Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10200
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ቴድሮስ አዳኖም ናንሲ ፔሎሲን ኮቪድ 19 አሲያዛት! ጉድኮ ነው የፈጣሪ ስራ!!

Post by Digital Weyane » 07 Apr 2022, 15:49

አምላኺ ሰይጣን ጁንታዋይ ቴድሮስ አየድሓኖም ሰይጣናዊ ኤች አር 666 00 ብዘይምሕላፉ ተናዲዱ ልእምበይተይ ናንሲ ጰሎሲ ኮሮና ለቢዑወን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37349
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ቴድሮስ አዳኖም ናንሲ ፔሎሲን ኮቪድ 19 አሲያዛት! ጉድኮ ነው የፈጣሪ ስራ!!

Post by Zmeselo » 07 Apr 2022, 17:30

Last edited by Zmeselo on 07 Apr 2022, 19:12, edited 1 time in total.

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ቴድሮስ አዳኖም ናንሲ ፔሎሲን ኮቪድ 19 አሲያዛት! ጉድኮ ነው የፈጣሪ ስራ!!

Post by Abdisa » 07 Apr 2022, 18:32

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/10003874441157 ... 369506442/

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37349
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ቴድሮስ አዳኖም ናንሲ ፔሎሲን ኮቪድ 19 አሲያዛት! ጉድኮ ነው የፈጣሪ ስራ!!

Post by Zmeselo » 07 Apr 2022, 19:06

We have Fisseha Tekle, Director of Amnesty International East Africa & Tedros Adhanom WHO Director, both aligned to the TPLF and working hard in the background to perpetuate the lie that Ethiopia is in distress. We the Ethiopian people, will not allow them to steal our country again. #TPLFisTheCause
𝙔𝙚𝙧𝙪𝙨: @Jerrijegna

This Afar gentleman, is sounding the alarm:

The junta needs food rations asap, to feed its ragtag militia:

Lovetarik
Member
Posts: 357
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

Re: ቴድሮስ አዳኖም ናንሲ ፔሎሲን ኮቪድ 19 አሲያዛት! ጉድኮ ነው የፈጣሪ ስራ!!

Post by Lovetarik » 07 Apr 2022, 20:33

ናንሲ ኮቪድ ይዞቸው ሳይሆን የቻይናን ማስጠንቀቂያ ፈርተው ነው። ቀደም ሲል ታይዋንን እጎበኛለሁ ብለው ቻይና እንዳይሞክሩት ማስጠንቀቂያ ሰጥታቸው ነበር። አሁን በኬቪድ አሳበው ሊቀሩ ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቴድሮስ አዳኖም ናንሲ ፔሎሲን ኮቪድ 19 አሲያዛት! ጉድኮ ነው የፈጣሪ ስራ!!

Post by Horus » 07 Apr 2022, 22:39

Lovetarik wrote:
07 Apr 2022, 20:33
ናንሲ ኮቪድ ይዞቸው ሳይሆን የቻይናን ማስጠንቀቂያ ፈርተው ነው። ቀደም ሲል ታይዋንን እጎበኛለሁ ብለው ቻይና እንዳይሞክሩት ማስጠንቀቂያ ሰጥታቸው ነበር። አሁን በኬቪድ አሳበው ሊቀሩ ነው
አንተ ትክክል የምትሆነው በውነትም ወደ ታይዋን ካልሄደች ነው! ቫይረሱ ተገኘባት እንጂ ምልክቱ የለባትም ሲሉ ነበር! ነገሩን እኔም ጠርጥሬው ነበር፣ ይታያል።

Post Reply