Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Schools should accommodate a chapel for the pupils.

Post by EPRDF » 11 Apr 2022, 14:25

As Ethiopians at large are strictly conservative societies, why do not the schools provide a prayer room for both Muslims and Christians within the school compound and let the problem be solved?

Why the government always triggers havoc over every nonsense?

This gagama Gobenite city administration is trying to divert public attention from the burning political issues of the country, I guess.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Schools should accommodate a chapel for the pupils.

Post by Ethoash » 11 Apr 2022, 18:09

Ato EPRDF

ተዋቸው እነዚህ አማሮች በእሳት መጫወት ይወዳሉ እሳቱ ሲያቃጥላቸው ደግሞ ፣ ይጮሀሉ። አብዬት የሚነሳው በትንሽዬ ጉዳይ ነው። ዛሬ እስላሞችን አላስግድም የሚሉት አምስት ደቂቃ እስላሞች ለመስገድ ከተጠቀሙ ትምህርቱ ላይ የጥራት ጉድለት ያመጣል ይሉናል። አስር አመት ተምረው እንግሊዘኛ የማይችሉ ተማሪያቸውን አዝለው አምስት ደቂቃ ይጨነቃሉ ። የስው መብት ለመንካት። እኔ እንደውም በጣም ነው ደስ ያለኝ ። በወይኔዎች ግዜ ብዙ መብት የተስጣቸው እስላሞች ። ወድ አማራው ፣ ተገልበጠው ድምፃችን የስማ ብለው አዲስባባን ነቀነቅው። ወይኔዎችን ከመጣሉ ትብርብር የሚናችውን አስተዋዖ አረጉ ዛሬ ግን ልክ እንዳረጀ አቅማዳ አውጥተው ጧሉዋቸው። ታድያ ያ ሁሉ ትግል ምንም ትርፍ ላያገኙ ነበር ወይ ላንቃቸው እስክሚድርቅ ድረስ ከስፋሪዎች ጋራ የጮሁት እንዲህ ሊከዱ ነው ወይ። የእጃቸውን ነው ያገኙት

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Schools should accommodate a chapel for the pupils.

Post by Za-Ilmaknun » 11 Apr 2022, 21:58

ትግሬው ላይ ድምጻችን ይሰማ ብሎ በመነሳት መብቱን ያስከበረ የመሰለው የሙስሊም ማህበረሰብ ዛሬ ኣጋር ባለው የኦሮሞ ኣገዛዝ ስር ተመልሶ መብቱ መገፈፉ ያሳዝናል።

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: Schools should accommodate a chapel for the pupils.

Post by EPRDF » 13 Apr 2022, 12:07

Muslims should establish their own Islamic school, why even bother attending school and sharing Adebabay with Christians.

The country's business and financial sector is dominated by Muslims meaning Muslims have the financial capacity to establish and fund Islamic schools and colleges across the country.

Merkato and Kolfe surroundings are Muslim quarters, Muslims are able to initiate their own Adebabay, Mosque and shopping centers from the scratch in that part of the city.

As it clearly is seen in every part of the world, Muslim businesses and neighborhoods will flourish in no time so all they need is to organize.

The Muslim world can also help them in expertise and finance to achieve their goal.

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Schools should accommodate a chapel for the pupils.

Post by Abere » 13 Apr 2022, 12:19

ሣር ቅጠሉ ችግሩ የሆነ ህዝብ እና አገር። የችግር ቅደም ተከተል የማያውቅ ህዝብ ዕድሜውን በችግር ውስጥ ይጨርሳል። ጦርነት ችግሬ ነው ይላል፤ እንደ ገና ደግሞ ሃይማኖት ችግሬ ነው ይልሃል፤ እርሃብ ችግሬ ነው ይልሃል። ለአንዱም ግን አጥጋቢ መልስ አይሰጥህም። ሲተራመስ ይኖራታል።

አንድት ሙስሊም እናት ሰነፍ ሰዎች ሲቸገሩ የምትገልጥበት አባባል ነበር - የማውቀው።

የአላህ ፍጡር- ያአላህ ድሃ፤
ይቸገራል በእንጨት በውሃ። የሚል።

ይህ ማለት በገጠር አካባቢ በፊት ውሃው ከምንጭ ይቀዳል እንጨቱ ደግሞ ከሜዳ ይለቀማል። ሰነፍ ሴት ግን ጎረቤት ውሃ ስጡኝ እንጨት አብደሩኝ በማለት ታስቸግራለች። እና የኢትዮጵያ ህዝብ የችግሩን ቅደም ተከተል አያውቅም - ድብልቅልቅ ነው።

በጣም የሚያሳፍረው ደግሞ ሁሉን ነገር መንግስት እንድያደርግለት ነው የሚጠይቀው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17961
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Schools should accommodate a chapel for the pupils.

Post by Selam/ » 13 Apr 2022, 13:51

Why don’t you set an example & do this first in Tigray? KIFFU!
EPRDF wrote:
11 Apr 2022, 14:25
As Ethiopians at large are strictly conservative societies, why do not the schools provide a prayer room for both Muslims and Christians within the school compound and let the problem be solved?

Why the government always triggers havoc over every nonsense?

This gagama Gobenite city administration is trying to divert public attention from the burning political issues of the country, I guess.

Selam/
Senior Member
Posts: 17961
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Schools should accommodate a chapel for the pupils.

Post by Selam/ » 13 Apr 2022, 14:04

“…አስር አመት ተምረው እንግሊዘኛ የማይችሉ ተማሪያቸውን አዝለው አምስት ደቂቃ ይጨነቃሉ…”

አቶ ዐመዶ - lol! You keep proving what the scripture calls “hypocrisy” & psychologists coin it with the distorted self-image that most people have without realizing it. You have been glued to this online forum for almost 10years & the medium of communication has been mostly English. I do think you can even write your own name correctly. So, just let others comment on the language stuff & you keep copying & pasting “how things are made” stuff. KIFFU!
Ethoash wrote:
11 Apr 2022, 18:09
Ato EPRDF

ተዋቸው እነዚህ አማሮች በእሳት መጫወት ይወዳሉ እሳቱ ሲያቃጥላቸው ደግሞ ፣ ይጮሀሉ። አብዬት የሚነሳው በትንሽዬ ጉዳይ ነው። ዛሬ እስላሞችን አላስግድም የሚሉት አምስት ደቂቃ እስላሞች ለመስገድ ከተጠቀሙ ትምህርቱ ላይ የጥራት ጉድለት ያመጣል ይሉናል። አስር አመት ተምረው እንግሊዘኛ የማይችሉ ተማሪያቸውን አዝለው አምስት ደቂቃ ይጨነቃሉ ። የስው መብት ለመንካት። እኔ እንደውም በጣም ነው ደስ ያለኝ ። በወይኔዎች ግዜ ብዙ መብት የተስጣቸው እስላሞች ። ወድ አማራው ፣ ተገልበጠው ድምፃችን የስማ ብለው አዲስባባን ነቀነቅው። ወይኔዎችን ከመጣሉ ትብርብር የሚናችውን አስተዋዖ አረጉ ዛሬ ግን ልክ እንዳረጀ አቅማዳ አውጥተው ጧሉዋቸው። ታድያ ያ ሁሉ ትግል ምንም ትርፍ ላያገኙ ነበር ወይ ላንቃቸው እስክሚድርቅ ድረስ ከስፋሪዎች ጋራ የጮሁት እንዲህ ሊከዱ ነው ወይ። የእጃቸውን ነው ያገኙት

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Schools should accommodate a chapel for the pupils.

Post by Ethoash » 13 Apr 2022, 14:47

አቶ ኢዲኤፍ

አቶ ስይጣንና አቶ አቡዋሯን ዝም በላቸው። ጣጤቴ ናቸው። በዚህ ላይ ምንም የማያገባቸው ኤርትራዊ ናቸው።

ልብ በል የእስላም ጠላት ክርስቲያኑ አማራ አይደለም እስላሙ አማራ ነው። አንድ ታሪክ ልንገርህ። ወርቃሞቹ አማሮችንና ኦሮሞችን ከደርግ አገዛዝ ሲያወጡ ። የእስላም ኮሜቴ አቋቁመው አንድ ወርቃማ ሾሙ ። ይህም ወርቃማ ሳወዲና አረብ አገሮች በመሄድ አረቦችን አሳምኖ ብዙ እርዳታ ያገኛል በየቦታው እስላም መስጊድ በየቦታው መደረሳ መክፈት ጀመረ። ታድያ እነዚያ ቡዳ አማሮች አንጀታቸው ቅጥልጥል ብሎ የሚያረጉትን ያጣሉ መደረሳ በዛ እያሉ ማጉረምረም ይጀምራሉ። ስላት አዛን ረበሽን ማለት ይጀምራሉ። መለስ አልስማ ብሎዋቸው እስላሞች በሐገሪቱ መብት እያገኙ መገስገስ ጀመሩ። ታድያ ክርስታኖቹ አማሮች የእስላሞችን ደጋማ ጎናቸውም ያውቁ ነበርና ። ለምን ትግሬ የእስላም ተወካይ ይሆናል እያሉ እስላሞቹን መጎስጎስ ይጀምራሉ። መቼም ሚድያው በእጃቸው ነው። እስላሙን ሞጎትጎት ይጀምራሉ። ይህም ብዙም አልስራላቸውም ስለዚህ ሌላ ዜዴ መፈለግ ጀመሩ። ያ የሚፈልጉት ድክመት ተገኘ የእስላም ኮሚቲ መሪ ብዙ አቶቢሶች በስሙ ያስገባልሀል። ይህ እንግዲህ ክፍተት ተገኘ ማለት ነው። ክርስቲያኖች አማሮች እንዴት በመስጊድ ስም የለመነውን ገንዘብ በሱ ስም ያስገባል እያሉ መወትወት ጀመሩ ። ይህ እንግዲ የወሎን እስላሞች ገብጋባዎቹን ልብ ገዛ እና ከክርስትያኑ ጋራ በመሆን መቶ ሺህ የሚሆኑ ሙስሊሞች ይባላል ግን የአማራ ሙስሊሞች ስላማዊ ስልፍ በትግሬዎ የእስልምና ኮሚቴ ሊቀንበር ላይ ወጡበት። ይህ በእንዲህ እያለ በሞቅታ እነዚህ ሙስሉሞች የትግሬዎን መሬ ስላት ስግዶ ሲወጣ ሊይዙት ሲፈልጉ ሹጉጡን አውጥቶ ስወ ገድሎ ሮጦ አመለጣቸው። (እንግዲ እኔ አነበርኩም እንደስማሁት ነው።)

ከዚያም መለስ ያራዳ ልጅ ካልፈለጋችሁት እናወረደዋለን ብሎ አውርዶት ፣ ስው ለገደለበት እስር ቤት ያስገባዋል። ክዚያም ነገር ቀዘቀዝ። መለስ ግን ይህንን አረሳም ቂሙን ሊወጣባቸው ፈልጎ አልአበሻን አስገብቶባቸው ክፍልፍላቸውን አወጣ።

እንግዲህ ሊረሳ የማልፈልገው ነገርከትግሬ የእስላም ኮሚቴ በፊት በደር ግዜ ፣ የትምህርት ሚኒስተር ክርስቲያኖች ነበሩ ታድያ በእርዳት ከሳውዲ ሱፍ ለተማሪዎች ሲመጣ ይሄ ለነሱ ምን ያስፈልጋል ካኪያቸውን ይልበሱ ብለው ካኪ ነበር የሚስጡዋቸው እነሱ ሱፉን አውጥተው ይቸበችቡታል። በደርግ ግዜ አንድ የእስላም ትምህርት ቤት ብቻ ነበር እሱም ብዙ ተፀኖ ይደረግበት ነበር። ግን በትግሬዎች ዘመን የትምህርት ሚኒስተሩ እንዳለ ሆኖ የእስላሞች ጉዳይ በትግሬዎች በእስላም ኮሚቴ ስለሚፈፀም ብዙ መድረሳዎች ተከፍቶ ነበር፣ እድሜ ለአማራ ሙስሊሞች የትግሬ መሪ አንስተው እራሳቸው ስልጣኑን ከያዙ ይሄው ከስላሳ አመት በላይ ነው ። ግን አንድም መድረሳ አንድም መስጊድ አልተስራም ። የእስላሙን መሪ አይታቹሁት እንደሆን አንድ አሙስ የቀረው ነው። እንዴት አርጎ ነው ቀልጠፍ ብሎ የእስላሙን ጉዳይ የሚያስፈፀመወ እናንተው ፈረዱኝ ። \\

ይህንን ጉዳይ አልጨረስኩም ተመልሼ እመጣበታለሁ። ጠብቁኝ። ገና ብዙ አለ። እስላሞች ምን ያህል ምስጋና ቢሶች እንደሆኑ አስረዳቹዋለሁ።

part two comming

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Schools should accommodate a chapel for the pupils.

Post by Ethoash » 13 Apr 2022, 15:57

የታላቁ መሪ ለእስላሞች የስጣቸው መብቶች

በደርግ ግዜ ለሁምራ የሚሄዱ ስዋች በኮታ ነበር ። መቶ ስው ከሆነ መቶ ስው ከሄደ እምራ የሚሄዱ ስዋች ይቆማል ማለት ነው። ይህ ማለት ሀይማኖቱ ገንዘብ ካለህ በእድሜህ አንድ ግዜ ሂድና መካን ዘይር የሚልህን መንግስቱ ደርግ በኮታ በቃህ ይልሀል ማለት ነው። ግን ክርስታኖች እየሩሳሌም ለምሄድና ለመሳለም ቢፈልጉ ያለምንም ኮታ መሄድ ይችላሉ ግን ገንዘብ ስለሌላቸው መሄድ ባይችሉም።

ይህ እንግዲህ ደርግ እውነት እስላምን ፈርቶ ሳይሆን ፣ እስላሞች ሳውዲ እየሄዱ እንዳይቀሩና ስሙን እንዳይሳጡት ብሎም ሊሆን ይችላል ። ለማንኛውም በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ማለት ነው። ደርግ ስለሀይማኖት ደንታም አይስጠውም የሚሉ ሊኖሩ ይችላሉ ግን ደርግ በደንብ እስላሞችን በፍፁም አያምንም ነበር። ለምሳሌ አረብ አገር የተላኩት አምባሳደሮች በሙሉ ክርስታኖች ነበር ። ግብፅም ውስጥ የመን በል ሳውዲ በል ሁሉ ቦታ ክርስታን ነው የሚልከው ። ጁቡቲ ሳይቀር ክርስቲን ይልካል መሌ ግን እስላሞቹ ሀገር እስላሞች ፣ ጁቡቲ ደግሞ ሱማሌ ኢትዬዽያን አምባሳደር በመላክ ታላቅ የእስላሞች ላይ እምነቱን ቢያሳይም የአማራ እስልሞች ከድተውታል እሱም ደህና አርጎ አግብቶላቸዋል አበሼን በመጥራት የት አባታቸው።

በሐይሌ ስላሴ ግዜ ደግሞ ትንሽ እናውር ። በሐይሌ ግዜ አንድም መስጊድ አልተስራም ፣ ቤቴክርስቲያን በየቦታው ልክ እንደ 7/11 ሲከፍት ። አንድ መስጊድም አልስራም ወይም እንዲስራም መሬት ወይም ፍቃድ አልስጠም ። መንጌም የሊቢያ መሪ አንድ ትልቅ መስጊድ ልስራ ስል ከልክሎታል ማለትን ስምቻለሁ። ቡና ቤት ወይ የማታ ዳንስ ቤት ልክፈት ፣ ሁቴል ልክፈት መጠጥ እንደ ውሃ የሚፈስበት ቢል ኖሮ ከልካ አነበረውም።

ወድ ንጉስ ሐልዬ እንምጣ ፣ ንጉስ ሐልዬ በጣም ደፋር እና አይን ያወጣ መሪ ነበር። ድሬደዋ የተወለደባት የኖረባት ክፍለ ሀገር ሄዶ ፣ በሐረረ በር ላይ ትልቅ ቤተ ክርስቲያን ስራቶ ማን አለቃቸው እንደሆነ ለማሳየት በሐረር እስላሞች ተላግጦባቸዋል። እንደውም መስጊዱን ነው ወደ መስጊድ የቀየሩትን ማለት ስምቻለሁ። ግን ለግዜው የቱን መስጊድ እንደሆን ስላላውቑሁ ለግዜው ትቼዋለሁ።

ሐይልዬ መቶ በመቶ እስላም የሆኑ ክልል ሄዶ ቤተክርስቲያን መስራት ስራዬ ብሎ ተያይዞት ነበር። ለምስሌ ሱማሌ ሀገር ሄዶ ቅሊቢን ስርቶዋል በኋላ ግን ለሱማሌ እስላሞች ታላቅ ገቢ ማስገኛ ሆነና ቀረ። በጉራጌም ሀገር ሄዶ መቶ በመቶ ሚስልሞች አካባቢ ቤተክርስቲያን ይስራል አንድ ቄስ ብቻ ሲቀድስ ይኖራል ። እንግዲህ መንጌ በክርስትና በሀይማኖት ካላመነ ማነ ነው ለዚህ ቄስ ደሞዙን የሚከፍለው። ያው ቤተክርስቲያኒቱዋ አይደልም። በየቦታው የቤንጤን አደራሽ እንደዘጋ ለምን ይሄንንም ቤተክርስቲያን አንድ ቄስ ብቻ የሚኖርበትን ለምን ወርሶ ወድ ቀበሌ መስብስቢያ አላረገውም። እንደገና መንጌ የእስላም ጥላቻና ፍርሀት ብቻ ነበረበት ምክን ያቱም ከመኝታው ተነስቶ ሀረቦች ጠላቶቻችንን አስታጠቁ ይለንና በማታው ደግሞ የሀረቦችን ጥቁር ዘይት ቢኖረን ማንም ከኢትዬዽያ ልገንጠል አይልም ነበር ይለናል ። ኦነግንና ወይኔ ሲነጋ ነው። \ ግን መለስ ታላቁ መሪያችን እግዛብሔር ውሃ ስጥቶናል ፣ ውሃችንን ወድ ዘይት መቀየሩ እኛ ፋንታ ነወ። ብሌ ከአዲስ አበባ እስክ ጅቡቲ ባቡር በውሃ እንደሚሄ አሳየን። ያታላቅ መሪ

ግና አልጨረስኩም እንዳልኩት ሐይልዬ ምንም መስጊድ አልስራም በሱ ዘመን ምንም አልተስራም ግን ጣሊያኖች አንዋርን መስጊድ ። በኒን ስፈር መስጊድን ስርተው ለእስላሞች ስጡ። በህታም የሚገርመው ደግሞ አንዋር መስጊድና በኒን ስፈር መስጊድን ሲስሩ ብዙ የንግድ ቦታዎችንም አብረው ስርተው መስጊዲ የንግድ ቦታ እንዲሆን አርገውታል። ለምስሌ የክርስታኖች ሽርሽ ዝም ብሎ ከመንገድ ወጣ ያለ ምንም ንግድ የማይነገድበት ቦታ እንደውም ተመርጦ ይመስለኛል ግፋ ካለ ገንዘብ የሚያስገነው የመቃብር ቦታ አካቶ ስለሚይዝ ነው።

እንግዲህ አፃ ሐልዬ እንግሊዝ ነበሩ ጣሊያኖች አንዋር መስጊድን ስርተው ለእስላሞች ሲስጡ። ጣሊያን ወጥቶ አፃው ሲመለሱ እንግዲ የተስራ መስጊድ ማፍረስ አይችሉም ። ስለዚህ እቴጌ መነን መላ ፈልጋ ራጉዬልን ከአንዋር መስጊድ አጠገብ ስራቸው። በሱዋ ቤት ማን አለቃ እንደሆን ለማሳየት ነበር ነገር ግን እስላሞች እንዴት ጨዋ እንደሆኑ አሳይዋት።

እንግዲህ እስላሙ ምንም ያህል ጨዋ ቢሆንም የራጉሄል ቄሶች ግዜ ጠብቀው የራጉሄል ታቦት አልንቀሳቀስም አለ ። አንዋር መስጊድ ካልፈረስልኝ ብሎዋል ብለው ለደርግ ይልኩበታል። ድርግም በዚህ ምስጋና ይግባውና። አልንቀሳቀስም ካለ መጥቼ በሳንጫ ቂጡን ብዬ ነው የማንቀሳቅስው ብሎ ላከባቸው ። ከዚያ በኋላ አንድም ምጪጭ አላሉም።

በአብይ ግዜ። በአብይ ግዜ እነዚህ ኦርቶዶክሶች ልባቸው ያበጠባቸው ዘጠኝ የወለዱ እንዋጋ ብለው ከነብር የላኩበት ። በየግዜው አተታ ማንሳት ጀምረዋል መንጌን ሊያስናፍቁኝ።
አንደኛ ኦሮሞ በኦሮሞ አይፀልይ ብለው ። ኦሮሞ የራሱን ሲኖዶስ አቋቋመ
ሁለተኛ ኦሮሞ በሽገር እረቻን አያክብር ማናቸውና ነው።
ሶስተኛ እስላሙ በአብዬት አደባባይ ፍጡር አያርግ ።

እራተኛ እሳልም ተማሪዎች ስላት አይስገዱ።

ለዚህ መልስ ዩኒቨርስቲ ያሉ እስላም ተማሪዎች ተምርና ሳንቡሳ ሾርባ እንዲቀርብላቸው ። ጠዋት ፆማቸውን ሲይዙ ቁርሳቸው ተዘጋጅቶላቸው እንዲበሉ ሐላል እንዲበሉ መደረግ መጀመር አለበት ። መስጊድም አንድ አደራሽ እንዲስጣቸው። እኛ ጠጪና ቁማርተኛ ልጆች ከምናፈራ እስላም በጥራት ልጆቻችንን በስነስርዓት ይዞ ያሳድግልን ባይ ነኝ። እንቢ ካለ አረብ አገር ሄዶ ብድር ወይ እርዳታ ተቀብሎ የእስላም ዩኒቨሪስቲ መስራት ነው። ጣጣ የለም።

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Schools should accommodate a chapel for the pupils.

Post by Abere » 13 Apr 2022, 16:03

ዐመድ

ስለ በዐመዳሞች ዘመን የነበረውን የእስልምና እምነት ተከታዮች በደል እኮ ዐመድ አልብሰኸው እያለፍክ ነው። እናቱ ውሃ የሄደችብት እና የሞተችበት ህጻን እኩል ያለቅሳሉ። መንግስት ሊሰራ የሚችለው እና መንግስት ላይሰራ የሚችለውን ለይተህ የማትውቅ ድልብ መሃይም ነህ። እንደት?

የአክሱም ከተማ ሙስሊም ኗሪዎች የእሬሳ መቅበሪያ ቦታ የላቸውም። እየተንከራተቱ ነው። የማዘጋጃ ቤቱ የመቃብር ቦታ መፍቀድ መንግስታዊ ገደታ ነው - የግብር ከፋዮች ገንዘብ በዚህ አግባብ ለማጥፋት ህጋዊነት አለው። ህዝቡም የመጠየቅ መብት አለው።

-- የህዝብ ትምህርት ቤት ግን ከሃይማኖት እና ከፓለቲካ የጸዳ መሆን አለበት። ሳይንስ፥ቴክኖሎጅ፤ምርምር እንጅ የአምልኮ ቦታ መሆን አይችልም። እንደዛ ከሆነ የመጽሀፍ ቅዱስ እና የቁራን ኮሌጆች እራሳቸውን ችለው ሊከፈት ይችላል። እንደዚህ አይነቶች ተጓዳኝ ፍላጎቶች ለግል በለሃበት ምቹ ዕድል ይፈጥራሉ - የግል ኮሌጆች የእስላም እና የክርስቲያን ዩኒቨርስቲ ብለው ሊከፍቱ ይችላሉ። የግብር ከፋዮች ሃብት የአጠፋፍ መንገድ ቅደም ተከተል አለው። ስለዚህ ይህ የግል ፍላጎት ነው። ለምሳሌ በምዕራቡ አለም የወንዶች ብቻ እና የሴቶች ብቻ ኮሌጆች ወይም ዩኒቨርስቲዎች አሉ። ሌላው አለም ጾታ መሰረት ያደረገ ኮሌጆች ስለ አሉት መንግስት የሴቶች ብቻ ይክፈትልን ተብሎ ሰላማዊ ሰልፍ ወይም ሁከት አያስፈልግም። የግል ባለሃብት ይህን ማድረግ ይችላል። የህዝብ ኮሌጆች በምዕራቡ አለም ወጭ ቆጣቢዎች ናቸው - ያየሁት አይቀረኝ ምረን የገባ ሁሉን አድርጉልኝ ባዮች አይደሉም። They measure their cost and revenue based on learning outcome. They are accountable to their respective local governor. Don't be a kid a candy store. And don't sheepishly politicize everything. People in Ethiopia regardless of their faith are devoid of a bsolute bare minimums of survival. Their belly is aching for food, body for cloth, mind for education, and overall health and welbeing. You thugs, cut your cra.p out.

Ethoash wrote:
13 Apr 2022, 14:47
አቶ ኢዲኤፍ

አቶ ስይጣንና አቶ አቡዋሯን ዝም በላቸው። ጣጤቴ ናቸው። በዚህ ላይ ምንም የማያገባቸው ኤርትራዊ ናቸው።

ልብ በል የእስላም ጠላት ክርስቲያኑ አማራ አይደለም እስላሙ አማራ ነው። አንድ ታሪክ ልንገርህ። ወርቃሞቹ አማሮችንና ኦሮሞችን ከደርግ አገዛዝ ሲያወጡ ። የእስላም ኮሜቴ አቋቁመው አንድ ወርቃማ ሾሙ ። ይህም ወርቃማ ሳወዲና አረብ አገሮች በመሄድ አረቦችን አሳምኖ ብዙ እርዳታ ያገኛል በየቦታው እስላም መስጊድ በየቦታው መደረሳ መክፈት ጀመረ። ታድያ እነዚያ ቡዳ አማሮች አንጀታቸው ቅጥልጥል ብሎ የሚያረጉትን ያጣሉ መደረሳ በዛ እያሉ ማጉረምረም ይጀምራሉ። ስላት አዛን ረበሽን ማለት ይጀምራሉ። መለስ አልስማ ብሎዋቸው እስላሞች በሐገሪቱ መብት እያገኙ መገስገስ ጀመሩ። ታድያ ክርስታኖቹ አማሮች የእስላሞችን ደጋማ ጎናቸውም ያውቁ ነበርና ። ለምን ትግሬ የእስላም ተወካይ ይሆናል እያሉ እስላሞቹን መጎስጎስ ይጀምራሉ። መቼም ሚድያው በእጃቸው ነው። እስላሙን ሞጎትጎት ይጀምራሉ። ይህም ብዙም አልስራላቸውም ስለዚህ ሌላ ዜዴ መፈለግ ጀመሩ። ያ የሚፈልጉት ድክመት ተገኘ የእስላም ኮሚቲ መሪ ብዙ አቶቢሶች በስሙ ያስገባልሀል። ይህ እንግዲህ ክፍተት ተገኘ ማለት ነው። ክርስቲያኖች አማሮች እንዴት በመስጊድ ስም የለመነውን ገንዘብ በሱ ስም ያስገባል እያሉ መወትወት ጀመሩ ። ይህ እንግዲ የወሎን እስላሞች ገብጋባዎቹን ልብ ገዛ እና ከክርስትያኑ ጋራ በመሆን መቶ ሺህ የሚሆኑ ሙስሊሞች ይባላል ግን የአማራ ሙስሊሞች ስላማዊ ስልፍ በትግሬዎ የእስልምና ኮሚቴ ሊቀንበር ላይ ወጡበት። ይህ በእንዲህ እያለ በሞቅታ እነዚህ ሙስሉሞች የትግሬዎን መሬ ስላት ስግዶ ሲወጣ ሊይዙት ሲፈልጉ ሹጉጡን አውጥቶ ስወ ገድሎ ሮጦ አመለጣቸው። (እንግዲ እኔ አነበርኩም እንደስማሁት ነው።)

ከዚያም መለስ ያራዳ ልጅ ካልፈለጋችሁት እናወረደዋለን ብሎ አውርዶት ፣ ስው ለገደለበት እስር ቤት ያስገባዋል። ክዚያም ነገር ቀዘቀዝ። መለስ ግን ይህንን አረሳም ቂሙን ሊወጣባቸው ፈልጎ አልአበሻን አስገብቶባቸው ክፍልፍላቸውን አወጣ።

እንግዲህ ሊረሳ የማልፈልገው ነገርከትግሬ የእስላም ኮሚቴ በፊት በደር ግዜ ፣ የትምህርት ሚኒስተር ክርስቲያኖች ነበሩ ታድያ በእርዳት ከሳውዲ ሱፍ ለተማሪዎች ሲመጣ ይሄ ለነሱ ምን ያስፈልጋል ካኪያቸውን ይልበሱ ብለው ካኪ ነበር የሚስጡዋቸው እነሱ ሱፉን አውጥተው ይቸበችቡታል። በደርግ ግዜ አንድ የእስላም ትምህርት ቤት ብቻ ነበር እሱም ብዙ ተፀኖ ይደረግበት ነበር። ግን በትግሬዎች ዘመን የትምህርት ሚኒስተሩ እንዳለ ሆኖ የእስላሞች ጉዳይ በትግሬዎች በእስላም ኮሚቴ ስለሚፈፀም ብዙ መድረሳዎች ተከፍቶ ነበር፣ እድሜ ለአማራ ሙስሊሞች የትግሬ መሪ አንስተው እራሳቸው ስልጣኑን ከያዙ ይሄው ከስላሳ አመት በላይ ነው ። ግን አንድም መድረሳ አንድም መስጊድ አልተስራም ። የእስላሙን መሪ አይታቹሁት እንደሆን አንድ አሙስ የቀረው ነው። እንዴት አርጎ ነው ቀልጠፍ ብሎ የእስላሙን ጉዳይ የሚያስፈፀመወ እናንተው ፈረዱኝ ። \\

ይህንን ጉዳይ አልጨረስኩም ተመልሼ እመጣበታለሁ። ጠብቁኝ። ገና ብዙ አለ። እስላሞች ምን ያህል ምስጋና ቢሶች እንደሆኑ አስረዳቹዋለሁ።

part two comming

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Schools should accommodate a chapel for the pupils.

Post by Ethoash » 13 Apr 2022, 16:32

አቡሯ

፤አንተን ማናገር እራሱ ትግስት ያስጨርሳል። የክርስታኖች ትምህርት ቤት ብቻ ነበር እኮ በሐልዬ ግዜ ናዝሬት ትምህርት ቤት የማን መስለህ የቤንጤዎች ነው።

እስላሙ መብቱን ሲጠይቅ ሄዳቹሁ የራሳቹሁን የግል ትምህርት ቤት ክፈቱ ጨዋታ ከመጣ እኮ ። ታክሱን የሚከፍለው በስማን ያ በመቶ እስላሙ ነው። እስላም በከፈለው ነው ወይ አንተ ትምህርት ቤት የምት ሄደው። መንግስት ለእስላሙም ዩኒቨሪስቲ ማቋቋም አለበት ወይም ያለውን መጋራት አለበት።

ይህ እኮ ብዙ ጣጣ የለውም አንድ እስላም የዩኒቨርስቲ ተማሪ ስድስት ስዓት ላይ ፍጡሩን ያፈጥራል ፣ የዛን ግዜ ሳቡሳ ፣ ቴምር እና ሾርባ ታቀርብላቸዋለህ ። ክርስቲኖቹ ምሳቸውን በአራት ስዓት ብልተው ጨርስዋል ብንል ። ለእስላሞቹ ፍጡር በተለይ ይዘጋጃል ወይ ክርስታኑም እስላሙም አንድ ላይ እራቱን አብሮ ይበላል። ምን ችግር አለው ።

ሁለተኛ እስላሙ እራቱን በስምንት ስዓት ይበላል ማለት ነው ። ክዚያ በኋላ ቁርስ አስር ስዓት ወይም አራት ኤኤም ላይ እስላም ተማሪዎች ቁርሳቸውን ይበላሉ ስግደው ይተኙና ጠዋት ለትምህርት ይዘጋጃሉ ማለት ነው። በጣም ቀላል ነገር ነው። ይህንን ብታረግ አሁን ማንን ትጎዳለህ ።ወይስ ችክ ብለህ አገር ትበጠብጣለህ። እንዳልኩህ እኔ ሐይማኖተኛ አይደለሁም በህይምኖትም አላምንም ግን ሁሉም ሀይማኖቱን ለማክበር መብት አለው ባይ ነኝ። እዚህ ነጮች አገር ላይ ታመህ ሆስፒታል ገብተህ ሐላል ምግብ ነው የምትፈልገው ብለው ሐላል ምግብ ይስጡሃል ። እዚህ ነጮቹ ሀገር ላይ አሜሪካንን አላውቅም። እንደውም ባይገርምህ ነው ቴምርና ሳንቡሳ ባያመጡልህ ነው የሚገርመኝ።

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: Schools should accommodate a chapel for the pupils.

Post by EPRDF » 13 Apr 2022, 16:45

ወንድሜ ኢቶአሽ

አየህ፣ የኢትዮጵያ ኃይማኖት ተቋማት የገንዘብ መካበቻና የሙስና መናኸሪያ ቦታዎች ከሆኑ ሰነባብቷል፣ የክርስትያኑም የእስላሙም።

የእስላሙ ጠላት እስላሙ ነው ያልከው በኣንፃራዊ የምስማማበት ሐሳብ ነው። ለምሳሌ የክርስትያኑን ተቋም ካየን፣ ውስጡ ያሉት አባሎች ባብዛኛው በኣካዳሚክስም በመንፈሳዊም ትምህርት በሚገባ የተማሩና የኃይማኖትንም ሆነ የፖለቲካውን ሁኔታ የመዘወር ብቃት ያላቸው ግለሰቦች ናቸው።

ወደ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ስንመጣ፣ ከጊዜ ወደጊዜ ነገሮች ፍፁም ባይሆኑም እርግጥ ተሻሽለዋል፣ በኣቢይም ዘመን በመንግስት ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ በሐገሪቷ ታሪክ የሙስሊም መጅሊስ ሙሉ ዕውቅናን አግኝተዋል፣ ግን ቢሆንም ታድያ ከእስከ አሁን ብዙ አልተሰራም። ማነቆ የሆነውም ያልተማሩ ብቃት የሌላቸው ስዎች መድረኩን ለመቆጣጠር የሚያደርጉት ሩጫ ነው። ስለዚህ፣ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ሼኾችና ቃልቻዎቹን በኃይማኖት ትምህርትና ጉዳዮች እንዲያተኩሩ ወደ መስጊድ መሸኘት፣ መጅልሱና የእስለምና ጉዳዮች ማእከልን በተማሩና ብቃት ባላቸው ሰዎች እንዲዋቀርና እንዲመራ ማስቻል አለበት። ይህንን ማሳካት ካልቸለ፣ እራሱ ላይ እንጂ ማንም ላይ እንዳያማርር።
Ethoash wrote:
13 Apr 2022, 15:57
ወድ ንጉስ ሐልዬ እንምጣ ፣ ንጉስ ሐልዬ በጣም ደፋር እና አይን ያወጣ መሪ ነበር። ድሬደዋ የተወለደባት የኖረባት ክፍለ ሀገር ሄዶ ፣ በሐረረ በር ላይ ትልቅ ቤተ ክርስቲያን ስራቶ ማን አለቃቸው እንደሆነ ለማሳየት በሐረር እስላሞች ተላግጦባቸዋል። እንደውም መስጊዱን ነው ወደ መስጊድ የቀየሩትን ማለት ስምቻለሁ። ግን ለግዜው የቱን መስጊድ እንደሆን ስላላውቑሁ ለግዜው ትቼዋለሁ።
እነሆ ከታሪክ ማህደር

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Schools should accommodate a chapel for the pupils.

Post by Abere » 13 Apr 2022, 17:03

ዐመድ፤

የተጨነክ ዕረፍት ዐልባ ወያኔ ነህ። ይህን የአንተን ተራ የፌዝ ተቆርቋሪነት ማንም ኢትዮጵያዊ ያውቀዋል። የቀበሮ ባህታዊ መሆንህ ግልጽ ነው።

ዘመናዊ ትምህርት በኢትዮጵያ ከተጀመረ ብዙ ዕድሜ አለው ማለት አይቻልም። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እራሱ ከ60 ወይም 65 አመት በታች ነው ከተቋቋመ -በንጉሱ ዘመን ማለት ነው። ስለዚህ ሁሉ ነገር ለምን በአንድ ጊዜ አልሆነም ይህ ወይም ያመንግስት ጨቋኝ ነው ማለት ስህተት ብቻ ሳይሆን የአጭበርባሪዎች ነው። የሃይማኖት መሰረት ያደረጉ ማናቸውም ኮሌጆች ይሁን ትምህርት ቤት በግል ወይም በእራሳቸው በሃይማኖት ተቋም እንጅ በህዝብ ወይም መንግስት ትምህርት ቤት መሰጠት የለባቸውም። ከሳይንስ እና ምርምር ወይም አካዳሚክ ስራ ጋር አይሄድም። ብትፈልግ ቅዱስ አመለክ ወይም ቁልቋል ጂን በግልህ ማድረግ ትችላለህ - በግብር ከፋዮች ገንዘብ ግን ማድረግ አይቻልም - በርካታ ኢኮኖሚያዊ አገራዊ ችግሮች አሉ። ሃኪም፤መሃንድስ፤ የእርሻ ፥ የሂሳብ ፤ሳይንስ ወዘተ ባለሙያ ትፈልጋልች አገሪቱ፡ ቀልድህን ከወያኔህ ጋር ተሳፈጥ- የሶስተኛ ክፍል ወያኔዎች የአገር አቅጣጫ ሊመሩ አይችሉም።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Schools should accommodate a chapel for the pupils.

Post by Ethoash » 13 Apr 2022, 17:24

ይህ የመጨረሻዬ ነው።

አቶ አቡዋሯ

የት ቦታ ነው ትምህርት ቤት ወስጥ የስልምና ትምህርት ይስጥ ያልኩት። ለምሳሌ ጥቁር አንበሳን እንመልከት ለበሽተኞች ምግብ ያቀርባል እንበል ። እስላም በሽተኛ ካለ ለዚያ በሽተኛ ሐላል ቢያቀርብ ምድርና ስማይ ይገለባበጣል ወይ። ቀላል እኮ ነው ድሬ በጥሩ ዘመን አንድ እስላም ስርግ ሲያረግ የክርስቲኖችንም ምግብ አዘጋጅቶ ነው የሚደግስው። ለእስላሙ ለብቻ ለክርስቲያኑ ለብቻ እንግዲህ እስላሞቹ ግንዘብ ስላላቸው ይህንን ሊያረጉ ይችላሉ ትለኝ ይሆናል ግን እስላሞቹ ላይ ምንም የፈጠረው ጫና የለም ።

አሁንም ዩኒቨርስቲ ውስጥ እስላሞች እንፆማለን ካሉ ግልግል አይደለም ወይ ። መጠት ከመጠጣት ፓርቲ አርጎ ከመረበስ ስላት ቢስግዱ አይሻልም ወይ። ለዚህም በትንሽ ወጪ ሁለቱንም ሀይማኖቶች ማስተናገድ ይቻላል።

አለበለዚያ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ፣ አፃ ሚኒልክ ትምህርት ቤት እና በመላው የመንግስት ትምህርት ቤት ብክርስታኑ እና በእስላሙ ታክስ ነው ለአስተማሪ የሚከፈለው።ስለዚህ ትምህርት ቤቱና ዩኒቨሪስቲው እስላሞችን አላስተናግድም ካለ። ቀላሉ መንግድ መንግስት የእስላሞች ዩኒቨሪስቲ ማቋቋም አለበት ወይም እስላሞች ታክሳቸውን ለእስላም ትምህርት ቤት እንዲለግሱ መፍቀድ አለበት።

እዚህ አሜሪካ አገር ሀብታሞች ሲለግሱ ታክስ ይቀነስላቸዋል ። ልክ እንደዚያው እስላሞች ለእስላም ትምህርት ቤት የተወስነ ገንዘብ እንዲስጡ ቢፈቀድላቸውና ያ ገንዘብ የእስላም ትምህርት ቤቶችን ይስራል ባይ ነኝ። ይህ ብቻ አይደለም ዶክተር ብርህኑ የእስላሞችን ጉዳይ ስለማይፈፀም ሌላ የእስላሞች ተወካይ የእስላሞች ትምህርት ሚኒስተር መሆን አለበት ። ይህ የትምህርት ሚኒስተር የእስላሞችን የትምህርት ጉዳይ ይከታተላል። ከውጭም እርዳታ ተቀብሎ ትምህርት ቤቶችን ይገነባል

አቶ ኢድኤኤፍ ፣ ይህንን ተጠቅሶ ነበር ግን አማራ ወይ ኦሮሞ የእስላም ኮምቴ ተጠሪ ቢደረጉ ምንም አይስሩም ። የሚስሩት ትግሬዎች ናቸው ። የአየር መንግዱን ጉዳይ ተመልከት ። የትግሬ የእስልምና ተከታ በነበር ግዜ ብዙብዙ የእስልምና መድረሳዎች ተከፍተው ነበር በአረቦች እርዳት አረቦች ወድ ውኋላ አይሉም የእስላም ዩኒቨርስቲ ለማቋቋም ዋናው ነገር አፈ ቅቤ ስው መላክ አለብን። አማሮች ክብሬ ይቀንሳል ይልሀል። እንዴት ብዬ ልለምን ይልሀል ወይ አንተ እንዳልከው አንድ የእድሜ ዛኒጋባ ሽማግሌ አንድ አሙስ የቀረው ሽማግሌ መናገር መቆም የማይችል እንዴት አርጎ ነው የአረቦችን እርዳታ የሚጠይቀው እንደውም አቶ ሜንጫን ብናረገው ብዙ ትርፋቶችን እናገኛለን ባይ ነኝ። እሱ ተናግሮ የማሳመን ብቃት አለው አረብኛውንና እስልምናውን ከቻለ።

Post Reply