Re: What $6000 gets you on Ethiopian Airlines First Class flight food
ይህንን ቪዲዬ አይቼው ። እንድሌሎቹ ቪዲዬዎች ግዜዬን ያባክንብኛል ብዬ አላየሁትም ወይም ክሊክ አላረግሁም ግን በልቤ አይ ያ አቶ ጠማማ ይህንን ቪድዬ ሪቪው አርጎ አፕሩቨ ካረገው በኋላ እንዲትለጥፈው ተመኝሁ እንዳልኩትም ለጠፍከው ሙሉን ቪድዬ አየሁት በጣም ደስ የሚል ነው። ግን በጣም የገረመኝ ይህንን ያህል ምግብ አለውይ እሮፕላን ውስጥ። በሚቀጥለው ግዜ ቅንጬ እና ፒዛ አንባበሮ ያስተዋወቃሉ ብዬ ተስፋ አለኝ ነጋቲ
አንዳንድ ኤርትራዊ ይህንን ይህል በኢትዬዽያ ጉዳይ ተመስጠህ በመስራት ህ እናመስግናለን ። ቀጥልበት።
አንዳንድ ኤርትራዊ ይህንን ይህል በኢትዬዽያ ጉዳይ ተመስጠህ በመስራት ህ እናመስግናለን ። ቀጥልበት።