Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by Horus » 09 Apr 2022, 02:05

ኢትዮጵያ የሰጠችው ድምጽ ለሩሲያ ሳይሆን ለራሷ ነው። አሜሪካ በኢትዮጵያ ውስጥ ጣልቃ መግባታቸውን በሰፊው ቀጥለውበታል። ካለፈው የሪጂም ለውጥ ግዜ የተለየ ነገር ቢኖር አቢይ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር መራራቁና የህዝቡ ድምጽ መቀዝቀዙ ነው። እነአቢይ ካሜሪካ ጋር ያላቸው ችግር አላበቃም ። ቻይና የራሷ ሃያል የመሆን አላማ አላት ባፍሪካ ቀንድ ። ቱርክ የድሮ ኦቶማን ኢምፓየር አይነት አላማ አላት ባፍሪካ ቀንድና አፍሪካ፣ አሜሪካ ሁሉንም አስወጥታ ብቸኛ አለቃ መሆን ትፈልጋለች ። ስለዚህ አቢይ ለአሜሪካ አንድ መልክት መላክ ነበረበት፤ ያም መልክት እኔን ለማንሳት እስከ ሰራችሁ ድረስ ከኢትዮጵያ ድጋፍ አታገኙም! ደሞም በትንሹም ቢሆን አሜሪካን ሆይ አልፈራሽም የሚል መልክት ነው አቢይ የላከው ። ኢትዮጵያ የሰጠችው ድምጽ ሩሳኢያን መደገፍ ይምሰል እንጂ አሜሪካንን እምቢ ለማለት የተወረወረ ጠጠር ነው ። እኔ በግሌ ወድጄዋለሁ ! የአቢይ ችግር ያለም ሃያላኖች ሻጥር አይደለም! ያቢይ ችግር ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ያለው የራሱ መሪነት ድክመትና ታማኘት ቀውስ ነው !! ያቢይ ችግር ዶሜስቲክ ፖሊሲ እንጂ ፎሬይን ፖሊሲ አይደለም!

Right
Member
Posts: 4871
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by Right » 09 Apr 2022, 04:46

America…Russia…China…Turk…bla bla bla

Abiye Ahmed to the above countries is nothing but a self destructive stu$&pid human being.

This is a man who is leading his people in to darkness by adopting ethnic federalism. The last time the world experienced such a divisive system was in South Africa.

This is a man who is in capable of cleaning out a terrorist group who brought an imaginable destruction to the nation he leads. With 100 million & a huge resource behind him, with in a one year conflict he called 3 unilateral ceasefire, he freed terrorist leaders and allow the terrorist group to control part of the country and dictate the directions of the war.

Ethiopians don’t be destructed by paid cadres and opportunistic figures in removing Abiye Ahmed from power as quick as possible.

Union

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by Union » 09 Apr 2022, 13:58

ሆረስ
አብይ ጭንቀት ውስጥ ነው ያለው። የመንፈራገጥ ምልክት ነው አሜርካንን አለመደገፍ የሚያሳየው እንጂ አንተ እንዳልከው አሜርካንን አልፈራሽም ለማለት አይደለም። አሁን አሜርካንን አልፈራሽም ማለት አይችልም ምክንያቱም የህዝብ ድጋፍ የለውም። አሜርካ ጠንከር ብላ ብትመጣበት ምን ያመጠል ያለ ህዝብ ድጋፍ።
ህዝብ ጠልቶታል። በቃ። ኤርትራም ኢንጂሩ

Horus wrote:
09 Apr 2022, 02:05
ኢትዮጵያ የሰጠችው ድምጽ ለሩሲያ ሳይሆን ለራሷ ነው። አሜሪካ በኢትዮጵያ ውስጥ ጣልቃ መግባታቸውን በሰፊው ቀጥለውበታል። ካለፈው የሪጂም ለውጥ ግዜ የተለየ ነገር ቢኖር አቢይ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር መራራቁና የህዝቡ ድምጽ መቀዝቀዙ ነው። እነአቢይ ካሜሪካ ጋር ያላቸው ችግር አላበቃም ። ቻይና የራሷ ሃያል የመሆን አላማ አላት ባፍሪካ ቀንድ ። ቱርክ የድሮ ኦቶማን ኢምፓየር አይነት አላማ አላት ባፍሪካ ቀንድና አፍሪካ፣ አሜሪካ ሁሉንም አስወጥታ ብቸኛ አለቃ መሆን ትፈልጋለች ። ስለዚህ አቢይ ለአሜሪካ አንድ መልክት መላክ ነበረበት፤ ያም መልክት እኔን ለማንሳት እስከ ሰራችሁ ድረስ ከኢትዮጵያ ድጋፍ አታገኙም! ደሞም በትንሹም ቢሆን አሜሪካን ሆይ አልፈራሽም የሚል መልክት ነው አቢይ የላከው ። ኢትዮጵያ የሰጠችው ድምጽ ሩሳኢያን መደገፍ ይምሰል እንጂ አሜሪካንን እምቢ ለማለት የተወረወረ ጠጠር ነው ። እኔ በግሌ ወድጄዋለሁ ! የአቢይ ችግር ያለም ሃያላኖች ሻጥር አይደለም! ያቢይ ችግር ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ያለው የራሱ መሪነት ድክመትና ታማኘት ቀውስ ነው !! ያቢይ ችግር ዶሜስቲክ ፖሊሲ እንጂ ፎሬይን ፖሊሲ አይደለም!

Union

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by Union » 09 Apr 2022, 14:08

ጨቅላው ንጉሳችን እኮ አስደናቂ ነው። በእሱ እቤት እኮ ራሻን በመደገፍ ራሻ እና ቻይና ከአማራ እና ከኤርትራ ጎን እንዳይቆሙ ምድረጉ ነው። እንጭጭ ሸኔ ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 42934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by Horus » 09 Apr 2022, 17:18

ትግሬው አቶ ዩኒየን ልንገርህ! ተሳስተሃል! ትግሬ ፖለቲካ ቢያውቅ ኖሮ ያለአላማ 1 ሚሊዮን ሰው አያስገድልም ነበር ። አቢይ ህዝብ ጠልቶታል የሚባለው የተሳሳተ ቃል ነው ። አቢይና ህዝቡ የፖለቲካ ድርድር ማለት ኒጎሺኤሽን ላይ ናቸው። ሕዝቡ የዘር ፖለቲካ እንዲ ወገድለት፣ ሰላም እንዲኖረው፣ ወደ ህይወቱ መመለስ ይፈልጋል ። የአቢይ ደጋፊ የጎሳ ከበርቴው የዘር ፖለቲካ ስር ተደብቆ እየሰረቀ መኖር ስለሚፈልግ አቢይን መፈናፈኛ ከልክሎታል። ያቢይ ችግር በህዝቡ ስሜትና በጎሳ ከበርቴ ፍላጎት መሃል ቁርጥ ያለ አቋም ወስዶ መምራት አለመቻሉ እንጂ አቢይ የህዝቡን ጥያቄ ነገ መመለስ ቢጀምር ሕዝቡ ደግፎት ሰልፍ ይወጣል። ይህ ነው ረቂቁ የፖለቲካ ጨዋታ ። ያን መሰል የፖለቲካ ዊዝደም በትግሪዎች ዘንድ የለም፤ ትግሬ ሲያጣ መለመን። ሲያገኝ መወጠጥ ነው ባህሪው! ህዝብ ደሞ ሁሉንም ያውቃል፣ ይታዘባል፣ ሲበዛ ይቀጣሃል! አቢይ ይህን በቅርብ የሚማር ይመስለኛል። ከዚያ ባለፈ አሜርካ ብልጥ ነው ። ሕዝቡ አቢይን ሸሸት ባለበት ወቅት በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ አቢይ እንደ ገና ያገር አድን ዘመቻ እንዲያደርግ እድል አይፈጥሩለትም ። ጨዋታውን በደምብ ያውቁታል። ለዚህ አንተ እንደ ማንኝውም የትግሬ ፖለቲከኛ የተሳሳተ አመለካከት ነው ያለህ ። ትግሬኮ ካዲስ አበባ የተባረረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምን እንደ ሆነ ስላልገባው 27 አመት በጉልበት ገዝቶ ጥይት ሲያልቅበት ተባረረ፣ ወደ ደደቢትም ተመልሶ ፖለቲካ ስላለቀበት ሚሊዮን ትግሬ አስገድሎ የስንዴ ለማኝ ሆነ። አሁን ደሞ የሰረቀው ዶላር እስኪያልቅ ለፈረንጆች እና ያገር ውስጥ ሌቦች ጉቦ ይሰጥና ገንዘቡ ሲያልቅ ሁሉም ነገር ጸጥ ይላል!
Last edited by Horus on 09 Apr 2022, 17:54, edited 1 time in total.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by Sam Ebalalehu » 09 Apr 2022, 17:40

Ethiopia has not supported Russia. Ethiopia opposed the UN general assembly’s decision to suspend Russia from Human Rights council. There is a stark difference between the two.

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by Abdisa » 09 Apr 2022, 18:45

There are 5 permanent members in the UN Security Council with veto powers, namely the US, the UK, France, China and Russia. With China's unreliability due to its long history of abstention from most UNSC votes, most developing countries are counting on Russia to use its veto power to foil politically motivated UN sanctions. It was therefore to Ethiopia's national interest to vote no on the recent UN resolution to remove Russia from the UN Human Rights Council.

Right
Member
Posts: 4871
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by Right » 09 Apr 2022, 23:36

Horus “Ataturk”. This is not a peanut transactions. 4 years is a long time for society to review leaders silently. Yes, the PM and his cadres are asking for patience until they get it done wrongly.
What kind of a leader call a ceasefire unilaterally 3 times in the middle of a civil war against the group he designated as a terrorist? And thousands died, displaced, raped and infrastructures destroyed right after each of the ceasefire.
And that was the cake for the cadres. Guess what the icing was…letting the perpetrators who has been captured by brave soldiers walk free. This is a huge and deliberate mistake that should not be forgiven. And let us not forget the massacre of Gamos, Amharas and other non Oromo ethnic groups all over the country.
We know your opinion as you have told us Abiye can arrest anyone as if the Ethiopian people are his private pet's.
Man, you are cheering for this guy because he appointed a couple of Guraghies in high office. Hold on, just wait a little bit Berhanu Nega will be dumped unceremoniously very soon. The humiliation already started.

Union

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by Union » 10 Apr 2022, 01:02

አንተ ሆረስ የምትባል ዘረኛ ጉራጌ እኔን ትግሬ ብለህ ሰደብከኝ። ጠባብ ሰው ነህ። አብይ በህዝብ ተጠልቷል ማለቴ ትግሬ ያስብላል? ባንተ አባባል አብይን የሚጠላው ትግሬ ብቻ ነው ማለት ነው። ምን ያህል ከነባራዊ እውነታ የራቅህ ሽማግሌ እንደሆንክ ያሳያል። የብርሀኑም ችግር ይሄው ነው።

ፓለቲካ እንደሚያውቅ ሰው ስትፍጨረጨር እያየንህ ነው።
አንተ ፓለቲካ ብታውቅ ኖሮ ብርሀኑ የኢትዮጵያ ፕራይ ሚንስትር ይሆናል ብለህ ከምርጫው በፊት አትለፈልፍም ነበር። እረቂቅ የፓለቲካ እውቀት የምትለው ይሄን ነው? ክክክክ። አሁንም ድረስ ያ የከሰረ ጉራጌ ብርሀኑ የሚባል ሽማግሌ ሳያሸንፍ ስልጣን ላይ ተፈናጦ ሲንገታገት እያየህ አሁንም ትከራከርለታለህ።

የፓለቲካ ደደብነትህ ደግሞ አብይ ካአሁን ቦሀላ ህዝብ ሆብሎ ይወጣለታል አልክ። የፓለቲካ ደደብ ነህ ያልኩህ ለዛነው። አብይ ሞቷል። በቃ። ምንም ብታፈነድድ አታድነውም። በኔ ግምት 6 ወር ሰጥቼዋለሁ።

ትንሽ ላስተምርህ እስቲ። ጥቂት የማይባሉ ጉራጌዎች እንደሆነ በሌብነት እና በሸምጣጭነት አንደኛ ናቹ። ንገሩኝ ባይ ሌቦች። ፈሪም ናቹ። ለገንዘብ ሟች ናቹ። አንደኛ ለገንዘብ ሟች እናንተ ናቹ።

እስቲ የፓለቲካ ልእልናቹህን አሳየን እስቲ። እስካሁን ምንም ያየነው ነገር የለም

Horus wrote:
09 Apr 2022, 17:18
ትግሬው አቶ ዩኒየን ልንገርህ! ተሳስተሃል! ትግሬ ፖለቲካ ቢያውቅ ኖሮ ያለአላማ 1 ሚሊዮን ሰው አያስገድልም ነበር ። አቢይ ህዝብ ጠልቶታል የሚባለው የተሳሳተ ቃል ነው ። አቢይና ህዝቡ የፖለቲካ ድርድር ማለት ኒጎሺኤሽን ላይ ናቸው። ሕዝቡ የዘር ፖለቲካ እንዲ ወገድለት፣ ሰላም እንዲኖረው፣ ወደ ህይወቱ መመለስ ይፈልጋል ። የአቢይ ደጋፊ የጎሳ ከበርቴው የዘር ፖለቲካ ስር ተደብቆ እየሰረቀ መኖር ስለሚፈልግ አቢይን መፈናፈኛ ከልክሎታል። ያቢይ ችግር በህዝቡ ስሜትና በጎሳ ከበርቴ ፍላጎት መሃል ቁርጥ ያለ አቋም ወስዶ መምራት አለመቻሉ እንጂ አቢይ የህዝቡን ጥያቄ ነገ መመለስ ቢጀምር ሕዝቡ ደግፎት ሰልፍ ይወጣል። ይህ ነው ረቂቁ የፖለቲካ ጨዋታ ። ያን መሰል የፖለቲካ ዊዝደም በትግሪዎች ዘንድ የለም፤ ትግሬ ሲያጣ መለመን። ሲያገኝ መወጠጥ ነው ባህሪው! ህዝብ ደሞ ሁሉንም ያውቃል፣ ይታዘባል፣ ሲበዛ ይቀጣሃል! አቢይ ይህን በቅርብ የሚማር ይመስለኛል። ከዚያ ባለፈ አሜርካ ብልጥ ነው ። ሕዝቡ አቢይን ሸሸት ባለበት ወቅት በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ አቢይ እንደ ገና ያገር አድን ዘመቻ እንዲያደርግ እድል አይፈጥሩለትም ። ጨዋታውን በደምብ ያውቁታል። ለዚህ አንተ እንደ ማንኝውም የትግሬ ፖለቲከኛ የተሳሳተ አመለካከት ነው ያለህ ። ትግሬኮ ካዲስ አበባ የተባረረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምን እንደ ሆነ ስላልገባው 27 አመት በጉልበት ገዝቶ ጥይት ሲያልቅበት ተባረረ፣ ወደ ደደቢትም ተመልሶ ፖለቲካ ስላለቀበት ሚሊዮን ትግሬ አስገድሎ የስንዴ ለማኝ ሆነ። አሁን ደሞ የሰረቀው ዶላር እስኪያልቅ ለፈረንጆች እና ያገር ውስጥ ሌቦች ጉቦ ይሰጥና ገንዘቡ ሲያልቅ ሁሉም ነገር ጸጥ ይላል!

Right
Member
Posts: 4871
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by Right » 10 Apr 2022, 07:21

He also called me a Woyannie because I questioned the attitude and actions of the PM. Abiye is a dead man walking. How come any sensible person who preaches to love Ethiopia support a guy who openly said “for him ethnic federalism is non negotiable”. Ethnic federalism = woyannie AKA a destruction of modern nations. How come any normal thinking Ethiopian support a PM that managed a civil war so badly and incompetently?

Berhanu Nega lost the election catastrophically. Yet he is a cabinet minster and a cover page for incompetence because he licked the shoes of the incompetent dictator.
Denkeem yepoltica awakie.

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by Educator » 10 Apr 2022, 08:36

Ditto.
union wrote:
10 Apr 2022, 01:02
አንተ ሆረስ የምትባል ዘረኛ ጉራጌ እኔን ትግሬ ብለህ ሰደብከኝ። ጠባብ ሰው ነህ። አብይ በህዝብ ተጠልቷል ማለቴ ትግሬ ያስብላል? ባንተ አባባል አብይን የሚጠላው ትግሬ ብቻ ነው ማለት ነው። ምን ያህል ከነባራዊ እውነታ የራቅህ ሽማግሌ እንደሆንክ ያሳያል። የብርሀኑም ችግር ይሄው ነው።

ፓለቲካ እንደሚያውቅ ሰው ስትፍጨረጨር እያየንህ ነው።
አንተ ፓለቲካ ብታውቅ ኖሮ ብርሀኑ የኢትዮጵያ ፕራይ ሚንስትር ይሆናል ብለህ ከምርጫው በፊት አትለፈልፍም ነበር። እረቂቅ የፓለቲካ እውቀት የምትለው ይሄን ነው? ክክክክ። አሁንም ድረስ ያ የከሰረ ጉራጌ ብርሀኑ የሚባል ሽማግሌ ሳያሸንፍ ስልጣን ላይ ተፈናጦ ሲንገታገት እያየህ አሁንም ትከራከርለታለህ።

የፓለቲካ ደደብነትህ ደግሞ አብይ ካአሁን ቦሀላ ህዝብ ሆብሎ ይወጣለታል አልክ። የፓለቲካ ደደብ ነህ ያልኩህ ለዛነው። አብይ ሞቷል። በቃ። ምንም ብታፈነድድ አታድነውም። በኔ ግምት 6 ወር ሰጥቼዋለሁ።

ትንሽ ላስተምርህ እስቲ። ጥቂት የማይባሉ ጉራጌዎች እንደሆነ በሌብነት እና በሸምጣጭነት አንደኛ ናቹ። ንገሩኝ ባይ ሌቦች። ፈሪም ናቹ። ለገንዘብ ሟች ናቹ። አንደኛ ለገንዘብ ሟች እናንተ ናቹ።

እስቲ የፓለቲካ ልእልናቹህን አሳየን እስቲ። እስካሁን ምንም ያየነው ነገር የለም

Horus wrote:
09 Apr 2022, 17:18
ትግሬው አቶ ዩኒየን ልንገርህ! ተሳስተሃል! ትግሬ ፖለቲካ ቢያውቅ ኖሮ ያለአላማ 1 ሚሊዮን ሰው አያስገድልም ነበር ። አቢይ ህዝብ ጠልቶታል የሚባለው የተሳሳተ ቃል ነው ። አቢይና ህዝቡ የፖለቲካ ድርድር ማለት ኒጎሺኤሽን ላይ ናቸው። ሕዝቡ የዘር ፖለቲካ እንዲ ወገድለት፣ ሰላም እንዲኖረው፣ ወደ ህይወቱ መመለስ ይፈልጋል ። የአቢይ ደጋፊ የጎሳ ከበርቴው የዘር ፖለቲካ ስር ተደብቆ እየሰረቀ መኖር ስለሚፈልግ አቢይን መፈናፈኛ ከልክሎታል። ያቢይ ችግር በህዝቡ ስሜትና በጎሳ ከበርቴ ፍላጎት መሃል ቁርጥ ያለ አቋም ወስዶ መምራት አለመቻሉ እንጂ አቢይ የህዝቡን ጥያቄ ነገ መመለስ ቢጀምር ሕዝቡ ደግፎት ሰልፍ ይወጣል። ይህ ነው ረቂቁ የፖለቲካ ጨዋታ ። ያን መሰል የፖለቲካ ዊዝደም በትግሪዎች ዘንድ የለም፤ ትግሬ ሲያጣ መለመን። ሲያገኝ መወጠጥ ነው ባህሪው! ህዝብ ደሞ ሁሉንም ያውቃል፣ ይታዘባል፣ ሲበዛ ይቀጣሃል! አቢይ ይህን በቅርብ የሚማር ይመስለኛል። ከዚያ ባለፈ አሜርካ ብልጥ ነው ። ሕዝቡ አቢይን ሸሸት ባለበት ወቅት በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ አቢይ እንደ ገና ያገር አድን ዘመቻ እንዲያደርግ እድል አይፈጥሩለትም ። ጨዋታውን በደምብ ያውቁታል። ለዚህ አንተ እንደ ማንኝውም የትግሬ ፖለቲከኛ የተሳሳተ አመለካከት ነው ያለህ ። ትግሬኮ ካዲስ አበባ የተባረረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምን እንደ ሆነ ስላልገባው 27 አመት በጉልበት ገዝቶ ጥይት ሲያልቅበት ተባረረ፣ ወደ ደደቢትም ተመልሶ ፖለቲካ ስላለቀበት ሚሊዮን ትግሬ አስገድሎ የስንዴ ለማኝ ሆነ። አሁን ደሞ የሰረቀው ዶላር እስኪያልቅ ለፈረንጆች እና ያገር ውስጥ ሌቦች ጉቦ ይሰጥና ገንዘቡ ሲያልቅ ሁሉም ነገር ጸጥ ይላል!

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by Educator » 10 Apr 2022, 08:41

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13262
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by DefendTheTruth » 10 Apr 2022, 09:05

Right wrote:
09 Apr 2022, 23:36
Horus “Ataturk”. This is not a peanut transactions. 4 years is a long time for society to review leaders silently. Yes, the PM and his cadres are asking for patience until they get it done wrongly.
What kind of a leader call a ceasefire unilaterally 3 times in the middle of a civil war against the group he designated as a terrorist? And thousands died, displaced, raped and infrastructures destroyed right after each of the ceasefire.
And that was the cake for the cadres. Guess what the icing was…letting the perpetrators who has been captured by brave soldiers walk free. This is a huge and deliberate mistake that should not be forgiven. And let us not forget the massacre of Gamos, Amharas and other non Oromo ethnic groups all over the country.
We know your opinion as you have told us Abiye can arrest anyone as if the Ethiopian people are his private pet's.
Man, you are cheering for this guy because he appointed a couple of Guraghies in high office. Hold on, just wait a little bit Berhanu Nega will be dumped unceremoniously very soon. The humiliation already started.
Oh, yeah, you once again?

We can discriminate even between a blind and unblind fly on this forum. you outed yourself. Loser!

Right
Member
Posts: 4871
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by Right » 10 Apr 2022, 11:43

DTT,
Just take a note of this sound advise:
Dismantle ethnic federalism or else you will be dismantled by the system you are supporting.

Democracy is based on individual freedom but not on group right.

Calling people names that suggested a fact based advise won’t save you. It can only buy you a little bit of time.

Union

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by Union » 10 Apr 2022, 14:18

horse, you idiot. You can't face the truth . How many freaking nick names you have?
Educator wrote:
10 Apr 2022, 08:41
Ditto.
union wrote:
10 Apr 2022, 01:02
አንተ ሆረስ የምትባል ዘረኛ ጉራጌ እኔን ትግሬ ብለህ ሰደብከኝ። ጠባብ ሰው ነህ። አብይ በህዝብ ተጠልቷል ማለቴ ትግሬ ያስብላል? ባንተ አባባል አብይን የሚጠላው ትግሬ ብቻ ነው ማለት ነው። ምን ያህል ከነባራዊ እውነታ የራቅህ ሽማግሌ እንደሆንክ ያሳያል። የብርሀኑም ችግር ይሄው ነው።

ፓለቲካ እንደሚያውቅ ሰው ስትፍጨረጨር እያየንህ ነው።
አንተ ፓለቲካ ብታውቅ ኖሮ ብርሀኑ የኢትዮጵያ ፕራይ ሚንስትር ይሆናል ብለህ ከምርጫው በፊት አትለፈልፍም ነበር። እረቂቅ የፓለቲካ እውቀት የምትለው ይሄን ነው? ክክክክ። አሁንም ድረስ ያ የከሰረ ጉራጌ ብርሀኑ የሚባል ሽማግሌ ሳያሸንፍ ስልጣን ላይ ተፈናጦ ሲንገታገት እያየህ አሁንም ትከራከርለታለህ።

የፓለቲካ ደደብነትህ ደግሞ አብይ ካአሁን ቦሀላ ህዝብ ሆብሎ ይወጣለታል አልክ። የፓለቲካ ደደብ ነህ ያልኩህ ለዛነው። አብይ ሞቷል። በቃ። ምንም ብታፈነድድ አታድነውም። በኔ ግምት 6 ወር ሰጥቼዋለሁ።

ትንሽ ላስተምርህ እስቲ። ጥቂት የማይባሉ ጉራጌዎች እንደሆነ በሌብነት እና በሸምጣጭነት አንደኛ ናቹ። ንገሩኝ ባይ ሌቦች። ፈሪም ናቹ። ለገንዘብ ሟች ናቹ። አንደኛ ለገንዘብ ሟች እናንተ ናቹ።

እስቲ የፓለቲካ ልእልናቹህን አሳየን እስቲ። እስካሁን ምንም ያየነው ነገር የለም

Horus wrote:
09 Apr 2022, 17:18
ትግሬው አቶ ዩኒየን ልንገርህ! ተሳስተሃል! ትግሬ ፖለቲካ ቢያውቅ ኖሮ ያለአላማ 1 ሚሊዮን ሰው አያስገድልም ነበር ። አቢይ ህዝብ ጠልቶታል የሚባለው የተሳሳተ ቃል ነው ። አቢይና ህዝቡ የፖለቲካ ድርድር ማለት ኒጎሺኤሽን ላይ ናቸው። ሕዝቡ የዘር ፖለቲካ እንዲ ወገድለት፣ ሰላም እንዲኖረው፣ ወደ ህይወቱ መመለስ ይፈልጋል ። የአቢይ ደጋፊ የጎሳ ከበርቴው የዘር ፖለቲካ ስር ተደብቆ እየሰረቀ መኖር ስለሚፈልግ አቢይን መፈናፈኛ ከልክሎታል። ያቢይ ችግር በህዝቡ ስሜትና በጎሳ ከበርቴ ፍላጎት መሃል ቁርጥ ያለ አቋም ወስዶ መምራት አለመቻሉ እንጂ አቢይ የህዝቡን ጥያቄ ነገ መመለስ ቢጀምር ሕዝቡ ደግፎት ሰልፍ ይወጣል። ይህ ነው ረቂቁ የፖለቲካ ጨዋታ ። ያን መሰል የፖለቲካ ዊዝደም በትግሪዎች ዘንድ የለም፤ ትግሬ ሲያጣ መለመን። ሲያገኝ መወጠጥ ነው ባህሪው! ህዝብ ደሞ ሁሉንም ያውቃል፣ ይታዘባል፣ ሲበዛ ይቀጣሃል! አቢይ ይህን በቅርብ የሚማር ይመስለኛል። ከዚያ ባለፈ አሜርካ ብልጥ ነው ። ሕዝቡ አቢይን ሸሸት ባለበት ወቅት በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ አቢይ እንደ ገና ያገር አድን ዘመቻ እንዲያደርግ እድል አይፈጥሩለትም ። ጨዋታውን በደምብ ያውቁታል። ለዚህ አንተ እንደ ማንኝውም የትግሬ ፖለቲከኛ የተሳሳተ አመለካከት ነው ያለህ ። ትግሬኮ ካዲስ አበባ የተባረረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምን እንደ ሆነ ስላልገባው 27 አመት በጉልበት ገዝቶ ጥይት ሲያልቅበት ተባረረ፣ ወደ ደደቢትም ተመልሶ ፖለቲካ ስላለቀበት ሚሊዮን ትግሬ አስገድሎ የስንዴ ለማኝ ሆነ። አሁን ደሞ የሰረቀው ዶላር እስኪያልቅ ለፈረንጆች እና ያገር ውስጥ ሌቦች ጉቦ ይሰጥና ገንዘቡ ሲያልቅ ሁሉም ነገር ጸጥ ይላል!

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by Abdisa » 10 Apr 2022, 14:51

I remember watching a documentary, where Putin said he regretted Russia abstaining on a UN resolution vote on Libya, whose mandate was for the "protection of civilian lives," but was later used by NATO as a pretext for regime change bombing campaign in Libya, which resulted in the assassination of brother leader Gaddafi, the theft of the country's 1000 tonnes of gold reserves, and the control of its vast oil fields by international oil cartels.

In the event that a similar resolution against Ethiopia is presented for a vote at the UN, I'm not sure about China, but Russia will definitely use its veto power to prevent another Libya. Fool me once, shame on you; fool me twice, shame on me.

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by Educator » 10 Apr 2022, 19:12

Union, I am not horus. I wanted to tell you I have the same feeling as yours about horus. He is the last person I ever wanna be. :mrgreen: :mrgreen:
union wrote:
10 Apr 2022, 14:18
horse, you idiot. You can't face the truth . How many freaking nick names you have?
Educator wrote:
10 Apr 2022, 08:41
Ditto.
union wrote:
10 Apr 2022, 01:02
አንተ ሆረስ የምትባል ዘረኛ ጉራጌ እኔን ትግሬ ብለህ ሰደብከኝ። ጠባብ ሰው ነህ። አብይ በህዝብ ተጠልቷል ማለቴ ትግሬ ያስብላል? ባንተ አባባል አብይን የሚጠላው ትግሬ ብቻ ነው ማለት ነው። ምን ያህል ከነባራዊ እውነታ የራቅህ ሽማግሌ እንደሆንክ ያሳያል። የብርሀኑም ችግር ይሄው ነው።

ፓለቲካ እንደሚያውቅ ሰው ስትፍጨረጨር እያየንህ ነው።
አንተ ፓለቲካ ብታውቅ ኖሮ ብርሀኑ የኢትዮጵያ ፕራይ ሚንስትር ይሆናል ብለህ ከምርጫው በፊት አትለፈልፍም ነበር። እረቂቅ የፓለቲካ እውቀት የምትለው ይሄን ነው? ክክክክ። አሁንም ድረስ ያ የከሰረ ጉራጌ ብርሀኑ የሚባል ሽማግሌ ሳያሸንፍ ስልጣን ላይ ተፈናጦ ሲንገታገት እያየህ አሁንም ትከራከርለታለህ።

የፓለቲካ ደደብነትህ ደግሞ አብይ ካአሁን ቦሀላ ህዝብ ሆብሎ ይወጣለታል አልክ። የፓለቲካ ደደብ ነህ ያልኩህ ለዛነው። አብይ ሞቷል። በቃ። ምንም ብታፈነድድ አታድነውም። በኔ ግምት 6 ወር ሰጥቼዋለሁ።

ትንሽ ላስተምርህ እስቲ። ጥቂት የማይባሉ ጉራጌዎች እንደሆነ በሌብነት እና በሸምጣጭነት አንደኛ ናቹ። ንገሩኝ ባይ ሌቦች። ፈሪም ናቹ። ለገንዘብ ሟች ናቹ። አንደኛ ለገንዘብ ሟች እናንተ ናቹ።

እስቲ የፓለቲካ ልእልናቹህን አሳየን እስቲ። እስካሁን ምንም ያየነው ነገር የለም

Horus wrote:
09 Apr 2022, 17:18
ትግሬው አቶ ዩኒየን ልንገርህ! ተሳስተሃል! ትግሬ ፖለቲካ ቢያውቅ ኖሮ ያለአላማ 1 ሚሊዮን ሰው አያስገድልም ነበር ። አቢይ ህዝብ ጠልቶታል የሚባለው የተሳሳተ ቃል ነው ። አቢይና ህዝቡ የፖለቲካ ድርድር ማለት ኒጎሺኤሽን ላይ ናቸው። ሕዝቡ የዘር ፖለቲካ እንዲ ወገድለት፣ ሰላም እንዲኖረው፣ ወደ ህይወቱ መመለስ ይፈልጋል ። የአቢይ ደጋፊ የጎሳ ከበርቴው የዘር ፖለቲካ ስር ተደብቆ እየሰረቀ መኖር ስለሚፈልግ አቢይን መፈናፈኛ ከልክሎታል። ያቢይ ችግር በህዝቡ ስሜትና በጎሳ ከበርቴ ፍላጎት መሃል ቁርጥ ያለ አቋም ወስዶ መምራት አለመቻሉ እንጂ አቢይ የህዝቡን ጥያቄ ነገ መመለስ ቢጀምር ሕዝቡ ደግፎት ሰልፍ ይወጣል። ይህ ነው ረቂቁ የፖለቲካ ጨዋታ ። ያን መሰል የፖለቲካ ዊዝደም በትግሪዎች ዘንድ የለም፤ ትግሬ ሲያጣ መለመን። ሲያገኝ መወጠጥ ነው ባህሪው! ህዝብ ደሞ ሁሉንም ያውቃል፣ ይታዘባል፣ ሲበዛ ይቀጣሃል! አቢይ ይህን በቅርብ የሚማር ይመስለኛል። ከዚያ ባለፈ አሜርካ ብልጥ ነው ። ሕዝቡ አቢይን ሸሸት ባለበት ወቅት በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ አቢይ እንደ ገና ያገር አድን ዘመቻ እንዲያደርግ እድል አይፈጥሩለትም ። ጨዋታውን በደምብ ያውቁታል። ለዚህ አንተ እንደ ማንኝውም የትግሬ ፖለቲከኛ የተሳሳተ አመለካከት ነው ያለህ ። ትግሬኮ ካዲስ አበባ የተባረረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምን እንደ ሆነ ስላልገባው 27 አመት በጉልበት ገዝቶ ጥይት ሲያልቅበት ተባረረ፣ ወደ ደደቢትም ተመልሶ ፖለቲካ ስላለቀበት ሚሊዮን ትግሬ አስገድሎ የስንዴ ለማኝ ሆነ። አሁን ደሞ የሰረቀው ዶላር እስኪያልቅ ለፈረንጆች እና ያገር ውስጥ ሌቦች ጉቦ ይሰጥና ገንዘቡ ሲያልቅ ሁሉም ነገር ጸጥ ይላል!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by sun » 10 Apr 2022, 20:01

Sam Ebalalehu wrote:
09 Apr 2022, 17:40
Ethiopia has not supported Russia. Ethiopia opposed the UN general assembly’s decision to suspend Russia from Human Rights council. There is a stark difference between the two.
You are right unlike some of these dimwitted hate mongering chest pumping ignorant baboons coming here to talk garbage and through that completely embarrass themselves. :lol:

“An embarrassed mind thinks their f@rt echoed across the mountains.” ~ Lirzod B. :P

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by sun » 10 Apr 2022, 20:15

Right wrote:
10 Apr 2022, 11:43
DTT,
Just take a note of this sound advise:
Dismantle ethnic federalism or else you will be dismantled by the system you are supporting.

Democracy is based on individual freedom but not on group right.

Calling people names that suggested a fact based advise won’t save you. It can only buy you a little bit of time.
Go and tell that bulsh!t whory fake story to horus and his buddy redar$$ baboons who are most ethnocentric extremists while at the same time pointing fingers at other good people. It is just the the traditional neftegna banda's dirty double standard chanting characteristics since old habits are said to be dying hard.

Do you think that even in western democracies there is no group identities, affinities and group rights which translates in to power and power making processes and practices? Ignorant pig you only listen and absorb what they tell tell you with out being able to see the practical facts behind the scene. Why don't you go and dismantle ethnic federalism in your own ethnic regions if you have any and if you are able. Or are you hopeless orphan feeling so lonely and seeking lonely orphan individuals to come and baby sit you in the name of individual rights and charities?

Democracy means majority votes and majority decisions and majority rule in which case the matters of constitutions can only be handled by the Ethiopian nations and nationalities as a whole.

So if they decide to dismantle Ethnic federalism as whole in order to enable the same old netegna gangster bands to come back and enslave them, then you may come back and try your chance. Okay? Okay!! Dumb like the garden shovel!

And such noble ideas you can understand only if you repeatedly kiss my donkeys ar$$ and at last say "thank you so much since you are great donkey greater than any dejazmach!"
:lol: :lol:

Right
Member
Posts: 4871
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ትላንት ተመድ በሩሲያ ላይ በወሰደው ድምጽ ኢትዮጵያ ሩሲያን መደገፏ ትክክል ነው! የፋሲል አቋም ስህተት ነው!

Post by Right » 10 Apr 2022, 21:44

You can’t teach stupid. Democracy is based on individual right. A majority vote is a sum of individual votes.
Individual right is human right. Human at birth has no label (name,language,group etc). Human right is fundamental right that comes before anything. Oromo, Tigrie etc are just labels.
I am pretty sure at this moment you don’t live in agame land (AKA denkoro land). You are enjoying individual right somewhere in the western world. Let us say they addressed your wish and implement a group right in the western country you live, then you can only survive as a 2nd class citizen by law and common sense everyday life.

Post Reply