An obscure mineral mined in Eastern Congo is critical for the production of all modern mobile electronics. It is also responsible for funding dangerous militias who use violence and rape to intimidate and threaten the people who work in the mines.
ነጮች ስለአፍሪካ ልጆች ሲቆረቆሩ እኔ ጠንቀቅ ብዬ ነገሩን አስላስላለሁ። እሺ ለአንድ ዶላር ብለው እነዚህ ልጆች ቀን ሙሉ ይስራሉ እሺ ምን ይጠበስ ይህችንም አንድ ዶላር ይጡ ነው።
ይልቁንስ መፍትሄውን ንገሩን። እኔ መፍቴሄ የምለው እነዚህ ልጆች ኮቦልት የሚያወጡበት መሬት ባለቤትነት ቢያገኙ ማንም መሬታቸው ላይ መጥቶ መቆፈር አይችልም ስለዚህ አንዴ የመሬቱ ባለበት ከሆኑ ባንክ የተሻለ ቴክኖለጂ ስጥቶዋቸው ከአሁኑ አስር ግዜ እጥፍ የሚያመርቱበትን መንገድ ይፈልጋሉ ማለት ነው። ለአርባ ሺህ ልጆች አንዳንድ መሬት መስጠት አይቻልም ስለዚህ በጉሩፕ መሬት ቢስጣቸው ይገላገሉ ነበር።
ሌለው ደግሞ መንግስት ቋፋረውን አርጎ ልጆቹን በቀን አንድ ዶላር መስጠት ነው ። ይህ ማለት አርባ ሺህ ዶላር ለልጆቹ በቀን ይስጣል ግን መንግስት በሜጋ ፋብሪካ ምርቱን ያመርታል ። ይህ ብቻ አይደለም ታክስ በመክፈል ለልጆቹና ለስፈርተኛው በሙሉ ትምህርት ቤት ፣ እክምና ፣ ጥራርቱን የጠበቀ መንደር ገንብቶ ይስጣል ማለት ነው።
ወይ ሌላ መፍት ሄ ያለው ስው ካለ ይምጣ። ይሄ የማሀድን ቁፋሮ የልጆቹ ባልቤትነት ከሆን ። የኤሌትሪክ ካፓኒዎች በቀጥታ ስለሚገዙዋቸው ትርፉን ሁሉም ይካፈላል ። መንግስትም ኢንቪስት ያረገበትን ገንዘብ መልሶ ሽር በመግባት ከተማዋን ያበለፅጋል ማለት ነው።
እንጂ አንድ ዶላሩዋንም ማስቀረት ምፍት ሄ አይመስለኝም። ሌላው ደግሞ በጣም የሚገርመኝ እንዴት ነው መላው አፍሪካ አንድም በተፈጥሮ አብታችን ሳንጠቀም እንዴት ነው አረቦች አንድ ቤንዚን ብቻ ይህንን ያህል እድገትና ብልፅግና ያመጡት ። እነሱ ከኛ ተሽለው ነው ወይ።