Ok, now that they got they rations, expect the war to restart soon.
Re: WFP: 50 humanitarian trucks are on their way to Tigray
I hope not. I don't think TPLF has any goal or vision to fight for. Last time it was hopping to come back to 4 killo but now it knows this is impossible. Anyway, TPLF is an outdated organization with no vision at all that is worth fighting.
Besides, the federal government this time is in a much much better position to repel any TPLF adventure with limited cost and time.
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: WFP: 50 humanitarian trucks are on their way to Tigray
ከተማሪ አሳብ ጋር እስማማለሁ ። TPLF እየሞተ ያለ ድርጅት ነው። የዛሬ አመት ተኩል ገደማ መሪዎቹ ይህን የሚገነዘብ አእምሮ አልነበራቸዉም ።
ዛሪ ያን አእምሮ ተሸክመው መቀሌ ይውደለድላሉ ብሎ መገመት
ይቸግራል ። አራት ኪሎ የመመለስ አሳብ አሁንም አላቸዉ ብሎ የሚገመት ጥሩ የፓለቲካ ግንዛቤ የለዉም ብየ እገምታለሁ ። ምሳሌ እንውሰድ ። የኢትዬጲያ የኑሮ ውድነት በጣም አሰከፊ ነው ። መንግስትን ለመተካት የሚሻ ድርጅት የሚቆምጥለት ነው ። TPLF ግን ይህን ወርቃማ አጋጣሚ መጠቀም አይችልም ። ህዝቡ ከ TPLF ይልቅ ረሀብን ማስተናገዱን ይመርጣል ።
የ TPLF መሪዎች ትልቁ ድክመት በ ሰላሳ አመት ፈላጭ ቆራጭ ዘመናቸው አትዬጵያንን አለመረዳታቸው ነው ። ከአራት አመት አዲስ አበባ ውጭ ቆይታ አትዪጱያንንና ኢትዪጱያን ያውቃሉ ብሎ መገመት እንከን የማይወጣለት ድንቊርና ነው ። በርግጥ በድርድር ከአስር ይድናሉ ብሎ መገመት ትንቢተቸነትን አይጠይቅም ። እንደገና በርግጥ ሆኖ መናገር የሚቻለው ሀቅ የ TPLF የ ወደፊት ፖለቲካል ድርሻ የሚወክለውን ህዝብ የሚመጥን ዩይሆናል ።

Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: WFP: 50 humanitarian trucks are on their way to Tigray
At least they will die full belly when they march to invade Amhara lands...