Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

temari
Member
Posts: 3947
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: በጉራጌ ባህል ሌብነት ጸያፍና ክልክል ነው! ፕሮፌሰር ብርሃኑ እንቁ የባህላችን ወልድ ቆሻሻው የኢትዮጵያ ጎሳ ስርዓት እርቃኑን ለአለም አሰጣው !! እውነተኛ መሪ ትፈልጋለህ? ያውልህ!!

Post by temari » 08 Apr 2022, 02:38

Great speech. I don’t know why you’re using it to promote your ethnic politics though. As long as we are soaked in ethnic politics I doubt our education system will ever achieve excellence. I was shocked to hear Dr. Berhanu talk about kilils that do not switch to english instruction until grade 9. Wow what a mess! We should using english parallel with native tongues starting from KG. Even many European universities are providing degrees in english. Ethnic based politics as we are practicing will ultimately destroy us.

Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በጉራጌ ባህል ሌብነት ጸያፍና ክልክል ነው! ፕሮፌሰር ብርሃኑ እንቁ የባህላችን ወልድ ቆሻሻው የኢትዮጵያ ጎሳ ስርዓት እርቃኑን ለአለም አሰጣው !! እውነተኛ መሪ ትፈልጋለህ? ያውልህ!!

Post by Horus » 08 Apr 2022, 02:55

temari wrote:
08 Apr 2022, 02:38

ተማሪ
በኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ሕዝብ ባህልና እምነት መሰረቅ የሚከለክል የሚጸየፍ ጎሳ ጉራጌና ኮንሶ ብቻ ነው። ይህን ታውቃለህ? አንድ ሰው ምንም ነገር ጥሮ ግሮ በላቡ ከትንሽ ተነስቶ ትልቅ የሚሆነው በሌብነትና አቋራጭ ሳሆን ለፍቶ ነው የሚለው ምዕራብን ወደ ስልጣኔ የወሰደው እምነትና ስነምግባርኮ ያለው በጉርጌዎች ዘንድ ነው ። ይህን ለቀረው ኢትዮጵያዊ ማሳወቅ ምን ክፋት አለው። ብርሃኑ የተናገረው ከልቡ በንዴት የወጣው ባህልኮ ካባትና እናቱ ከባህሉ ያገኘው ነው ። ያ ባይሆን ለምንድን ነው ወያኔዎች የሌብነት ስርዓት ያቆሙት? የሌብነት ባህል ውስጥ ስላደጉ ነውኮ? እውነትን እንዲ መናገር የሚፈሩና የሚጠሉ አሉ! ብርሃኑ ያን ሊያደርግ አይችልም! የተወለደበት ያደገበት ባህልና ስነምግባር አይፈቅድለትም!!! ሃቀኛ ሕዝብ ሃቅ ይናገራል !! 70% የዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮች የሚያስተምሩትን ትምህርት የወደቁ ናቸው!!! ከዚህ የበለጠ ቆሻሻ አሳፋሪ ሲስተም ምን ሊሆን ይችላል? አንድ አንተ ራስህ የማታውቀውን ነገር እንዴት በኮሌጅ ደረጃ አስተምረህ ዲግሪ ትሰጣለህ?

temari
Member
Posts: 3947
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: በጉራጌ ባህል ሌብነት ጸያፍና ክልክል ነው! ፕሮፌሰር ብርሃኑ እንቁ የባህላችን ወልድ ቆሻሻው የኢትዮጵያ ጎሳ ስርዓት እርቃኑን ለአለም አሰጣው !! እውነተኛ መሪ ትፈልጋለህ? ያውልህ!!

Post by temari » 08 Apr 2022, 03:37

Horus wrote:
08 Apr 2022, 02:55

As any ethnic based politician you too are blind and no more objective. I don’t want to tarnish the good gurage people but every Ethiopian knows some of the bad apples in gurage especially in business who cheat and are dishonest and don’t pay taxes which are forms of stealing. Ethnic politics is a cancer that makes you think others as bad but your own as angels. I know no ethic group that promotes stealing as a culture. If you go to rural Amhara for example you could be killed for stealing. The same in many other communities.

You’re love and support for Dr. Berhanu for being gurage is as bad as many who hate him to death because of his ethnicity.

Anyway, as long as we look everything through the ethnic lens, we are done! Nothing can save us and our ultimate destruction is inevitable.

May God has mercy on us!

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በጉራጌ ባህል ሌብነት ጸያፍና ክልክል ነው! ፕሮፌሰር ብርሃኑ እንቁ የባህላችን ወልድ ቆሻሻው የኢትዮጵያ ጎሳ ስርዓት እርቃኑን ለአለም አሰጣው !! እውነተኛ መሪ ትፈልጋለህ? ያውልህ!!

Post by Abere » 08 Apr 2022, 08:30

የጎሳ ሰርሳሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሰርቀው ለጎሳው ተማሪዎች የማደል ወንጀል ትምህርት ሚኒስቴር በአገር አቀፍ ፈተና አውጭ በኩል ማስቆም የሚችል አይመስለኝም። አገሪቱ በጎሳ ነቅዛ በስብሳለች እራሱ የጎሳ አደረጃጀት ካልፈረሰ በስተቀር። እንደ እኔ ይህ የጎሳ ክልል እስኪፈርስ ድረስ ሌላ አማራጭ መፈለግ ያስፈልጋል። ፈተናው በውጭ አገር የመደበኛ መግቢያ ፈተናን አውጭ ድርጅቶች እንድሰጥ ማድረግ - ለምሳሌ TOEFL,GRE, SAT, ACT መሰል ድርጅቶችበዓለም ዐቀፍ ደረጃ አሉ። Ethiopia should outsource or find contract with Scholastic Testing Agencies outside of the country where the test is computerbsed, so that stealing by government officials to help their tribe will no more be - at least for the admission level requiremnt.

Selam/
Senior Member
Posts: 17939
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በጉራጌ ባህል ሌብነት ጸያፍና ክልክል ነው! ፕሮፌሰር ብርሃኑ እንቁ የባህላችን ወልድ ቆሻሻው የኢትዮጵያ ጎሳ ስርዓት እርቃኑን ለአለም አሰጣው !! እውነተኛ መሪ ትፈልጋለህ? ያውልህ!!

Post by Selam/ » 08 Apr 2022, 09:24

I have always questioned why ESLCE alone is the qualification for college admission. All high school grades should be taken into account during admission process. If the ESLCE result is high but the school certificate shows poor performance, then that’s a red flag.

Horus wrote:
08 Apr 2022, 01:02
Last edited by Selam/ on 08 Apr 2022, 14:03, edited 1 time in total.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: በጉራጌ ባህል ሌብነት ጸያፍና ክልክል ነው! ፕሮፌሰር ብርሃኑ እንቁ የባህላችን ወልድ ቆሻሻው የኢትዮጵያ ጎሳ ስርዓት እርቃኑን ለአለም አሰጣው !! እውነተኛ መሪ ትፈልጋለህ? ያውልህ!!

Post by Sam Ebalalehu » 08 Apr 2022, 10:41

Birhanu gave a convincing testament that proves for the last three decades the Ethiopian education has become where getting education and getting certificates been totally mixed up. He gave a passionate speech. He laid a visionary plan, but I am afraid his goal might face an uphill battle. The ethnic politics has created part of a small society that benefits from it. They cannot let their “privilege” go away without fighting. Why privilege you ask ? Their omnipotent power of deciding who “ succeeds” and “fails” in the education system no doubt they take it as their privilege. That is an invaluable power for them to give up.
Yes, rather as Birhanu puts it pretty well they put up “ two zenegaba” and calls it school as long as they , not the ability of the students, are the determinant of the kids future. It is sad.
I do not think in any other country politicians could fall this low to negatively affect the kids future for temporary satisfaction.
I wish him well knowing he indeed has a job that requires determination and dedication.

Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በጉራጌ ባህል ሌብነት ጸያፍና ክልክል ነው! ፕሮፌሰር ብርሃኑ እንቁ የባህላችን ወልድ ቆሻሻው የኢትዮጵያ ጎሳ ስርዓት እርቃኑን ለአለም አሰጣው !! እውነተኛ መሪ ትፈልጋለህ? ያውልህ!!

Post by Horus » 08 Apr 2022, 12:29

አበረ
እኔም ያለኝ ሃሳብ እንዳንተው ነው፤ ግን ማድረግ የሚቻለው ፈተናዎቹ በቀጥታ በአመሪካ ወይም ያውሮፓ ፈተና አዘጋጅ ድርጅቶች እንዲሰጥ ሳይሆን የነሱን ቴክኖሎጂ ሙሉ በሙሉ ለኢትዮጵያ አዶፕት ማድረግ ነው ። ለምሳሌ ፈተናዎቹን በሙሉ ራንዶም በማድረግ እያንዳንዱ ተማሪ የተለያየ ጥያቄ እንዲደርሰው ማድረግ ነው። መልሶቹንም እንዲ ራንደም አድርጎ ማንም ሰው የማይሰርቀው በኮፒዩተር ኮድ ሆኖ ኮምፒዩተር ብቻ ጥያቄውና መልሱ ማች እንዲያደርግ ማድረግ ነው ። ቴክኖሎጂው አለ። ሌላው ቀርቶ ብሎክ ቼይን ቴክኖሎጂ የአንድ ልጅ ትምህርት ታሪክ ከ1ኛ እስከ 12ኝ በማይለወጥ፣ በማይደለዝ ሬኮርድ የሚይዝ ቴክኖሎጂ ነው ። ይህ ሁሉ የቴክኒካል ካፓሲቲ ችግር ነው እንጂ ችግሩ መፍትሄ የለሽ ሆኖ አይደለም ።

ብርሃኑ ያቀረበው 1 ሚሊዮን ታብሌቶች ገዝቶ ፈተናው ማ ዕከላዊ በሆነ ቦታ በገለልተኛ ፈታኝ ሰዎች መሰጠቱ ጥሩ ጅምሮ ነው ። ይህ ዘንድሮ ያልሆነ 460 ሚሊዮን ስለፈጀ ነው ብሏል። ሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ (ልጁ የሁለተኛ ደረጃ እውቀት አለው ወይ ብሎ የሚለካው) ፈተና እንዳለ ሆኖ ኮሌጅ መግቢያ ፈተናም አስፈላጊ ነው። እያንዳንዱ ኮሌጅ የራሱ ደረጃ ጥራት አለው፤ ሃርቫርድና ሃወርድ እኩል አይደሉም። ስለዚህ እያንዳንዱ ኮሌጅ የራሱ መግቢያ ፈተና መስጠት አለበት የተባለው ትክክል ብቻ ሳይሆን መሆን ያለበት ነው።

ሳም እባላለሁ፣
ነገር ግን ሳም እንዳለው በአገር አቀፍ ደረጃ 12 ሚሊዮን ካድሬ 1 X5 ጠርንፎ ተደራጅቶ ኢትዮጵያን እያፈረሰ፣ 120 ሚሊዮን ሕዝቧን ወደ የድንቁርና ጭለማ ዘመን እያወረዳት ያለው የጎሳ ከበርቴና ንኡስ ከበርቴ ይህን መሰል ለውጥ ይውጣል ወይ የሚለው ነው ዋናው ጉዳይ! ለዚህ ደሞ በነአቢይና ብርሃኑ መሃል በለውጡ ስምምነት ካላቸው ጥያቄውን ወደ ተራው ሕዝብ፣ ወደ ወላጆች አውርዶ ንቅናቄ መፍጠር የግድ ይሆናል ። ይህን ጉዳይ ሚዛን የሚደፉት የ31 ሚሊዮኑ ተማሪዎች ወላጆች ናቸው ። ማናልባት የነዚህ ወላጆ ቁጥር እስከ ከ40 እስከ 50 ሚሊዮን ሊደርስ ይችላል።

ዞሮ ዞሮ ብርሃኑ ነጋ ትውልድ ከድንቁርና ይውጣ ስላለ ይህን ሕዝብ ሊጎዳ ተነሳ፣ ያንን ሕዝብ ሊጠቅም ተነሳል ለሚሉት ይመስለኛ እንደዚህ የልቡን በንዴት ያናገረው! ፍሬ ከግንዱ ርቆ አይወድቅም ይባላል ። እሱ የሚያውቀው ስነምግባር 'ሰርተህ ብላ' ይባላል፤ ያለውም ያንን ነው።

justo
Member
Posts: 3226
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: በጉራጌ ባህል ሌብነት ጸያፍና ክልክል ነው! ፕሮፌሰር ብርሃኑ እንቁ የባህላችን ወልድ ቆሻሻው የኢትዮጵያ ጎሳ ስርዓት እርቃኑን ለአለም አሰጣው !! እውነተኛ መሪ ትፈልጋለህ? ያውልህ!!

Post by justo » 08 Apr 2022, 13:47

Horus wrote:
08 Apr 2022, 02:55
አንድ ሰው ከትንሽ ተነስቶ ትልቅ የሚሆነው በሌብነትና አቋራጭ ሳሆን ለፍቶ ነው የሚለው ምዕራብን ወደ ስልጣኔ የወሰደው እምነትና ስነምግባር
You cannot be serious, if you really believe this

And Berhanu cannot be serious if he really believes peace corps are a solution, and not a problem
Ethiopia should re-evaluate its values, strengthen the family unit, and stay away from this Tiqma Tiqim mentality.

Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በጉራጌ ባህል ሌብነት ጸያፍና ክልክል ነው! ፕሮፌሰር ብርሃኑ እንቁ የባህላችን ወልድ ቆሻሻው የኢትዮጵያ ጎሳ ስርዓት እርቃኑን ለአለም አሰጣው !! እውነተኛ መሪ ትፈልጋለህ? ያውልህ!!

Post by Horus » 08 Apr 2022, 13:58

ጀስቶ
እኔ የብርሃኑን ንግግር እንደ ሰማሁት የኢትዮጵያ ዲያስፖራ 2ኛ ትውልድ (ሰከንድ ጄኔሬሽን) ፒስ ኮር ሃሳብ ያነሳው ከኢትዮጵያ ተማሪዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋ ድህነት ጋር በተያያዘ ነው። ዛሬ የኢትዮጵያ ኮሌጅ ምሩቅ በእንግሊዝኛ መቀላጠፍ ቀርቶ የእንግሊዝኝ ስራ አፕሊኬሽን ፎርም መሙላት አይችልም! ለዚህ ችግር ያንተ መፍትሄ ምንድን ነው?

justo
Member
Posts: 3226
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: በጉራጌ ባህል ሌብነት ጸያፍና ክልክል ነው! ፕሮፌሰር ብርሃኑ እንቁ የባህላችን ወልድ ቆሻሻው የኢትዮጵያ ጎሳ ስርዓት እርቃኑን ለአለም አሰጣው !! እውነተኛ መሪ ትፈልጋለህ? ያውልህ!!

Post by justo » 08 Apr 2022, 19:30

Horus wrote:
08 Apr 2022, 13:58
ጀስቶ
እኔ የብርሃኑን ንግግር እንደ ሰማሁት የኢትዮጵያ ዲያስፖራ 2ኛ ትውልድ (ሰከንድ ጄኔሬሽን) ፒስ ኮር ሃሳብ ያነሳው ከኢትዮጵያ ተማሪዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋ ድህነት ጋር በተያያዘ ነው። ዛሬ የኢትዮጵያ ኮሌጅ ምሩቅ በእንግሊዝኛ መቀላጠፍ ቀርቶ የእንግሊዝኝ ስራ አፕሊኬሽን ፎርም መሙላት አይችልም! ለዚህ ችግር ያንተ መፍትሄ ምንድን ነው?
Nowadays, young people are learning to speak fluent English on their own, from social media and the Internet. Increasing students' exposure to social media in and outside the classroom can do the trick. Here, buying 1 000 000 tablets that he said they were planning to do is a good start. The Abrehot Library and having many branches of this in different parts of the country with good audio-visual sections is another way to go. He has also to increase the status of teachers, and pay them much better.

The Gurage values of abhorring theft and corruption that you mention definitely have their basis in a strong family unit and strong sense of community. This may not be easy to emulate, but as I mentioned earlier, strengthening the family unit, and a sense of community will strengthen the national character such that students and parents would focus more on learning than on cheating their way to a certificate.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: በጉራጌ ባህል ሌብነት ጸያፍና ክልክል ነው! ፕሮፌሰር ብርሃኑ እንቁ የባህላችን ወልድ ቆሻሻው የኢትዮጵያ ጎሳ ስርዓት እርቃኑን ለአለም አሰጣው !! እውነተኛ መሪ ትፈልጋለህ? ያውልህ!!

Post by sun » 08 Apr 2022, 21:57

Horus wrote:
08 Apr 2022, 01:02
Ante tultulla kashalabbe Xooxa, no one is more extremist ethnocentric mad baboon on this forum than your baboon chimp pathological parrot pretender self. Ante enna messelochih ke የጎሳ ከበርቴና ንኡስ ከበርቴ wuchii mehoonachihu newuni? :lol:

Do you mean that he is so old, demented and totally loose mouthed and loose minded old horse trying to deliver his last kicks! Doesn't seem to promise any good! By the way, how did he escape through the backdoor from the Patriotic Amhara outrage when people stormed his town hall meeting & running fast to grab him alive in Bahir Dar (Gondar)?

Lessons learned should not be forgotten especially at old age. Actually your hero should have been a pensioner long ago because he is already an out of date too old individual for managing modern and new issues.
:P

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: በጉራጌ ባህል ሌብነት ጸያፍና ክልክል ነው! ፕሮፌሰር ብርሃኑ እንቁ የባህላችን ወልድ ቆሻሻው የኢትዮጵያ ጎሳ ስርዓት እርቃኑን ለአለም አሰጣው !! እውነተኛ መሪ ትፈልጋለህ? ያውልህ!!

Post by sun » 08 Apr 2022, 22:11

Tiago wrote:
08 Apr 2022, 04:04
The PM's first degree must be a suspect let alone his Phd.
now worry about the medical doctors and engineers :lol: :lol: :lol:
You have just become a single dimensional boring mechanical robot always talking bad about people instead of minding your own business and showing what good you can do to others. Just like a cheap wh0re bad mouthing and gossiping about others. NOT GOOD! :mrgreen:

Post Reply