ሩጫ የህይወት ሜታፎር፣ የኬይርነት ስነ ምግባር !
ለራሳቸ አላማ ያላቸው፣ ለማህበረ ሰባቸው value add የሚያደርጉ ሰዎች ስነ ምግባር !! ኢትዮጵያ የሰለቻት ለራሳቸው አላማ አልባ የሆኑ ለማህበረሰባቸው ዋጋ ቢስ የሆኑ ቀፎዎች ቀውስ ነው!!
Re: ሩጫ የህይወት ሜታፎር፣ የኬይርነት ስነ ምግባር !
It is the culture, stupid!
Re: ሩጫ የህይወት ሜታፎር፣ የኬይርነት ስነ ምግባር !
ያለምዘርፍ የኋላው ያ10ሺና ግማሽ ማራቶን ክስተት!