Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አቢይ አህመድ በብልጽግና ፓርቲ ላይ ተስፋ ቆርጧል፤ የመንግስቱን ድጋፍ መሰረት ወደ ሚሊታሪው አዙሯል!

Post by TGAA » 16 Apr 2022, 02:35

Hurus, ካርስትህ ልነሳ ፡ አብይ አህመድ በልፅግና ፓርቲ ላይ ተስፋ ቆርጣል ፤ ይህ አርፍተ ነገር በውስጡ ያዘለው ነገር አብይ የተለይ አስተሳሰብ ኖሮት አብሮት የማይሄደው ብልጽግና ላይ ተስፋ ቆርጦል የምትል ነው የሚመስለው ፤ ይሄ ሌላ አረዳድ ካለው ግልጽልኝ ፤ እኔ የምለው የታክቲካል ልዩነት ካልሆነ በስተቀረ አብይ ከሌሎች የተለየ ግብ የለውም ፤ ሌሎቹ አፍረሰው አዲስ በራሳችው ምስል ሊገነቡ ሲፈልጉ አብይ ደግሞ ቀስ በቀስ " we can shuffle the deck" ነው የሚለው " በስብሰባው ላይ ዲሞክራሲ የኛ እዳ ነው ብሎ የተናገረው ወደዚያ መንገድ የመሄድ ፍንጩም የለም ፤ ሌላው ደግሞ ሁለተኛው ድምዳሜህ ነው ፤ የመንግስቱን ድጋፍ መሰረት ወድ ሚሊተሪው አዙሯል ያልከው ነው ፤ ምንም እንኳን ከወያኔ ግዜ ካልው ትንሽ መሻሻል ቢኖርም አሁንም የኢትዮጵያ የጦር እዞች አደረጃጀት የኦሮሞን የበላይነ የሚያሳይ ነው ፤ ይህንን የኢትዮጵያ ጦር አያስተውልም ብለህ ትገምታለህ ፤ ስለዚህ ወደ ሚሊተሪውም ቢያዞረው ያው ነው ፡፡ እኔ እንደውም አንድ hypothesis አለኝ ፤ የመጨረሻው ጦርነት አብይ ወደ ጦርነቱ ሲሄድ በአጭር ግዜ የተጠናቀቀበት ምክንያት ሁለቱንም ዋና ግሩፖች ማለትም የአማራና የኦሮሞዎችን መሀል ገብቶ ኮርድነት ማድረግ በመቻሉ ነበር ፤ ስለዚህ መከፋፈሉ ባይጎላም ውስጥ እንዳለ አትዘንጋ፤ ለምሳሌ የቱርክን ሚሊተሪ ጀነራሎች ታሪካቸው የሀይማኖት አክራሪዎች ወደ አላስፈለገ መንገድ ሲሞክሩ ሁልግዜም መሀል ገብተው የማስተካከል እርምጃ ይወስዳሉ የአሁን ባላውቅም እኛ ሀገር አወቃቀር እንደዚያ አይነት በራሱ የቆመ ምንም አይነት ነጻ የሆነ በሲቪሉም ሆነ የሚሊተሪ ተቃም የለም ሆሉም ደረጃው ይለያይ እንጂ በጉሳ የተበተበ ነው ፤ ስለዚህ ቀልቀሎ ስለቻ ነው ለማለት ያህል ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 42934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ በብልጽግና ፓርቲ ላይ ተስፋ ቆርጧል፤ የመንግስቱን ድጋፍ መሰረት ወደ ሚሊታሪው አዙሯል!

Post by Horus » 16 Apr 2022, 03:06

TGAA
ይህ የመጨረሻዬ ነው ። እኔ አንተ ስለምትሰጠው አተረጓገም፣ ስላንተ እምነት፣ ስላንተ አገነዛዘብ የሚያገባኝ ነገር የለም ።

'አቢይ በብልጽግና ላይ ተስፋ ቆርቷል' ማለት it is a factual statement, not an assumption. ፋክቱ ምን እንደ ሆነ ማወቅ ከፈለግ ሂድና ንግግሩ ውስጥ አቢይ ስለ ብልጽግና ካድሬዎች ምን እንደ ሚል ስማ። ካላመንክ ያንተ ችግር ነው ። ብልጽግና ካድሬዎች ሌቦች ናቸው ሲል አምነዋለሁ! አለማመን ያንተ ችግር ነው ።

አቢይ የድጋፍ መሰረቱን ወደ ሚሊታሪው አዙሮአል ማለት it is a statement of fact, not an assumption or my belief. if you don't agree with that fact, it your business. If you want to check the fact listen to his statement to his officers. አንተ ራስህ በትክክል የማሰብ ልምድ ያስፈልግሃል! አንድ ነገር አንተ ካላመንከው ሌላው ሰው የተሳሳተ ነው ማለት አይደልም። እኔ የተነሳሁት አቢይ ከሰጠው እስቴትመንት ነው። ላንተ እየመለስኩ ያለሁት አንተ ከሰጠው እስቴትመንት ነው ። ገባህ? አለም የተፈጠረው አንተ ከምትለው ጋር ለመስማማት አይደለም ። መጀምሪያ ሌላው ሰው ምንድን ነው ያለው ለሚለው ዋጋ ሳት ሳትሰጥ መከራከር አትጀምር! አንተ የብልጽኛ አባልም መሪም አይደለህም፣ ስለዚያ ፓርቲ ምንም ፋክት የለህም፣ ያለህ ያንተ እምነትና የቅዋሜ ሃሳብ ነው! ያ ፋክት አይደለም፣ ያንተ እምነት ነው ! በተመሳሳይ ስለወታደሩም የምታወራው የራስህ እምነት እንጂ የአቢይ መኮንን አይደለህም፣ ስለሚሊታሪው ሃባ ፋክት የለህም ። ልድገመው ያንተ እምነት ፋክት አይደለም! ቫልዩ ይባላል! look it up in logic 101.

Right
Member
Posts: 4868
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አቢይ አህመድ በብልጽግና ፓርቲ ላይ ተስፋ ቆርጧል፤ የመንግስቱን ድጋፍ መሰረት ወደ ሚሊታሪው አዙሯል!

Post by Right » 16 Apr 2022, 07:40

The political odyssey of Berhanu Nega started at a young age when he joined the EPRP. But took shape when he attended university in the US. His deep hatred for the group he labeled Amharas came out in the open when he frequented the Ethiopian forum with the likes of Hailu Araya. And he was sympathetic to the TPLF and their fake cause. In 1991 news of the firing of 42 distinguished AA University professors reached him in NY.
He reached out family friend and corrupt politician Tamrat Layne and boarded a plane for opportunity in the Melese Z administration.
Well dressed and smiley Dr. Nega was introduced to Melese Zenawi by Tamrat L. Melese a scorpion himself knows a scorpion when he sees one. He had also an info about Dr. Nega being a CIA informant. Alas, he ordered Tamrat L that Dr Nega should have no role in government except a teaching job …to be continued

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አቢይ አህመድ በብልጽግና ፓርቲ ላይ ተስፋ ቆርጧል፤ የመንግስቱን ድጋፍ መሰረት ወደ ሚሊታሪው አዙሯል!

Post by TGAA » 16 Apr 2022, 14:12

Horus wrote:
16 Apr 2022, 03:06
TGAA
ይህ የመጨረሻዬ ነው ። እኔ አንተ ስለምትሰጠው አተረጓገም፣ ስላንተ እምነት፣ ስላንተ አገነዛዘብ የሚያገባኝ ነገር የለም ።

'አቢይ በብልጽግና ላይ ተስፋ ቆርቷል' ማለት it is a factual statement, not an assumption. ፋክቱ ምን እንደ ሆነ ማወቅ ከፈለግ ሂድና ንግግሩ ውስጥ አቢይ ስለ ብልጽግና ካድሬዎች ምን እንደ ሚል ስማ። ካላመንክ ያንተ ችግር ነው ። ብልጽግና ካድሬዎች ሌቦች ናቸው ሲል አምነዋለሁ! አለማመን ያንተ ችግር ነው ።

አቢይ የድጋፍ መሰረቱን ወደ ሚሊታሪው አዙሮአል ማለት it is a statement of fact, not an assumption or my belief. if you don't agree with that fact, it your business. If you want to check the fact listen to his statement to his officers. አንተ ራስህ በትክክል የማሰብ ልምድ ያስፈልግሃል! አንድ ነገር አንተ ካላመንከው ሌላው ሰው የተሳሳተ ነው ማለት አይደልም። እኔ የተነሳሁት አቢይ ከሰጠው እስቴትመንት ነው። ላንተ እየመለስኩ ያለሁት አንተ ከሰጠው እስቴትመንት ነው ። ገባህ? አለም የተፈጠረው አንተ ከምትለው ጋር ለመስማማት አይደለም ። መጀምሪያ ሌላው ሰው ምንድን ነው ያለው ለሚለው ዋጋ ሳት ሳትሰጥ መከራከር አትጀምር! አንተ የብልጽኛ አባልም መሪም አይደለህም፣ ስለዚያ ፓርቲ ምንም ፋክት የለህም፣ ያለህ ያንተ እምነትና የቅዋሜ ሃሳብ ነው! ያ ፋክት አይደለም፣ ያንተ እምነት ነው ! በተመሳሳይ ስለወታደሩም የምታወራው የራስህ እምነት እንጂ የአቢይ መኮንን አይደለህም፣ ስለሚሊታሪው ሃባ ፋክት የለህም ። ልድገመው ያንተ እምነት ፋክት አይደለም! ቫልዩ ይባላል! look it up in logic 101.
Horus, ለኔም ይህ የመጨረሻዬ ነው፤ አዙሪት ውስጥ መሽከርከር ምንም ጥቅም ስለሌለው ።
አብይ ወያኔ ዱቄት ሆኗል ብሎ ነበር አንተ እንደምትለው ይህ Factual " statement" ነገር ግን ፋክት ግን አልነበረም ፤ ከዚህ ስቴትምነት ጋር የኔ አለመስማማት ያንተ መስማማት መሬት ላይ ያለውን እውነታ አይለውጠውም ፤
ከትግራይ ሲወጣ የብሄራዊ ጦር ከባድ መሳሪያዎችን አውጥቷል ብሎን ነበር ይህንን ስራ ለወራት ትግብረንዋል ነው ያለው ነገር ግን በአፋርና በአማራ 300 ሺህ ሰው እንዲፈናቀሉ ወያኔ ያደረገው ከባድ መሳሪያዎችን በመጠቀም ነው ፤ በተመሳሳይ 'factual stetement " ብለህ የተቀበልከው መሬት ካለው እውነታ ጋር ካልተመሳሰል ስታትመንቱ ቫሊድ አይደለም ማለት ነው፡;
አንተ እንደምትለው እንደዚይ አይነት ከእውነታው ጋር የሚጣረዙ ንግግሮችን አብይ ስለተናገራቸው ብቻ እንደ ፋክችዋል ስቴትመንት ወስደን የርሱን መደምደምያ እንቀበል የምትል ክሆነ ካድሬዎቹ ሰሩት ከሚባለው ውንጀላ ልንወጣ አንችልም ፤
ስለዚህ አብይ ብልጽግና "ካደሬዎች " የሚላቸው በርሱ የሚመራችው እንጂ ለብቻቸው እራሳቸውን የሚመሩ የፖለቲካ ድርጅት አባሎች አይደሉም፤ እነርሱም ላይ ሙሉ ቁጥጥር ከሌለው ማሰወገድ ይችልላ፡፡
ብዙ ብል ይህ ያንተ ትርጓሜ ነው ስለምትለኝ እዚህ ላይ ላቁምና
አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አንተ"ፋክችዋል ስታተምንት ነው ካለከው "ተነስቼ
እነማን ናቸው የብልጽግና ካድሬዎች በፓርቲው ውስጥ አብይን የሚቃወሙት ወይስ የሚደግፉት ፤ የሚቃወሙት የፓርቲው ካድሬዎች አይደሉም የሚደግፉት ደግሞ የሚጠቀምባቸው ስለሆኑ የሚያወግዛቸው ሊሆኑ አይችሉም ፡፡

ሌላው ደግሞ የአብይን ንግግር ጠቅልለህ እኛን ኢንፎርም ለማድርግ ከሆነ እንደዚያ ብለህ ንገረንና የጽሁፍህን መንፈስ እንረዳው / ያ ከሆነ ደግሞ ብዙም ውይይት አያስፈልገውም ፡
By the way per your suggestion, I have dusted off my logic 101 textbooks to see what I'm missing.

Horus
Senior Member+
Posts: 42934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ በብልጽግና ፓርቲ ላይ ተስፋ ቆርጧል፤ የመንግስቱን ድጋፍ መሰረት ወደ ሚሊታሪው አዙሯል!

Post by Horus » 16 Apr 2022, 15:01

TGAA
አቢይ አህመድ ፊዚካ ሕንጻ ውስጥ በቪዲዮ እየተመዘገበ ብዙ በህይወት ያሉ ጄኔራሎች ከፊቱ ሰብስቦ እሱ ፊዚካሊ በሚታይ በሚዳሰስ እርግጠኘት በራሱ አፍ የብልጽግና ካድሬዎች ሌቦች ናቸው ብሏል! ያ ፋክት ነው ። አንተ አይ ሌቦች አይደሉም ብለህ ፋክት አቅርበህ ልትረታው ትችላለህ! ደሞ ወደ ጄኒራሎቹ ፊቱን አዙሮ እናንተ ጀግኖች ናቸሁ፣ ኢትዮጵያዊያኖች ናችሁ የብልጽና ካድሬዎችን እንዳትሰሙ እንዳትታዘዙ ብሏል። ያ ፋክት ነው ። አንተ አይ እንዲ አላለም ብለህ ሌላ ቪዲዮ ልታመጣና ልትረታው ትችላለህ! ለነዚህ ሁለት ፋክቶች መከራከሪያ ስለ ትግሬ ወረራና ስለ አቢይ ሳይኮሎጂ ማቅረብ አትችልም። ያ አይደለም እዚህ ያለቅ ጉዳይ! Remember, logical thinking means clear thinking!

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: አቢይ አህመድ በብልጽግና ፓርቲ ላይ ተስፋ ቆርጧል፤ የመንግስቱን ድጋፍ መሰረት ወደ ሚሊታሪው አዙሯል!

Post by Abdisa » 16 Apr 2022, 15:11

Party affiliation takes a back seat to national security and public order. The responsibility to safeguard the country against domestic terror groups and foreign enemies is given to the Ethiopian Defense Forces. That's how nations survive during times of war.

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አቢይ አህመድ በብልጽግና ፓርቲ ላይ ተስፋ ቆርጧል፤ የመንግስቱን ድጋፍ መሰረት ወደ ሚሊታሪው አዙሯል!

Post by Abere » 16 Apr 2022, 17:44

ዐብይ አህመድ እንድሁ ሾላ በድፍኑ መከላከያውን እያመሰገነ የእራሱን ፓርቲ ብልጽግና ብቻ ሌባ ማለት ችግሩን አይፈታውም። ዐብይ አህመድ መከላከያው እና የፓርቲው የሁለቱም የበላይ አመራር ሰጭ ነው። ብልጽግና ፓርቲ አባላት ብቻ ሳይሆኑ የመከላከያ የጦር መሪዎች እራሳቸው ሌባዎች ናቸው። ስለዚህ ማንም ንጹህ በሌለበት አንዱን ኅጥዕ ሌላውን ጻድቅ ማለት የውሸት ነው። ለምሳሌ በክረምት ወራት ወያኔ እየተመራች አማራ ክልል ገብታ ሽርሽር ለመክረም ወደ ደቡብ ጎንደር የገባችው በጉቦኛ የመከላከያ የጦር አዛዦች ነበር። የጦር አዛዦቹ ሁለት የመገናኛ ሬድዮ አላቸው- አንዱ ከወያኔ ጋር መገናኛ ሁለተኛው ደግሞ ከዚሁ ከውሸታሙ መከላከያ ጋር ። ስለዚህ መከላከያው ከፍተኛ ለውጥ ያስፈልገዋል። የጎሳ መከላከያ ሃይል ነው።

Post by TGAA » 16 Apr 2022, 18:29

Horus wrote:
16 Apr 2022, 15:01
TGAA
አቢይ አህመድ ፊዚካ ሕንጻ ውስጥ በቪዲዮ እየተመዘገበ ብዙ በህይወት ያሉ ጄኔራሎች ከፊቱ ሰብስቦ እሱ ፊዚካሊ በሚታይ በሚዳሰስ እርግጠኘት በራሱ አፍ የብልጽግና ካድሬዎች ሌቦች ናቸው ብሏል! ያ ፋክት ነው ። አንተ አይ ሌቦች አይደሉም ብለህ ፋክት አቅርበህ ልትረታው ትችላለህ! ደሞ ወደ ጄኒራሎቹ ፊቱን አዙሮ እናንተ ጀግኖች ናቸሁ፣ ኢትዮጵያዊያኖች ናችሁ የብልጽና ካድሬዎችን እንዳትሰሙ እንዳትታዘዙ ብሏል። ያ ፋክት ነው ። አንተ አይ እንዲ አላለም ብለህ ሌላ ቪዲዮ ልታመጣና ልትረታው ትችላለህ! ለነዚህ ሁለት ፋክቶች መከራከሪያ ስለ ትግሬ ወረራና ስለ አቢይ ሳይኮሎጂ ማቅረብ አትችልም። ያ አይደለም እዚህ ያለቅ ጉዳይ! Remember, logical thinking means clear thinking!
Brother Horus, for a picturesque description of what went on in the hall there is no need to deploy logic. I'm not trying to create an alternative reality, I'm just squaring the speech with the reality on the ground. THE END.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አቢይ አህመድ በብልጽግና ፓርቲ ላይ ተስፋ ቆርጧል፤ የመንግስቱን ድጋፍ መሰረት ወደ ሚሊታሪው አዙሯል!

Post by TGAA » 16 Apr 2022, 18:40

Post Reply