Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የውሻ እና የዝሆን እርግዝና ውጤት ይመስላል - የትግሬ-ወያኔ እና የኤርትራ የድልፍሬ ልዩነት።ወያኔ(ውሻ) አንድሰሞን አርግዘን 9 ውሻ ቡችላ ስወልድ እንደት ኤርትራ(ዝሆን)እያለች ታስባለች

Post by Abere » 12 Apr 2022, 11:59

የውሻ እና የዝሆን እርግዝና ውጤት ይመስላል - የትግሬ-ወያኔ እና የኤርትራ የድል ፍሬ ልዩነት። ወያኔ(ውሻ) አንድሰሞን አርግዘን 9 ውሻ ቡችላ ስወልድ እንደት ኤርትራ (ዝሆን) እያለች ታስባለች። ኤርትራ ትስቃለች!

ምሳሌያዊ አነጋገር ነው። ዝሆን ለውሻ ስታስረዳ በአንድ ወቅት ብናረግዝም የውሻ እርግዝና እና የዝሆን ይለያያል - በማለት ዝሆን ልጇን ስትወልድ ውሻን በመጥራት አዬሽ ውሽት እኔ 2 አመት አርግዠ የወለድኩት ልጅ አንቺ ከቀፈቀፍሻቸው ጋር ሲነጻጸር። ደግሞ የውሻ ዕድሜ አጭር ነው አንችም ቡችሎችሽም ቀድማችሁ ትሞታላቸሁ፥ እኔ ደግሞ ገና ብዙ ዘመን ብዙ የልጅ ፍሬ አያለሁ። ወያኔ 9 ብጥስጣሽ የጎሳ ክልል ፈጠረች በድንፋታም የምዕራባዊያን ዕርዳታ ብር እና የተዘረፈ ገንዘብ በመጠቀም የእዩኝ የእዩን ጩኸት አበዛች - የውሻ ጩኸት ማለት ነው። እናት ውሻዋ ወያኔ ቅድምያ ተደመሰሰች - እናት ወያኔዎች ስዩም መስፍን እና ዐባይ ጸሀይ እስከ ወዳኛው ተሰናበቱ። የውሻ ጩኸት ሌላ የጫካ ንጉስ አመጣባቸው። የአንበሳ - የአማራ ፋኖ ሃይል።የአንበሳ ክንድ ከወልቃይት ሁመራ ደቁሶ አወጣቸው። ራያ ላይም የሞት ሞት እየተፍገመገሙ ነው። መቸም አንበሳ በዋለበት ጅብ አይጠፋም። ጅብ ኦነግ አንበሳ አድኖ ከገደለው ላይ ይፎክራል። የሙሉ ራያ ጉዳይ ከጅቡ ኦነግ አፍ እንደት ይወጣል ከሚለው ላይ ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የውሻ እና የዝሆን እርግዝና ውጤት ይመስላል - የትግሬ-ወያኔ እና የኤርትራ የድልፍሬ ልዩነት።ወያኔ(ውሻ) አንድሰሞን አርግዘን 9 ውሻ ቡችላ ስወልድ እንደት ኤርትራ(ዝሆን)እያለች ታስባ

Post by Ethoash » 12 Apr 2022, 12:32

አቶ አቧራ

እውነትም አቧራ ነህ። አንተ ባንዳ እንዴት ወነኖች ህን ወርቃማዎችን አብጠልጥለህ ኤርትራኖችን ትክባለህ። ይህ ታላቅ ወርደት ነው ላንተ ባንተ ቤት ግን ውሻን መናቕህ

ይህቺ ፱ ክልል በጣም አቃጥላሀለች ። ግን ድሮ ቀረ አንዱ አንዱን መግዛት አማራ ለስፋሪ ቀርቶ ግብፅን የሚያበላ አፈር አለው የማንንም ሀብት ሳይፈልግ መኖር የሚችል ነው። እንዳልኩት አባይ በሚውስደው አፈር መቶ ሚሊዬን የግብፅ ሕዝብ ይሆራል ስለዚህ አማራ ራሱን ችሎ የተረፈውን ከኦሮሞ ጋራ በንግድ ይለዋወጣል።

እስቲ ማንን ጎዳ ኦሮሞን ኦሮሞን ቢያስተዳድር ። ይህንን የሚመልስልኝ አለ ወይ ። ለሁሉ ችግር ኢትዬዽያ ውስጥ ላለው አማራ ነው መነሻው ። እናንተ ባትኖሩ ምን ያህል ኢትዬዽያ ታድግ ነበር በስላሳ የወያኔ ቀኝ ግዛት ግዜ ኢትዬዽያ ምን ያህል እንዳደገች ማየት ይበቃል በአብይ በአማራ አገዛዝ ደግሞ ሁለቱን አመት በጦርነት አገባደድነው ፣ ገና አዲስ ጦርነት ለመቀስቀስ አማራው ከኦሮሞ ጋራ ነገር ይፈልጋል ልክ እንዳንተ አይነቱ አቧራ

ደግሞ ወንዱ አንበሳ አይደለም የሚያድነው ሴቱዋ ናት ወንዱ ስነፍ ነው ተኝቶ ሲያበቃ ሴቱዋ በገደለችው ነው እሱ የሚበላው ፣ እንደአንበሳ ስነፍ ፍጡር የለም በአብዛኛው ሲያንቀላፋ ነው የሚወለው።

ጀብ በሌላ በኩሉ በጣም ብልጣ ብልጥ ነው በህብረት ነው ሀይለኛ ጠላታቸውን የሚያጠቁት። ጅብ ሴቱዋ ናት ንግስት ወንዱ በሴቱዋ ነው የሚታዛዘው ፣ ሴቱዋም ከወንዱ ትተልቃለች።

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የውሻ እና የዝሆን እርግዝና ውጤት ይመስላል - የትግሬ-ወያኔ እና የኤርትራ የድልፍሬ ልዩነት።ወያኔ(ውሻ) አንድሰሞን አርግዘን 9 ውሻ ቡችላ ስወልድ እንደት ኤርትራ(ዝሆን)እያለች ታስባ

Post by Abere » 12 Apr 2022, 12:52

ዐመድ ፤

ምን ትዘበራርቃለህ? ሞኝህን አታል ዐመድ በወርቅ ማንም አይለውጥህም - ልዋልዋጭ ስታዞር ብትውል። አንተ ፀረ-ኢትዮጵያዊ ነህ። ወያኔ ከመቸ ወድህ ነው የኢትዮጵያ ፍቅር ከልቡ ያለው? እኔ እውነቱን ነው የምናገረው። ወያኔ እንደ ውሻ ጭኸቱ አያስቀምጥም ነበር። አማራ በተለይ ይበጠብጥ ነበር -ያ ጉራ ያቆመው ከአራት አመት በፊት ወልድያ ስቴድያም ጥፍራም ወያኔዎች ከተገረፉ በሗላ ነው።አሁን ተንፍሶላችኋል - አንዳንድ ጊዜ ብቻ ወፈፍ ሲያደርግችሁ ኡኡኡ ጆባይደን ያንከባልላችኋል።ይህ ሁሉ ሲዖል በእራሳችሁ ላይ የመጣው አርቆ ከማሰብ ችግር ነው። ይህ ደግሞ በፍሬያችሁ መሰከረ ዛሬ ወያኔ ተደምሧል - ዕድሜው የውሻ ዕድሜ ሆነ ማለት ይህ ነው።

Ethoash wrote:
12 Apr 2022, 12:32
አቶ አቧራ

እውነትም አቧራ ነህ። አንተ ባንዳ እንዴት ወነኖች ህን ወርቃማዎችን አብጠልጥለህ ኤርትራኖችን ትክባለህ። ይህ ታላቅ ወርደት ነው ላንተ ባንተ ቤት ግን ውሻን መናቕህ

ይህቺ ፱ ክልል በጣም አቃጥላሀለች ። ግን ድሮ ቀረ አንዱ አንዱን መግዛት አማራ ለስፋሪ ቀርቶ ግብፅን የሚያበላ አፈር አለው የማንንም ሀብት ሳይፈልግ መኖር የሚችል ነው። እንዳልኩት አባይ በሚውስደው አፈር መቶ ሚሊዬን የግብፅ ሕዝብ ይሆራል ስለዚህ አማራ ራሱን ችሎ የተረፈውን ከኦሮሞ ጋራ በንግድ ይለዋወጣል።

እስቲ ማንን ጎዳ ኦሮሞን ኦሮሞን ቢያስተዳድር ። ይህንን የሚመልስልኝ አለ ወይ ። ለሁሉ ችግር ኢትዬዽያ ውስጥ ላለው አማራ ነው መነሻው ። እናንተ ባትኖሩ ምን ያህል ኢትዬዽያ ታድግ ነበር በስላሳ የወያኔ ቀኝ ግዛት ግዜ ኢትዬዽያ ምን ያህል እንዳደገች ማየት ይበቃል በአብይ በአማራ አገዛዝ ደግሞ ሁለቱን አመት በጦርነት አገባደድነው ፣ ገና አዲስ ጦርነት ለመቀስቀስ አማራው ከኦሮሞ ጋራ ነገር ይፈልጋል ልክ እንዳንተ አይነቱ አቧራ

ደግሞ ወንዱ አንበሳ አይደለም የሚያድነው ሴቱዋ ናት ወንዱ ስነፍ ነው ተኝቶ ሲያበቃ ሴቱዋ በገደለችው ነው እሱ የሚበላው ፣ እንደአንበሳ ስነፍ ፍጡር የለም በአብዛኛው ሲያንቀላፋ ነው የሚወለው።

ጀብ በሌላ በኩሉ በጣም ብልጣ ብልጥ ነው በህብረት ነው ሀይለኛ ጠላታቸውን የሚያጠቁት። ጅብ ሴቱዋ ናት ንግስት ወንዱ በሴቱዋ ነው የሚታዛዘው ፣ ሴቱዋም ከወንዱ ትተልቃለች።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የውሻ እና የዝሆን እርግዝና ውጤት ይመስላል - የትግሬ-ወያኔ እና የኤርትራ የድልፍሬ ልዩነት።ወያኔ(ውሻ) አንድሰሞን አርግዘን 9 ውሻ ቡችላ ስወልድ እንደት ኤርትራ(ዝሆን)እያለች ታስባ

Post by Ethoash » 12 Apr 2022, 13:03

አቶ አቧራ

፤ኤርትራዊ ባት ሆን ኖሮ በቆጨኝ ነበር። አንተ የፈለግዅን ያህል ብታስመስል ኤርትራዊ መሆንህ ያሳብቅብሀል። ነገር እኮ በአማሮች ዘመን በደርግና በሀይሌ ዘመን ዘመዶች ህ በእግራቸው ነበር የሚሄዱት በአባይ ዘመን እንኩዋን ጫማቸውን እግራቸውንም አጥተዋል።

under king Haile and mangstu time Amhara look like this

under the golden

under Dr. rain AGOA banned what the hell.

Post Reply