ሺህ ሜጋ ዋት ይባክናል ማለት ነው ። ለምን በባትሪ አናስቀምጠው ነገር ባክኖ ይቄራል። ደግሞ ዲማንድ ከሌለ ሀይል አለማመንጨት ይሻላል ፣ ከተመረተ ይባክናልና። ለምሳሌ ማምረት የሚቻለው ሁለት ሺህ ሜጋ ሆኖ ፍላጎቱ አንድ ሺህ ከሆነ ። አንድ ሺህ ብቻ ነው ኤሌትሪካ ድርጅት ማምረት ያለበት ስልዚህ አንድ ሺህ ሜጋ ሳያመርትም ጥቅምም ሳያገኝ ቀረ ማለት ነው ግን ። እንድዚህ ያሉ ትልልቅ ካምፓኒዎችን አሳዶ ይዞ በድንበኝነት ምርቱን ቢሽጥ ሁላችንንም እንጠቀማለን ማለት ነው።
so instead of waiting on Electric company why not instilled solar power ... or instilled battery pack and store electricity when there is one and save it for rainy day..

Last edited by Ethoash on 16 Apr 2022, 14:17, edited 1 time in total.
Re: Fibela Industrial Complex
This is HUGE! And of course it’s an economical as well as political statement. When the evil woyane activities advocated to shut down the textile export industry, such a new opportunity popped up solely for the domestic market. Hallelujah! It proves the fact that there is an untapped consumer market potential & dynamic work force in Ethiopia or Africa in general. Covering a portion of the import demand means prying off portion of our dependency. This is the way to go. And I am pretty sure other independent suppliers will eventually emerge providing some of the parts & materials required for the oil production.
Re: Fibela Industrial Complex
አቶ ደደቡ
ሲሰሚ እኮ ያለው ሁመራ ነው ወርቃማዎቹ ናቸው የሚቆጣጠሩት ። የጦር አውድማ ነው። ስለዚህ ዘይት የለም ። ስላም ከሌለ። ዝም ብለህ የፈለግኽበት ቦታ መትከል አትችልም። መሬቱና አፈሩን የአየር ፀባዩን አንዴት ነው ዘርፈህ አማራ ክልል ወይ ሞኙ ኦሮሞ ክልል የምትወስደው።
በተቀረ ተስማምቻለሁ። የአገር ውስጥ እርካታን ማርካት በራሱ ትልቅ ሳራ ነው። ግን ፓልም ድፍድፍ ዘይት ከሳውዝ ኤሽያ ይመጣል የሚሉትን ፈሊጥ አልስማማም ፓልም የአፍሪካኖች ኔቲቨ ተክል ነበር ግን ቀኝ አገዛዞች ወድ ኤሽያ ይዘው ሄደው ዘሩን አባዙት የሚገርመው ደግሞ ኤክስፕርት ከጋና ይዘው ሄደው ነው ተክሉን ያራቡት እራሳችን አፍሪካኖች ሞፈሩን በነፃ አውጥተን ስጥተን ለማኝ እንሆናለን። ስለዚህ ባይሆን ፓልም ተክልን ኢትዬዽያ ውስጥ እናላምድ ብትለኝ። የጎማ ዛፍ ኢትዬዽያ ውስጥ እናላምድ ብትለኝ ይበልጥ እስማማለሁ ካንተ ጋራ ምንም ኤርትራዊ ብት ሆንም ማለቴ። ነው።
ደህና ስንብት ገገማው።

አቶ ዐመዶ፥ አቶ አሸቦ፥
አንተ ቆርቆሮ ራስ, what do you know about oil crops other than copying & pasting unrelated items from the internet? There are more than 40 seeds that can be used for cooking oil production amongst which sesame, Niger-seed, canola, coconut, corn, cottonseed, olive, palm, palm-kernel, peanut, soybean, flax-seed, and sunflower are the primary. In fact, only oil extracted from Niger seed was used for cooking before kinikinam woyanes came to power. In fact, there are Ethiopians who still use cottonseed & flax-seed for cooking. You have no experience nor education. And, so you don’t forget, below is the tiny territory of Chigray. KIFFU!

Ethoash wrote: ↑16 Apr 2022, 14:25አቶ ደደቡ