Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15500
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዐብይ አህመድ ከወያኔ ትህነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ - የእራሱን መቃብር ግርጌ ማስታወሻ በእጁ እየፃፈ ነው። ውል የፈጸመ ዕለት ሞት ጉንጮቹን ይስመዋል የሚል ግምት አለኝ።

Post by Abere » 14 Apr 2022, 10:05

ዐብይ አህመድ ከወያኔ ትህነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ - የእራሱን መቃብር ግርጌ ማስታወሻ በእጁ እየፃፈ ነው። ውል የፈጸመ ዕለት ሞት ጉንጮቹን ይስመዋል የሚል ግምት አለኝ። First of all, unless someone is out of mind, how on earth attempts to cut a deal with vengeful TPLF. All those OLF oriented people around Abiy Ahmed will disuade him to sacrfice his life for their master few surviving TPLF. Morethan anybody or anything else, the first casuality of TPLF and PP-OLF government deal will mostlikely be Abiy Ahmed himself. He had better stay aways from this scheme of mediating TPLF and PP-OLF.
A winner can't lose to a loser, unless the game player is stupid.

Abere
Senior Member
Posts: 15500
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዐብይ አህመድ ከወያኔ ትህነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ - የእራሱን መቃብር ግርጌ ማስታወሻ በእጁ እየፃፈ ነው። ውል የፈጸመ ዕለት ሞት ጉንጮቹን ይስመዋል የሚል ግምት አለኝ።

Post by Abere » 14 Apr 2022, 11:45

Right,

I completely agree with you. That is excatly when the angel of death start grooming him. Sebhat Nega has 59,000&+ innocent blood on his hand. He is still a wanted criminal.
Right wrote:
14 Apr 2022, 11:37
Abiye is a dead man walking. The day he let go off Sebhat Nega And Abay Weldu from prison that is when he signed his death certificate.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ዐብይ አህመድ ከወያኔ ትህነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ - የእራሱን መቃብር ግርጌ ማስታወሻ በእጁ እየፃፈ ነው። ውል የፈጸመ ዕለት ሞት ጉንጮቹን ይስመዋል የሚል ግምት አለኝ።

Post by Ethoash » 14 Apr 2022, 11:49

የኤርትራ ገገሞች ስራ ሲፈቱ በየቡና ቤቱ የሚያወሩት ስለኢትዬዽያ ነው።

አወነትም አቡዋሯ ። አንተ ነህ አብይን የምታስፈራራ። ቀልበቢስ ኤርትራዊ ። አርፈህ ኤርትራን እስታም ታማለች ኩላሌት ሌባ

Abere
Senior Member
Posts: 15500
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዐብይ አህመድ ከወያኔ ትህነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ - የእራሱን መቃብር ግርጌ ማስታወሻ በእጁ እየፃፈ ነው። ውል የፈጸመ ዕለት ሞት ጉንጮቹን ይስመዋል የሚል ግምት አለኝ።

Post by Abere » 14 Apr 2022, 12:10

ዐመድ
ይህ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አይነት በጥጋብ የተነፋች የአህያ ድንቁርና ነው ወያኔዎችን ተስፋ ጭላንጭል ከሌለው ቅርቃር ውስጥ የከተታቸው። አንተም መረጃ ፎረም እየተለጠፍክ ዐመዳምነታችሁን እንደ ጌጥ ቆጥራችሁት በመሬት ላይ ማንም እንደማይሰብራችሁ እየሆናችሁ በሌላው ላይ ስትጎርሩ፤ ምክር የሚሰጣችሁን ስታነቅፉ በመጨረሻ ውጤቱ ለአለም ግልጽ ሆነ። ምክር ብትሰሙ ቀደም ብላችሁ ዛሬ እነ ስዩም መስፍን እነ ዐባይ ጸሃዬ ወዘተ በህይወት ይኖሩ ነበር - ቢያንስ በክብር ፍርድ ቤት ለህግ ይቀርቡ ነበር። አሁንም ይህ እንደ ቅሪላ የምትነፈው ዐብይ አህመድን ለመጉዳት እንጅ ለመጥቀም አይደለም። ለምን ያለ ዕድሜው ታዳጊ ቤተሰብ ጥሎ የበሰበሱ ሻጋታም የትግሬ-ወያኔዎችን ለመታደግ ሲባል በከንቱ ሰለባ ይሆናል። ምርጫው የእራሱ ብቻ ነው። ያም ሆነ ይህ የወያኔ ነገር ያለቀ የደቀቀ ጉዳይ ነው። በአፋር ሃይሎች ተሸንፏል በፋኖ ሃይል ተሽመድምዶ ባዶ እጅ የነበረው አማራ ማርኮ የወያኔን መሳርያ ታጥቆ እራሱን ነጻ አውጥቷል። የወያኔን ወንድነት እርሳው - ጉራ ብቻ ነበር። ተገርፎ ተባሯል - አሁን የዐብይ አህመድን እግር ልሳችሁ አታላችሁ ለመግባት ትፍጨረጨራላችሁ። እንደት አድርጋችሁ ነው የአማራን ምድር የምታልፉት። 900,000 ተገዳላያችሁ አልቆ ሸሽታችሁ ሄዳችኋል። አሁን የቀራችሁ ምላስ ብቻ ነው።

Ethoash wrote:
14 Apr 2022, 11:49
የኤርትራ ገገሞች ስራ ሲፈቱ በየቡና ቤቱ የሚያወሩት ስለኢትዬዽያ ነው።

አወነትም አቡዋሯ ። አንተ ነህ አብይን የምታስፈራራ። ቀልበቢስ ኤርትራዊ ። አርፈህ ኤርትራን እስታም ታማለች ኩላሌት ሌባ

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: ዐብይ አህመድ ከወያኔ ትህነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ - የእራሱን መቃብር ግርጌ ማስታወሻ በእጁ እየፃፈ ነው። ውል የፈጸመ ዕለት ሞት ጉንጮቹን ይስመዋል የሚል ግምት አለኝ።

Post by tolcha » 14 Apr 2022, 12:30

Abere wrote:
14 Apr 2022, 10:05
ዐብይ አህመድ ከወያኔ ትህነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ - የእራሱን መቃብር ግርጌ ማስታወሻ በእጁ እየፃፈ ነው። ውል የፈጸመ ዕለት ሞት ጉንጮቹን ይስመዋል የሚል ግምት አለኝ። First of all, unless someone is out of mind, how on earth attempts to cut a deal with vengeful TPLF. All those OLF oriented people around Abiy Ahmed will disuade him to sacrfice his life for their master few surviving TPLF. Morethan anybody or anything else, the first casuality of TPLF and PP-OLF government deal will mostlikely be Abiy Ahmed himself. He had better stay aways from this scheme of mediating TPLF and PP-OLF.
A winner can't lose to a loser, unless the game player is stupid.

Yenante Qererto Abayin enkuan ayashagirachihum. Well, if you act now, yes you can succeed. I mean now, when Gallas eat each other . If you are late , you miss that opportunity!!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ዐብይ አህመድ ከወያኔ ትህነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ - የእራሱን መቃብር ግርጌ ማስታወሻ በእጁ እየፃፈ ነው። ውል የፈጸመ ዕለት ሞት ጉንጮቹን ይስመዋል የሚል ግምት አለኝ።

Post by TGAA » 14 Apr 2022, 12:33

Cockiness has its drawback? If there is one person weyannes to avenge on the face of the earth, it isn't Issayas but Abiy. His sin is not he is negotiating but he does that behind the Amharas and Afar people ,as Tigrayans thought he did with Eritrea, If the people of this regions think he is a back stabber, he is going to be a toast. The reason he.gave to release Sebhat, including God wanted me to release them, shows the extent of this man's narcissistic vanity.
Last edited by TGAA on 14 Apr 2022, 12:45, edited 5 times in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ዐብይ አህመድ ከወያኔ ትህነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ - የእራሱን መቃብር ግርጌ ማስታወሻ በእጁ እየፃፈ ነው። ውል የፈጸመ ዕለት ሞት ጉንጮቹን ይስመዋል የሚል ግምት አለኝ።

Post by Ethoash » 14 Apr 2022, 12:33

እቶ አዋሯ

ትንሽ አይስቀጠጥህም አብይን እገድለዋለሁ ፣ ጦርነቱን ካቆመ ትላለህ። ትንሽ እንኩዋን

እንበል አንተ አማራ ነህ እንበል ። ምኑ ነው የሚጎዳህ ጦርነቱ ቢቆም ፣ እና አማሮች የያዙትን የትግሬዎችን መሬት ቢመልሱ ምኑን ነው አማሮች የሚጎዱት። እንደምታየው ። አማራ ወልቃይትን ይዞ ያረገበት መቃብር ቁፈራ ነው። አምሳ አንድ ሺህ አፅም ቆጠርኩ ጉሳቸውንም ለይቼ አወቕሁ ከማለት በስተቀር ምን አማራ ወልቃይት ላይ አረገ።

በሌላ ጉኑ ደግሞ ወርቃማዎቹ ወልቃይት ላይ የአስር ቢሊዬን ዶላር የሱካር ፋብሪካ ፣ እንደውም ፋብሪካ አይባልም እስቴት ነው የሚባለው ለምን ብትል ፋብሪካ ትንሽ ነው እስቴት ማለት አንድ ከተማ ማለት ነው። ወልቃይት የሕዝብ ብዛቱዋ አንድ መቶ ሺህ ነው። የወልቃይት የሱካር ፋብሪካ የሚፈልገው ስራተኞች ደግሞ አንድ መቶ ሺህ ስራተኞች ነው። ታድያ መላው የወልቃይት ሕዝብ መሉ ስራ አገኘ ማለት ነው። ቤታቸውም ከተማቸውም በሱካር እስቴቱ ስር ሊሆን ነው ማለት ነው ። ግን ማን ያስራ አምራ በቁፋሮ ተጠምደዋል ። የአማራን ጉሳ ከመቃብረ ለማውጣት ።

ኤርትራዊ ከሆንክ ደግሞ እኔ መቶ በመቶ የማምንበት ኤርትራዊ መሆንህን ነው ። ስለዚህ ቅጥልጥል በል ። እሳቱ ያቃጥልህ። ኤርትራ ምንግዜም የኢትዬዽያ ታናሽ አጋር ናት ። የእኩል አጋር መሆን በፍፁም አትችልም ስለዚህ እርምህን አውጣ ፫ ሚሊዬን ሕዝብ ከመቶ ሚሊዬን ሕዝብ አታወዳደር የፈለገ ብትወጣጠር ልክህን እናስገባሀለን። አዶሊስን ወስደን አስብን ውስደን ለአፋር ስጥተን ኤርትራን አጋሜዎች ያለ ወደብ እናስቀራቹዋለንና አርፋቹሁ ተቀመጡ። በዚ አሜሪካም ትደግፈናለች። አስብ ወድ ባለቤቱ ሲመለስ ልክ እንደጅቡቲ ማደግ ይችላል ። የኤርትራ አጋሜዎች እንደመዥገር ስለማመጠምጡት።

Abere
Senior Member
Posts: 15500
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዐብይ አህመድ ከወያኔ ትህነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ - የእራሱን መቃብር ግርጌ ማስታወሻ በእጁ እየፃፈ ነው። ውል የፈጸመ ዕለት ሞት ጉንጮቹን ይስመዋል የሚል ግምት አለኝ።

Post by Abere » 14 Apr 2022, 13:00

ዐመድ፤

ግን ምን የሚባለውን አነቃቂ ዕጽ ነው የምታጨሰው? ዝም ብሎ ያስቀባጥርሃል - እንደፈጣሪ ወያኔ ትህነግ ከሰማይ በታች ያለን ሁሉ ታደርገዋልች ትለናለህ እርሷ እራሷ አሁን 10 ክንድ ከመሬት በታች ተቀብራ። ደግሞ ሁመራ ወልቃይት የስኳር ሸንኮራ አገዳ ሳይሆን የሰው አጽም አጥንት ነበር ወያኔ ስታዘምር የከረመችው። እርጉም። አገራችንን በቁሟ እርቃኗን ያስቀረ ወያኔ ይሉኝታ-ቢስ 80% መከላከያ እሴት እና የአገሪቱ ንዋይ ዘርፎ ትግራይ ሲደብቅ የኖረ ሰይጣን። ለመሆኑ አንደዚህ አይነት ትግራይ እንደት ኢትዮጵያዊ ሊሆን ይችላል? ደግሞ ኤርትራን የመውቀስ የሞራል ብቃት እንደት አገኘህ - 27 አመታት ወልቃይት አጽም ስትከምር ኑረህ። በነገራችን ላይ በመልክዐምድር ሳብያ ከአማራ እና አፋር ጋር ጦርነቱ ሆነ እንጅ እነርሱ እንኳን ቢተውት ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ወያኔ መዋጋት አየትውም። የትግራይ ፍላጎት ከሌሎች ማናቸውም ክልሎች እጅግ ተጻራሪ ነው። ትግራይ መሬት ሰርቆ መሄድ የምትፈልግ ስርዐት አልባ የሽፍቶች መናኸሪያ ስፍራ ናት። ከሁሉም ህዝብ ፍላጎት እጅግ ተቃራኒ ነው። 80% ሃብቱን የተዘረፈ ህዝብ እኮ ሊታረደ የደለበ ሰንጋ ወይም በሬ ነበር። አማራ እና አፋር ግንባር ቀደም ሃይል ሁነው ስለ ደመሰሷችሁ ኤርትራ ደግሞ ከንቱ አላማ ቢስ የውጭ ጠላት መጠቀሚያ የሴተኛ አዳሪ ፓላቲከኞች መሆናችሁን ስለሚያውቁ ነው።
Ethoash wrote:
14 Apr 2022, 12:33
እቶ አዋሯ

ትንሽ አይስቀጠጥህም አብይን እገድለዋለሁ ፣ ጦርነቱን ካቆመ ትላለህ። ትንሽ እንኩዋን

እንበል አንተ አማራ ነህ እንበል ። ምኑ ነው የሚጎዳህ ጦርነቱ ቢቆም ፣ እና አማሮች የያዙትን የትግሬዎችን መሬት ቢመልሱ ምኑን ነው አማሮች የሚጎዱት። እንደምታየው ። አማራ ወልቃይትን ይዞ ያረገበት መቃብር ቁፈራ ነው። አምሳ አንድ ሺህ አፅም ቆጠርኩ ጉሳቸውንም ለይቼ አወቕሁ ከማለት በስተቀር ምን አማራ ወልቃይት ላይ አረገ።

በሌላ ጉኑ ደግሞ ወርቃማዎቹ ወልቃይት ላይ የአስር ቢሊዬን ዶላር የሱካር ፋብሪካ ፣ እንደውም ፋብሪካ አይባልም እስቴት ነው የሚባለው ለምን ብትል ፋብሪካ ትንሽ ነው እስቴት ማለት አንድ ከተማ ማለት ነው። ወልቃይት የሕዝብ ብዛቱዋ አንድ መቶ ሺህ ነው። የወልቃይት የሱካር ፋብሪካ የሚፈልገው ስራተኞች ደግሞ አንድ መቶ ሺህ ስራተኞች ነው። ታድያ መላው የወልቃይት ሕዝብ መሉ ስራ አገኘ ማለት ነው። ቤታቸውም ከተማቸውም በሱካር እስቴቱ ስር ሊሆን ነው ማለት ነው ። ግን ማን ያስራ አምራ በቁፋሮ ተጠምደዋል ። የአማራን ጉሳ ከመቃብረ ለማውጣት ።

ኤርትራዊ ከሆንክ ደግሞ እኔ መቶ በመቶ የማምንበት ኤርትራዊ መሆንህን ነው ። ስለዚህ ቅጥልጥል በል ። እሳቱ ያቃጥልህ። ኤርትራ ምንግዜም የኢትዬዽያ ታናሽ አጋር ናት ። የእኩል አጋር መሆን በፍፁም አትችልም ስለዚህ እርምህን አውጣ ፫ ሚሊዬን ሕዝብ ከመቶ ሚሊዬን ሕዝብ አታወዳደር የፈለገ ብትወጣጠር ልክህን እናስገባሀለን። አዶሊስን ወስደን አስብን ውስደን ለአፋር ስጥተን ኤርትራን አጋሜዎች ያለ ወደብ እናስቀራቹዋለንና አርፋቹሁ ተቀመጡ። በዚ አሜሪካም ትደግፈናለች። አስብ ወድ ባለቤቱ ሲመለስ ልክ እንደጅቡቲ ማደግ ይችላል ። የኤርትራ አጋሜዎች እንደመዥገር ስለማመጠምጡት።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ዐብይ አህመድ ከወያኔ ትህነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ - የእራሱን መቃብር ግርጌ ማስታወሻ በእጁ እየፃፈ ነው። ውል የፈጸመ ዕለት ሞት ጉንጮቹን ይስመዋል የሚል ግምት አለኝ።

Post by Ethoash » 14 Apr 2022, 13:17

እንግዲያውስ ወልቃይትን ወስዳቹሁት ይባርክላቹሁ። እስቲ ምን ልትሰሩበት ነው። ኤርትራ እናት አገርህ ቀይባህርን ሶስት ሺህ ኪሎ ሜትር ወስደች ግን ምን ስራችበት ምንም። ትግሬዎች ግን ዘጠና ዘጠኝ ዓመት ፈረንሳዬች በድህነት ያቆያትን ጅቡቲ በአጭር ግዜ የስባት የወድብ ባሌቤት የአንድ የፈጣን የኤሌትሪክ ባቡር ባለቤት የቡዙ እንዱስርትሪያል ዞን ባለቤት አረጉዋት።

አዲስባባንም እወነተኛ አዲስአበባ አረጉዋት ። ኤርትራ በስላሳ አመት ውስጥ አንድ ቤት ሳትሰራ ትግሬዎች አዲስባባን አዋሳን ጠቅላላ አገሪቱን ገለባብጠው አሳደጉዋት ። አሁን ጥያቄዬ ምን አማራ ሊያረግበት ነው ወልቃይትን ወስዶ በድህነት ሊያኖራቸው ነው። ውይስ የውልቃይትን ሱካር ፋብሪካ ጨርሶ ኢኮኖሚያቸውን ያሳድጋል ። ይህንን ጥያቄ ትመልሳለህ ወይስ አራባና ቆቦ ትረግጣለህ።

ስለትግሬ ማወራት ህን ትተህ ። ትግሬዎች ለቀውልሀል አንተ ደግሞ አሽንፈሀል ስለዚህ አሁን ጥያቄው አንተ ምን ልተስራ ነው በወልቃዬት። ወይስ ቁፋሮህን አልጨረስክም ። እኔ ያልኩት ቁፋሮህን ስትጨርስ ለወልቃይት ምን ልታረግ አስበሀል። economically or r u going to keep it in poverty.

Abere
Senior Member
Posts: 15500
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዐብይ አህመድ ከወያኔ ትህነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ - የእራሱን መቃብር ግርጌ ማስታወሻ በእጁ እየፃፈ ነው። ውል የፈጸመ ዕለት ሞት ጉንጮቹን ይስመዋል የሚል ግምት አለኝ።

Post by Abere » 14 Apr 2022, 13:44

ጥያቄህ ድህረ-ጦርነት በተለመለከት ወልቃይት ሁመራ በልማት ጎዳና ላይ እንደት ይሆናል የሚል ከሆነ የግል ሃሳብ እና እምነቴን ማካፈል እችላለሁ። ሌላው ስለ ወያኔ አስተዋጽ ኦ ብዙ ከንቱ ውዳሴ አበዝተህባቸዋል። ቀደም ብለው አገር ያለሙት ዘመናዊነት ያስገቡት ነገስታትን እኮ ጨርሰህ ምስጋናቸውን በላህባቸው።

በመጀመሪያ ሁመራ-ወልቃይት እና ራያ የአማራ ዐፅመ እርስት ይሁኑ እንጅ የኢትዮጵያዊያን ሁሉ ናቸው። እንደ ወያኔ የአድዋ ወይም የሽሬ ህዝብ የግል ሃብት ወይም የሰፈራ ጣብያ አይሆኑም። የአካባቢው ተወላጆች እንደማንኛውም አካባቢ ቀዳሚ ተጠቃሚ ናቸው። መልሶ ለማቋቋም እና ለ10 አመታት በአለም ዙርያ የተፈናቀሉት ተወላጆች ወደ እርስታቸው ተመልሰው በሙያቸው እና በዕቅዳቸው አካባቢያቸውን ያለማሉ። የአካባቢውን ጸጋ መሰረት ያደረጉ የተለያዩ የልማት ኢንዱስትሪዎች እና ግብርና ልማቶች ይሳፋፋሉ። የአካባቢው ኢኮኖሚ ከሌሎች የኢትዮጵያ እና የጎረቤት አገራት ጋር የገበያ እና ልማት ትሥስር ያሳድጋል።

Ethoash wrote:
14 Apr 2022, 13:17
እንግዲያውስ ወልቃይትን ወስዳቹሁት ይባርክላቹሁ። እስቲ ምን ልትሰሩበት ነው። ኤርትራ እናት አገርህ ቀይባህርን ሶስት ሺህ ኪሎ ሜትር ወስደች ግን ምን ስራችበት ምንም። ትግሬዎች ግን ዘጠና ዘጠኝ ዓመት ፈረንሳዬች በድህነት ያቆያትን ጅቡቲ በአጭር ግዜ የስባት የወድብ ባሌቤት የአንድ የፈጣን የኤሌትሪክ ባቡር ባለቤት የቡዙ እንዱስርትሪያል ዞን ባለቤት አረጉዋት።

አዲስባባንም እወነተኛ አዲስአበባ አረጉዋት ። ኤርትራ በስላሳ አመት ውስጥ አንድ ቤት ሳትሰራ ትግሬዎች አዲስባባን አዋሳን ጠቅላላ አገሪቱን ገለባብጠው አሳደጉዋት ። አሁን ጥያቄዬ ምን አማራ ሊያረግበት ነው ወልቃይትን ወስዶ በድህነት ሊያኖራቸው ነው። ውይስ የውልቃይትን ሱካር ፋብሪካ ጨርሶ ኢኮኖሚያቸውን ያሳድጋል ። ይህንን ጥያቄ ትመልሳለህ ወይስ አራባና ቆቦ ትረግጣለህ።

ስለትግሬ ማወራት ህን ትተህ ። ትግሬዎች ለቀውልሀል አንተ ደግሞ አሽንፈሀል ስለዚህ አሁን ጥያቄው አንተ ምን ልተስራ ነው በወልቃዬት። ወይስ ቁፋሮህን አልጨረስክም ። እኔ ያልኩት ቁፋሮህን ስትጨርስ ለወልቃይት ምን ልታረግ አስበሀል። economically or r u going to keep it in poverty.

Selam/
Senior Member
Posts: 17944
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዐብይ አህመድ ከወያኔ ትህነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ - የእራሱን መቃብር ግርጌ ማስታወሻ በእጁ እየፃፈ ነው። ውል የፈጸመ ዕለት ሞት ጉንጮቹን ይስመዋል የሚል ግምት አለኝ።

Post by Selam/ » 14 Apr 2022, 13:45

አቶ ዐመዶ፥ አቶ አሸቦ፥

እግዚዖ ማለት ነው when cursed Woyane rats turn around 180 degree and now support Abiy Ahmed.

Eritrea is a sovereign country. Comparing Tigray to Eritrea is like comparing an injured old hyena to a young male lion. An injured hyena would always want to take away the carcasses even if he gets beat up repeatedly. He will eventually lose the food & also end up with more injuries. TPLF thugs want to be independent but they know that would be like a death sentence to dryland chigray. So, you recently pulled out the old card: Ethiopia. Dog, make your mind before you get more injuries. KIFFU!

Ethoash wrote:
14 Apr 2022, 12:33
እቶ አዋሯ

ትንሽ አይስቀጠጥህም አብይን እገድለዋለሁ ፣ ጦርነቱን ካቆመ ትላለህ። ትንሽ እንኩዋን

እንበል አንተ አማራ ነህ እንበል ። ምኑ ነው የሚጎዳህ ጦርነቱ ቢቆም ፣ እና አማሮች የያዙትን የትግሬዎችን መሬት ቢመልሱ ምኑን ነው አማሮች የሚጎዱት። እንደምታየው ። አማራ ወልቃይትን ይዞ ያረገበት መቃብር ቁፈራ ነው። አምሳ አንድ ሺህ አፅም ቆጠርኩ ጉሳቸውንም ለይቼ አወቕሁ ከማለት በስተቀር ምን አማራ ወልቃይት ላይ አረገ።

በሌላ ጉኑ ደግሞ ወርቃማዎቹ ወልቃይት ላይ የአስር ቢሊዬን ዶላር የሱካር ፋብሪካ ፣ እንደውም ፋብሪካ አይባልም እስቴት ነው የሚባለው ለምን ብትል ፋብሪካ ትንሽ ነው እስቴት ማለት አንድ ከተማ ማለት ነው። ወልቃይት የሕዝብ ብዛቱዋ አንድ መቶ ሺህ ነው። የወልቃይት የሱካር ፋብሪካ የሚፈልገው ስራተኞች ደግሞ አንድ መቶ ሺህ ስራተኞች ነው። ታድያ መላው የወልቃይት ሕዝብ መሉ ስራ አገኘ ማለት ነው። ቤታቸውም ከተማቸውም በሱካር እስቴቱ ስር ሊሆን ነው ማለት ነው ። ግን ማን ያስራ አምራ በቁፋሮ ተጠምደዋል ። የአማራን ጉሳ ከመቃብረ ለማውጣት ።

ኤርትራዊ ከሆንክ ደግሞ እኔ መቶ በመቶ የማምንበት ኤርትራዊ መሆንህን ነው ። ስለዚህ ቅጥልጥል በል ። እሳቱ ያቃጥልህ። ኤርትራ ምንግዜም የኢትዬዽያ ታናሽ አጋር ናት ። የእኩል አጋር መሆን በፍፁም አትችልም ስለዚህ እርምህን አውጣ ፫ ሚሊዬን ሕዝብ ከመቶ ሚሊዬን ሕዝብ አታወዳደር የፈለገ ብትወጣጠር ልክህን እናስገባሀለን። አዶሊስን ወስደን አስብን ውስደን ለአፋር ስጥተን ኤርትራን አጋሜዎች ያለ ወደብ እናስቀራቹዋለንና አርፋቹሁ ተቀመጡ። በዚ አሜሪካም ትደግፈናለች። አስብ ወድ ባለቤቱ ሲመለስ ልክ እንደጅቡቲ ማደግ ይችላል ። የኤርትራ አጋሜዎች እንደመዥገር ስለማመጠምጡት።
Last edited by Selam/ on 14 Apr 2022, 21:11, edited 2 times in total.

Abere
Senior Member
Posts: 15500
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዐብይ አህመድ ከወያኔ ትህነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ - የእራሱን መቃብር ግርጌ ማስታወሻ በእጁ እየፃፈ ነው። ውል የፈጸመ ዕለት ሞት ጉንጮቹን ይስመዋል የሚል ግምት አለኝ።

Post by Abere » 14 Apr 2022, 13:54

ዐመድ፤

ለምን ነገር ታጠማዝዛለህ? እኔ ዐብይ አህመድን እገድልዋለሁ አላልኩም። ወያኔ ጋር ውል እገባለሁ እያለ ሲልፈሰፈስ የሞት ፅዋ ሊጎነጭ ይችላል ነው። ይህ ስጋቴ ደግሞ ገና ዕድሜ ያልጠገበ እና ልምድ ዐልባ መሪ ስለሆነ በዙሪያው የተሰገሰጉ ሴረኞች አሳስተው ለገዳዮቹ ቢላዎ ለእርድ ያቀርቡታል ከሚል ዳሰሳ ሃሳብ ነው። ገና ታዳጊ ልጆች እና ጮርቃ ቤተሰብ ያለው ጮርቃ መሪ ነው።ይህ አያያዙ የሚሞትበትን ቢላዎ በእጁ የጨበጠ ስለመሰለኝ ነው። እኔ ሰው እንድሞት አልፈልግም ። እንተ እራስህ እንኳን እግዜር ነፍስ አሳውቆህ ለንስሃ ሞት ቢያበቃህ አይከፋኝም። እራስህን ለካህን አሳይ - መቸም 70 አመት በላይ ሳትሆን አትቀርም - የድሮ ወያኔ ነህ።

Post by Abere » 14 Apr 2022, 17:25

አንተ loser ወያኔ በአንተ ቤት አንዱን ከአንዱ ማጋጨትህ ነው። የገበያ ግርግር ለሌባ ይመቻል እንድሉ። አዎን፥ ዐብይ አህመድ ከቀጣፊ ወያኔ ጋር የሚያደርገው ድርድር በመጨረሻ እራሱን ይበላዋል። ስብሃት ነጋን ራዕይ አይቸ ፈታሁት የሚል ቅዠትም ሃሰት ነው፤ ቱባ ወንጀለኛ መፍታቱ እራሱን በስብሃት የእስራት ገመድ እንዳስገባ ነው የምቆጥረው። ስብሃት እንኳን እግዜርን የሚፈራ ሰው አይደለም ሰይጣን እራሱ ቢያገኘው እስር ቤት የሚወረውረው ይመስለኛል።
tolcha wrote:
14 Apr 2022, 12:30

Yenante Qererto Abayin enkuan ayashagirachihum. Well, if you act now, yes you can succeed. I mean now, when Gallas eat each other . If you are late , you miss that opportunity!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17944
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዐብይ አህመድ ከወያኔ ትህነግ ጋር ድርድር ሲቀመጥ - የእራሱን መቃብር ግርጌ ማስታወሻ በእጁ እየፃፈ ነው። ውል የፈጸመ ዕለት ሞት ጉንጮቹን ይስመዋል የሚል ግምት አለኝ።

Post by Selam/ » 14 Apr 2022, 18:18

እራስህን ለካህን አሳይ - መቸም 70 አመት በላይ ሳትሆን አትቀርም - የድሮ ወያኔ ነህ። :lol: :lol: :lol:

አቶ አሸቦ already told us he is wheelchair-bound & thus sit all day long watching what’s going on in Ethiopia. I didn’t make that stuff up. You can imagine what an incapacitated KIFFU person is capable of doing. A good try on your part advising him to seek redemption but a villain will never die in grace.
Abere wrote:
14 Apr 2022, 13:54

Post Reply